ሩሲያውያን የአለም ዋንጫን ለመታደም ወደ ሀገሪቱ የሚያቀኑ እንግዶችን በወዳጅነት መቀበል እንዲችሉ የሳቅና ፈገግታ ጥበብን መሰልጠናቸው ተነግሯል። ሩሲያ በአለም ፊታቸው ላይ የሳቅ ወይም የፈገግታ ስሜትን ከማያሳዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይመደባሉ። በዚህ ምክንያት ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ወደ ሩሲያ የሚያቀኑ ሰዎች ሩሲያውያን በወዳጅነት የማይቀርቡ ብለው የሚገልጿቸው በመሆኑ አመለካከቱን ለመቀየር ይህ የሳቅ እና ፈገግታ ጥበብ ስልጠና እንደተሰጣቸው ተገልጿል። በሩሲያ አዘጋጅነት […]
The post የአለም ዋንጫ እንግዶችን ለመቀበል ፈገግታን መማር ግድ የሆነባቸው ሩሲያውያን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares