Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቀድሞ የሩሲያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ታሰሩ
    የቀድሞው የመከላከያ ምክትል ሚኒስትር ፓቬልፖፖቭ በማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው ትላንት ሐሙስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሩሲያ መንግስት ዜና ማሰራጫ ዘግቧል። ፖፖቭ በተጠረጠሩበት ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው እና ከተፈረደባቸው እስከ 10 አመት እስራት ይጠብቃቸዋል። በፖፖቭ ላይ የተመሰረተው ክስ፣ሞስኮ በሚገኘው የፓትሪዮትፓርክ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ እንቅስቃሴዎች ጋር የተያያዘ ነው፡፡ በወጣት ሩሲያውያን መካከል የሀገር ፍቅር ስሜትን ለመፍጠር የተቋቋመው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ጣለች
    ዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ፣ ለሰብአዊ ርዳታ እጅግ ደሃ ወደ ሆነቸው ሀገር እንዳይገባ እንቅፋት ሆነዋል ባለቻቸው ቁጥራቸው በውል ባልታወቀ ደቡብ ሱዳናውያን ላይ የቪዛ ማዕቀብ መጣሏን ዛሬ ዓርብ አስታወቀች፡፡ የዩናትይድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ “እኤአ በ2011 ነጻነቷን ከሱዳን የተቀዳጀችው ደቡብ ሱዳን ለአምስት ዓመት የዘለቀው የርስ በርስ ጦርነት እኤኤ በ2018 በተካሄደው የሰላም ስምምነት ካበቃ በኋላ የደቡብ ሱዳን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ በዐዲሱ የሶማሊያ የሰላም ተልዕኮ ውስጥ የመካተት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች
    ኢትዮጵያ፣ በዐዲሱ የሶማሊያ የሰላም ተልዕኮ ውስጥ በመካተት ሽብርተኝነትን የመዋጋትና የሶማሊያን መንግሥት የመርዳት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ዛሬ ዐርብ፣ ነሐሴ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ ከጎረቤት ሀገራት ጋራ ያላትን ግንኙነት ለማጠናከርና ዓለም አቀፍ አጋርነቶችን ለመፍጠር ያለመ ነው፤ ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት፣...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሰሜን ሸዋ ዞን ታግተው ከነበሩት 52 መንገደኞች ስምንቱ አሁንም አልተለቀቁም
    ትላንት ኀሙስ፣ ከዐዲስ አበባ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ሲጓዙ የነበሩ 52 ሰዎች፣ በታጣቂዎች ታግተው እንደነበር የገለጸው በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር፣ ኾኖም አብዛኛዎቹ ወዲያውኑ አምልጠው ስምንት ተሳፋሪዎች ብቻ መቅረታቸውን አስታውቋል።። በኦሮሚያ ክልል፣ በገብረ ጉራቻ እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መካከል ባለ ቦታ ላይ፣ ከማሽላ ማሳ ውስጥ የወጡ ታጣቂዎች አውቶብሱን አስቁመው፣ አሽከርካሪውን ጨምሮ 52 ተሳፋሪዎችን ወደ ጫካ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በምዕራብ ጎንደር ዞን ሁለት የስደተኛ መጠለያዎች መዘጋታቸውን ተመድ አስታወቀ
    በዐማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን የነበሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአውላላ እና የኩመር የስደተኛ መጠለያዎች መዘጋታቸውን፣ የድርጅቱ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር በምኅጻሩ ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ፡፡ ሁለቱም መጠለያዎች የጸጥታ ችግር እንደነበረባቸው፣ የስደተኞች ተቋሙ ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ የሱዳንን ጦርነት ሸሽተው እየመጡ ያሉትን ስደተኞች ለማስጠለልም፣ ከኢትዮጵያ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ጋራ በመተባበር፣...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሶማሊያ የምትገኝ ከተማ የግብፅ ኃይሎች የሚሰማሩ ከሆነ እንደምትቃወም አስታወቀች
    በሶማሊያ በባኩል ክልል በምትገኘው ሁዱር ከተማ የሚገኙ ባለሥልጣናት የግብፅ ኃይሎች በአካባቢው የሚሰማሩ ከሆነ እንደሚቃወሙ አስታውቀው፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች የአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት ልዑል አካል እንዲሆኑና ተልዕኳቸውን እንዲቀጥሉ እንደሚሹ አስታውቀዋል። የቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ባልደረባ ሃሩን ማሩፍ ያደረሰን ዘገባ ነው። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-31 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሃሪስ ከአንዳንዱ ግራ ዘመም አቋማቸው ገሽሸ ለማለት የወሰዱትን እርምጃ ተከላከሉ
    የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ በምርጫ ዘመቻቸው የመጀመሪቸው የሆነውን የቴሌቭዢን ቃለ መጠይቅ ትላንት ሐሙስ የሰጡ ሲሆን፣ በኢሚግሬሽን ጉዳይ ጠንከር ያለ አያያዝ እንዲሚኖራቸው እና አሜሪካ ለእስራኤል የምትሰጠውን የጦር መሣሪያ እንደማትከለክል ተናግረዋል። አስማሚ አመለካከት ለመያዝ ሲጥሩም ቢሆን "ከማምንባቸው እሴቶቼ ዝንፍ አላልኩም" ሲሉ አጽንዖት ሰጥተው ተከላክለዋል። በዚህ ዙሪያ አሶሽዬትድ ፕሬስ እና የአሜሪካ ድምፅ ያጠናቀሩትን ዘገባ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Maya Media
    2024-08-30 13:54:02 -
    ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (21161-21168 of 306201)
  • «
  • Prev
  • 2644
  • 2645
  • 2646
  • 2647
  • 2648
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory