• ሕወሓት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለኢኮኖሚው ችግር የሰጣቸው መፍትሔዎች ጊዜያዊ ናቸው ሲል ወቀሰ
    ብሩክ አብዱ
    Wed, 06/13/2018 - 20:46
    ሕወሓት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለኢኮኖሚው ችግር የሰጣቸው መፍትሔዎች ጊዜያዊ ናቸው ሲል ወቀሰ ብሩክ አብዱ Wed, 06/13/2018 - 20:46
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ሕወሓት የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለኢኮኖሚው ችግር የሰጣቸው መፍትሔዎች ጊዜያዊ ናቸው ሲል ወቀሰ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴን ለመሠረታዊ የኢኮኖሚ ችግር ጊዜያዊ መፍትሔ ላይ ከማተኮር ይልቅ ዘላቂ መፍትሔ ሊሰጥ ይገባ ነበር ሲል ወቀሰ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትስዊች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
    በጋዜጣዉ ሪፓርተር
    Wed, 06/13/2018 - 16:06
    የኢትስዊች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Wed, 06/13/2018 - 16:06
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የኢትስዊች ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ጨምሮ ሁሉንም የአገሪቱን ባንኮች ባለአክሲዮን በማድረግ የተቋቋመው ኢትስዊች አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ በቀለ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • Malteries Soufflet, a major operator in the world malt market with twenty-seven plants in Europe, Asia and South America, is set to build a malting plant in Ethiopia. The company has signed a land lease agreement with the Industrial Parks Development Corporation (IPDC). The plant will initially have a capacity of 60,000 tons and will […]
    Malteries Soufflet, a major operator in the world malt market with twenty-seven plants in Europe, Asia and South America, is set to build a malting plant in Ethiopia. The company has signed a land lease agreement with the Industrial Parks Development Corporation (IPDC). The plant will initially have a capacity of 60,000 tons and will […]
    0 Comments 0 Shares
  • Climate financing by the world’s six largest multilateral development banks (MDBs) rose to a seven-year high of US$ 35.2 billion in 2017, up 28% on the previous year, says new report. The MDBs’ latest joint report on climate financing said US$ 27.9 billion, or 79% of the 2017 total, was devoted to climate mitigation projects that […]
    Climate financing by the world’s six largest multilateral development banks (MDBs) rose to a seven-year high of US$ 35.2 billion in 2017, up 28% on the previous year, says new report. The MDBs’ latest joint report on climate financing said US$ 27.9 billion, or 79% of the 2017 total, was devoted to climate mitigation projects that […]
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ኃይል በማመንጫት ቀዳሚ መሆኗን አለም አቀፉ የውሀ ኃይል ማመንጫ ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ ኢትዮጵያ አሁን ላይ በውሃ 3,822 ሜጋዋት በማመንጨት ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ፣ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሁም አንጎላን በማስከተል ቀዳሚውን ደረጃ ይዛለች። ምስራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኬንያ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ማህበሩ 6 ሺህ 450 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል የማመንጨት አቅም ያለው ታላቁ የህዳሴ ግድብን […]
    The post ኢትዮጵያ ከውሃ የኤሌክትሪክ ሀይል በማመንጨት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆናለች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ኃይል በማመንጫት ቀዳሚ መሆኗን አለም አቀፉ የውሀ ኃይል ማመንጫ ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ ኢትዮጵያ አሁን ላይ በውሃ 3,822 ሜጋዋት በማመንጨት ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ፣ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሁም አንጎላን በማስከተል ቀዳሚውን ደረጃ ይዛለች። ምስራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኬንያ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ማህበሩ 6 ሺህ 450 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል የማመንጨት አቅም ያለው ታላቁ የህዳሴ ግድብን […] The post ኢትዮጵያ ከውሃ የኤሌክትሪክ ሀይል በማመንጨት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆናለች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ኢትዮጵያ ከውሃ የኤሌክትሪክ ሀይል በማመንጨት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆናለች
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ኃይል በማመንጫት ቀዳሚ መሆኗን አለም አቀፉ የውሀ ኃይል ማመንጫ ማህበር አስታወቀ ...
    0 Comments 0 Shares
  • ቬንዙዌላዊው ጄሰን ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ በእግሩ ትልቀት የዓለምን ክብረ ወሰን የያዘ መሆኑ ይታወሳል። ባለ ትልቅ እግሩ ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ የእግሩ ትልቀት በዓለም ታዋቂ ቢያደርገውም፤ ጫማ ማግኘት ግን ለእሱ በጣም ፈታኝ ነገር እንደሆነበት ነው የሚናገረው። የወጣቱ ክብረ ወሰኑን በያዘበት ወቅት የቀኝ እግረ 40 ነጥብ 1 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሲሆን፥ የግራ እግሩ ደግሞ 39 ነጥብ 6 ሴንቲ […]
    The post የዓለም ባለትልቅ እግሩ ቬንዙዌላዊ አዲስ ጫማ ሰሪ ከጀርመን አግኝቷል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ቬንዙዌላዊው ጄሰን ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ በእግሩ ትልቀት የዓለምን ክብረ ወሰን የያዘ መሆኑ ይታወሳል። ባለ ትልቅ እግሩ ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ የእግሩ ትልቀት በዓለም ታዋቂ ቢያደርገውም፤ ጫማ ማግኘት ግን ለእሱ በጣም ፈታኝ ነገር እንደሆነበት ነው የሚናገረው። የወጣቱ ክብረ ወሰኑን በያዘበት ወቅት የቀኝ እግረ 40 ነጥብ 1 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ሲሆን፥ የግራ እግሩ ደግሞ 39 ነጥብ 6 ሴንቲ […] The post የዓለም ባለትልቅ እግሩ ቬንዙዌላዊ አዲስ ጫማ ሰሪ ከጀርመን አግኝቷል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የዓለም ባለትልቅ እግሩ ቬንዙዌላዊ አዲስ ጫማ ሰሪ ከጀርመን አግኝቷል
     ቬንዙዌላዊው ጄሰን ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ በእግሩ ትልቀት የዓለምን ክብረ ወሰን የያዘ መሆኑ ይታወሳል። ባለ ትልቅ እግሩ ኦርላንዶ ሮድሪጌዝ ሄርናንዴዝ የእግሩ ትልቀት በዓለም ታዋቂ ቢያደርገውም፤ ጫማ ማግኘት ግን ለእሱ በጣም ፈታኝ ነገር እንደሆነበት ነው የሚናገረው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሩሲያውያን የአለም ዋንጫን ለመታደም ወደ ሀገሪቱ የሚያቀኑ እንግዶችን በወዳጅነት መቀበል እንዲችሉ የሳቅና ፈገግታ ጥበብን መሰልጠናቸው ተነግሯል። ሩሲያ በአለም ፊታቸው ላይ የሳቅ ወይም የፈገግታ ስሜትን ከማያሳዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይመደባሉ። በዚህ ምክንያት ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ወደ ሩሲያ የሚያቀኑ ሰዎች ሩሲያውያን በወዳጅነት የማይቀርቡ ብለው የሚገልጿቸው በመሆኑ አመለካከቱን ለመቀየር ይህ የሳቅ እና ፈገግታ ጥበብ ስልጠና እንደተሰጣቸው ተገልጿል። በሩሲያ አዘጋጅነት […]
    The post የአለም ዋንጫ እንግዶችን ለመቀበል ፈገግታን መማር ግድ የሆነባቸው ሩሲያውያን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ሩሲያውያን የአለም ዋንጫን ለመታደም ወደ ሀገሪቱ የሚያቀኑ እንግዶችን በወዳጅነት መቀበል እንዲችሉ የሳቅና ፈገግታ ጥበብን መሰልጠናቸው ተነግሯል። ሩሲያ በአለም ፊታቸው ላይ የሳቅ ወይም የፈገግታ ስሜትን ከማያሳዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይመደባሉ። በዚህ ምክንያት ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ወደ ሩሲያ የሚያቀኑ ሰዎች ሩሲያውያን በወዳጅነት የማይቀርቡ ብለው የሚገልጿቸው በመሆኑ አመለካከቱን ለመቀየር ይህ የሳቅ እና ፈገግታ ጥበብ ስልጠና እንደተሰጣቸው ተገልጿል። በሩሲያ አዘጋጅነት […] The post የአለም ዋንጫ እንግዶችን ለመቀበል ፈገግታን መማር ግድ የሆነባቸው ሩሲያውያን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአለም ዋንጫ እንግዶችን ለመቀበል ፈገግታን መማር ግድ የሆነባቸው ሩሲያውያን
    ሩሲያውያን የአለም ዋንጫን ለመታደም ወደ ሀገሪቱ የሚያቀኑ እንግዶችን በወዳጅነት መቀበል እንዲችሉ የሳቅና ፈገግታ ጥበብን መሰልጠናቸው ተነግሯል። ሩሲያ በአለም ፊታቸው ላይ የሳቅ ወይም የፈገግታ ስሜትን ከማያሳዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይመደባሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ተቋቋመ፤ ማኅበሩ በጎ ፍቃደኛ የሆኑ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ በዓለም አቀፍ ተቋማት የሰሩ ኢትዮጵያውያንና የቱሪዝም ባለሙያዎች ያቋቋሙት ነው፡፡ ዛሬ እውቅና ማግኘቱን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ***** የኢትዮጵያን የቱሪዝምና ባህል ልማት ለመደገፍ ዘርፉን የሚያሳድጉ ዓላማዎችን ይዞ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ከማኅበራት በጎ አድራጎት ኤጀንሲ ፍቃድ አግኝቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ተቋማት በሃላፊነት በሰሩ […]
    The post የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ተቋቋመ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ተቋቋመ፤ ማኅበሩ በጎ ፍቃደኛ የሆኑ የሚዲያ ባለሙያዎች፣ በዓለም አቀፍ ተቋማት የሰሩ ኢትዮጵያውያንና የቱሪዝም ባለሙያዎች ያቋቋሙት ነው፡፡ ዛሬ እውቅና ማግኘቱን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ***** የኢትዮጵያን የቱሪዝምና ባህል ልማት ለመደገፍ ዘርፉን የሚያሳድጉ ዓላማዎችን ይዞ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ከማኅበራት በጎ አድራጎት ኤጀንሲ ፍቃድ አግኝቷል፡፡ በዓለም አቀፍ ተቋማት በሃላፊነት በሰሩ […] The post የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ተቋቋመ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢትዮጵያ ቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ተቋቋመ
    የኢትዮጵያን የቱሪዝምና ባህል ልማት ለመደገፍ ዘርፉን የሚያሳድጉ ዓላማዎችን ይዞ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የቱሪዝምና ባህል ሥርጸት ማኅበር ከማኅበራት በጎ አድራጎት ኤጀንሲ ፍቃድ አግኝቷል ...
    0 Comments 0 Shares