• Silashii (Kumasaaf) Mul'taa - Gargar Nu Baasuuf - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Silashii (Kumasaaf) Mul'taa - Gargar Nu Baasuuf - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • ዴቪ በአሁኑ ወቅት በሴቶች ኦፕን ዘርፍ ከዓለማችን ቁጥር አንድ የቀስት ተወዳዳሪ ተብላ ተመድባለች። በ2023 በዓለም የፓራ-አርቸሪ የዓለም ሻምፒዮና ሁለተኛ በመወጣት የብር ሜዳሊያ አግኝታ ነው ለፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር የበቃችው።
    ዴቪ በአሁኑ ወቅት በሴቶች ኦፕን ዘርፍ ከዓለማችን ቁጥር አንድ የቀስት ተወዳዳሪ ተብላ ተመድባለች። በ2023 በዓለም የፓራ-አርቸሪ የዓለም ሻምፒዮና ሁለተኛ በመወጣት የብር ሜዳሊያ አግኝታ ነው ለፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር የበቃችው።
    WWW.BBC.COM
    ወርቅ ለማምጣት ያለመችው በእግር ቀስት የምትወረውረው ሕንዳዊቷ አትሌት - BBC News አማርኛ
    ዴቪ በአሁኑ ወቅት በሴቶች ኦፕን ዘርፍ ከዓለማችን ቁጥር አንድ የቀስት ተወዳዳሪ ተብላ ተመድባለች። በ2023 በዓለም የፓራ-አርቸሪ የዓለም ሻምፒዮና ሁለተኛ በመወጣት የብር ሜዳሊያ አግኝታ ነው ለፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር የበቃችው።
    0 Comments 0 Shares
  • በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሴት ልጅ የመራቢያ አካልን በተመለከተ የሚነሱ ጉዳዮች እና የሚጋሩ ምክሮች አነጋጋሪ እና አሳሳቢ ሆነዋል። በዚህ የተነሳ በርካቶች ጤናማ ያልሆኑ ምርቶችን ለመጠቀም እና አላስፈላጊ ቀዶ ሕክምናዎችን እንዲያከናውኑ አድርጓቸዋል። ይህም በሴቶች ጤና ላይ አደጋን እየደቀነ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ስጋታቸውን ይገልጻሉ።
    በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሴት ልጅ የመራቢያ አካልን በተመለከተ የሚነሱ ጉዳዮች እና የሚጋሩ ምክሮች አነጋጋሪ እና አሳሳቢ ሆነዋል። በዚህ የተነሳ በርካቶች ጤናማ ያልሆኑ ምርቶችን ለመጠቀም እና አላስፈላጊ ቀዶ ሕክምናዎችን እንዲያከናውኑ አድርጓቸዋል። ይህም በሴቶች ጤና ላይ አደጋን እየደቀነ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ስጋታቸውን ይገልጻሉ።
    WWW.BBC.COM
    ማኅበራዊ ሚዲያ በሴቶች የብልት ጤና ላይ የደቀነው አደጋ - BBC News አማርኛ
    በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሴት ልጅ የመራቢያ አካልን በተመለከተ የሚነሱ ጉዳዮች እና የሚጋሩ ምክሮች አነጋጋሪ እና አሳሳቢ ሆነዋል። በዚህ የተነሳ በርካቶች ጤናማ ያልሆኑ ምርቶችን ለመጠቀም እና አላስፈላጊ ቀዶ ሕክምናዎችን እንዲያከናውኑ አድርጓቸዋል። ይህም በሴቶች ጤና ላይ አደጋን እየደቀነ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ስጋታቸውን ይገልጻሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በስልጣን ላይ ባለበት ወቅት ትችቶችን ጽፎብኛል ያለውን ጋዜጠኛ የገደለው የአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ፖለቲከኛ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት።
    በስልጣን ላይ ባለበት ወቅት ትችቶችን ጽፎብኛል ያለውን ጋዜጠኛ የገደለው የአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ፖለቲከኛ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት።
    WWW.BBC.COM
    ትችት ጽፎብኛል ያለውን ጋዜጠኛ የገደለው አሜሪካዊ ፖለቲከኛ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት - BBC News አማርኛ
    በስልጣን ላይ ባለበት ወቅት ትችቶችን ጽፎብኛል ያለውን ጋዜጠኛ የገደለው የአሜሪካ ኔቫዳ ግዛት ፖለቲከኛ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት።
    0 Comments 0 Shares
  • ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል
    በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።

    ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።
    WWW.BBC.COM
    በኡጋንዳ ሰዎችን ለመስዋዕትነት እንደሚያቀርብ የተጠረጠረ ግለሰብ ከ24 ራስ ቅሎች ጋር ተያዘ - BBC News አማርኛ
    ማሳሰቢያ፦ ይህ ዘገባ የአንባቢዎችን ስሜት ሊረብሹ የሚችል ፎቶን አካቷል በዩጋንዳ ራሱን ‘ፈዋሽ’ ነኝ ብሎ የሚጠራ አንድ ግለሰብ ለመስዋዕትነት እንደተጠቀማቸው ከተገመቱ 24 የሰዎች ራስ ቅል ጋር ተይዟል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    WWW.BBC.COM
    በቻይና ሁለት መንገደኞች አንዲት ጨቅላን የአውሮፕላን ሽንት ቤት ውስጥ መቆለፋቸው ቁጣ ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    ጉዳዩን በተመለከተ ሐሳባቸውን የሰጡ የማኅበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች “ሕፃናት ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም” የሚል አስተያየት አስፍረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    WWW.BBC.COM
    የቴሌግራም ሥራ አስኪያጅ በወንጀል በመጠርጠሩ ምክንያት ፈረንሳይን ለቆ እንዳይወጣ ታገደ - BBC News አማርኛ
    በተደራጀ ቡድን ሕገ-ወጥ ድርጊት ሲደረግ ተባባሪ ሆኗል፤ ከባለሥልጣናት ጋር ለመተባበር ፈቃደኛ አይደለም፤ እንዲሁም የሕፃናት ወሲባዊ ምስሎች በተደራጀ የወንጀል ቡድን ሲሰራጩ ተባባሪ ሆኗል የሚሉ ክሶች ናቸው የቀረቡበት።
    0 Comments 0 Shares
  • የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ።
    የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ ማክሰኞ 21/ 2016 ዓ.ም መድረሳቸው ተዘገበ። የጦር መሳሪያዎቹ ግብጽ ከአራት አስርት ዓመታት በኋላ ለሶማሊያ ያደረገችው ወታደራዊ ዕርዳታ መሆኑን የዲፕሎማቲክ እና የሶማሊያ መንግሥት ምንጮችን ዋቢ አድርጎ ሮይተርስ ዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች ሞቃዲሾ ማረፋቸው ተዘገበ - BBC News አማርኛ