• ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው።
    ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች።
    የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች።
    ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው።
    አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው። ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች። የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች። ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው። አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    WWW.BBC.COM
    ‘ልጄ መሞቱን ያወቅኩት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው’ - BBC News አማርኛ
    ታይቶ በማይታወቅ ቁጥር አፍሪካውያን ወጣቶች ኬኔሪ ወደ ተሰኘችው ደሴት ለመድረስ ህይወታቸውን አደጋ ላይ እየጣሉ ነው። ኬኔሪ ወጣቶች ተስፋ የሚያደርጉትን አውሮፓ ለመርገጥ መሸጋገሪያ ነች። የስፔን የግዛት አካል በሆነችው በዚህች ደሴት እና በሌሎች መንገዶች የሚደረጉ ፍለሰቶች የፈጠሩት ቀውስ ላይ ለመምክር ሰፔን ከሴኔጋል፣ ሞሪታንያ እና ጋምቢያ መንግስታት ጋር ተቀመጥጣለች። ይህ የመንግስታቱ ምክርር ግን ለአሚና ምንም ነው። አሚና ከሴኔጋል ዋና ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ አከባቢው ካለው ቤቷ ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ለስድት የወጣው “ልጄ መሞቱን የተረዳሁት ከማኀበራዊ ሚዲያ ነው” ብላለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች።
    ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የማተራመስ እርምጃን በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች። ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ ጌታቸው ረዳ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባራት በሚያደናቅፉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሹመኞች ምደባን ጨምሮ የአስተዳደራቸውን ተግባራት የሚያደናቅፉ ማንኛውም አካላት ላይ “ህጋዊ እርምጃ” እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል ለጋዛ ሕጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ ውጊያ ለማቆም ተስማማች - BBC News አማርኛ
    እስራኤል በጋዛ ለሚገኙ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት እንዲሰጥ “ለሰብአዊ እርዳታ” በሚል ውጊያዋን ለመግታት እንደተስማማች የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዘረኝነት እና ተያይዞት የሚንጸባረቀው የተለያዩ የዘረኝነት አመለካከቶች በተጽእኖው ስር በሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት ጤና ላይ የጤና ቀውስን ያስከትላል። በሽታን በመለየት፣ በምርመራ፣ በህክምና እና ተያያዥ አገለግሎቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ የዘረኝነት ኢላማ የሆኑ ሰዎች ጤናን ያቃውሳል።
    ዘረኝነት እና ተያይዞት የሚንጸባረቀው የተለያዩ የዘረኝነት አመለካከቶች በተጽእኖው ስር በሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት ጤና ላይ የጤና ቀውስን ያስከትላል። በሽታን በመለየት፣ በምርመራ፣ በህክምና እና ተያያዥ አገለግሎቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ የዘረኝነት ኢላማ የሆኑ ሰዎች ጤናን ያቃውሳል።
    WWW.BBC.COM
    የዘረኝነት ተጽእኖ በተለያየ መልኩ በሰዎች ጤና ላይ የሚያስከትለው ከባድ ቀውስ - BBC News አማርኛ
    ዘረኝነት እና ተያይዞት የሚንጸባረቀው የተለያዩ የዘረኝነት አመለካከቶች በተጽእኖው ስር በሚሆኑ የማኅበረሰብ አባላት ጤና ላይ የጤና ቀውስን ያስከትላል። በሽታን በመለየት፣ በምርመራ፣ በህክምና እና ተያያዥ አገለግሎቶች ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ የዘረኝነት ኢላማ የሆኑ ሰዎች ጤናን ያቃውሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ኮሪያውያን ወላጆች እስረኛ ሳይሆኑ ለምን ‘መታሰርን’ ፈለጉ? - BBC News አማርኛ
    ኮሪያውያን ወላጆች በራሳቸው ፈቃድ አምስት ካሬ ሜትር በሚሆኑ ጠባብ ክፍሎች ውስጥ ስልክ ወይም ላፕቶፕ ሳይዙ ተዘግተው ይቀመጣሉ። ወላጆች ከክፍሎቹ ባዶ ግድግዳ ጋር ተፋጠው ነው የሚያሳልፉት። ሰማያዊ ቀለም ያለው የእስረኞች የደንብ ልብስ ይለብሳሉ፤ ነገር ግን እስረኞች አይደሉም። ይህንን የሚያደርጉት በልጆቻቸው ምክንያት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ።
    ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ - BBC News አማርኛ
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር አንድርያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሐሙስ ነሐሴ 23/2016 ዓ.ም. ማረፋቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ከኔቶ አባል ሀገራት የተረከበችው ኤፍ-16 የጦር ጄት በሩሲያ ጥቃት ወደመ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በቅርቡ ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ካገኘቻቸው ኤፍ-16 የጦር ጄቶች መካከል አንዱ በሩሲያ ጥቃት መውደሙን የዩክሬን ወታደራዊ ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares