• ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን የድንበር ፍጥጫን ለማብቃት የአልጀርስ ስምምነትን ለመቀበል ማሳወቋን ተከትሎ ከኤርትራ በኩል ምላሽ እየተጠበቀ ነው።
    ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን የድንበር ፍጥጫን ለማብቃት የአልጀርስ ስምምነትን ለመቀበል ማሳወቋን ተከትሎ ከኤርትራ በኩል ምላሽ እየተጠበቀ ነው።
    WWW.BBC.COM
    "ኤርትራ የምትሰጠው አዲስ መግለጫ የለም" በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር
    ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን የድንበር ፍጥጫን ለማብቃት የአልጀርስ ስምምነትን ለመቀበል ማሳወቋን ተከትሎ ከኤርትራ በኩል ምላሽ እየተጠበቀ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ የደኅንነት ኃላፊ ሾሙ
    በጋዜጣዉ ሪፓርተር
    Thu, 06/07/2018 - 20:26
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ የደኅንነት ኃላፊ ሾሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Thu, 06/07/2018 - 20:26
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ የደኅንነት ኃላፊ ሾሙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጄኔራል አደም መሐመድን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾሙ፡፡ ጄኔራል አደም አቶ ጌታቸው አሰፋን ይተካሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ የደኅንነት አማካሪያቸው አድርገው የሾሟቸው አቶ አባዱላ ገመዳና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩት አቶ ግርማ ብሩ በጡረታ እንዲሰናበቱ አድርገዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾሙ
    በጋዜጣዉ ሪፓርተር
    Thu, 06/07/2018 - 19:08
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾሙ በጋዜጣዉ ሪፓርተር Thu, 06/07/2018 - 19:08
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሾሙ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን አዲሱ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም አድርገው ሐሙስ ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ሾሙ፡፡ ጄኔራል ሰዓረ ለ17 ዓመታት ሲያገለግሉ የቆዩትን ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ይተካሉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል። ይህችው ወጣት በተፈጥሮ የታደለችው ሰፊ የቅንድብ ጸጉር የፋሽን ብሎገር ለመሆን እንዳስቻላትም ነው የተገለጸው። በዚህም ወጣቷ ከ90ሺህ በላይ የኢንስታግራምና 10 ሺህ ያህል የማህበራዊ ሚዲያ ተከታይ […]
    The post ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል። ይህችው ወጣት በተፈጥሮ የታደለችው ሰፊ የቅንድብ ጸጉር የፋሽን ብሎገር ለመሆን እንዳስቻላትም ነው የተገለጸው። በዚህም ወጣቷ ከ90ሺህ በላይ የኢንስታግራምና 10 ሺህ ያህል የማህበራዊ ሚዲያ ተከታይ […] The post ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ሰፊ ቅንድቧ ታዋቂ የፋሽን ብሎገር ያደረጋት ወጣት
    አብዛኞቹ ቆነጃጂቶች በውበታቸው ላይ ውበት ለመጨመር በተፈጥሮ ያገኙት የቅንድብ ጸጉራቸውን ሲቀንሱ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ አንዝሀሊካ ፕሮቶድያኮኖቫ የተባለቸው ሩሲያዊት ወጣት የቅንድብ ጸጉር ግንባሯን በከፊል የሚሸፍን ሲሆን፥ ከዚህ የበለጠ የማሳደግ ፍላጎት አላት ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል። ለዚህችም ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ህይወት በአሜሪካ እንደሚታሰበው ቀላል አልሆነላትም። የምትጠለልበት መኖሪያ ቤቴ ብላ የምትጠራው ማረፊያ ሳይኖራት ኑሮን በ፤አሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ለመምራት ተገዳለች። በሂውስተን አካባቢ ከሚግኝ ሁለተኛደ ረጃ ትምህርት ቤት በአንደኝነት እና በመአረግ በመመረቅ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው ይህች […]
    The post በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል። ለዚህችም ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ህይወት በአሜሪካ እንደሚታሰበው ቀላል አልሆነላትም። የምትጠለልበት መኖሪያ ቤቴ ብላ የምትጠራው ማረፊያ ሳይኖራት ኑሮን በ፤አሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ለመምራት ተገዳለች። በሂውስተን አካባቢ ከሚግኝ ሁለተኛደ ረጃ ትምህርት ቤት በአንደኝነት እና በመአረግ በመመረቅ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው ይህች […] The post በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በአሜሪካ የምትኖረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ የመኪና ስጦታ ተበረከተላት
    ብዙዎቻችን ስለአሜሪካ ስናስብ ሁሉ ነገር ቀላል ኑሮውም አልጋ በአልጋ የሚሆንልን ይመስለናል። አንዳንዴ ግንነገሮች እንዳሰብናቸው ሳይሆን ፈጽሞ እንዳልጠበቅናቸው የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል።
    0 Comments 0 Shares
  • የህብረተሰቡን አቅም ባማከለ ወጪ አገልግሎት እየሠጠ ያለዉ የጣና ሐይቅ የጀልባ ትራንስፖርት ለጎብኚዎች መበራከት እና እርካታ ምክንያት ሆኗል፡፡ ወጣት ፍሬዉ አስረስ በጣና ሃይቅ ለጎብኝዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ጀልባዎች መካከል የአንዷ ቀዛፊ ነዉ፡፡ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጀልባ ወደ ስፍራዉ የሚመጡ ጎብኝዎችን በሀይቁ ላይ ከማንሸራሸር በተጨማሪ በጣና ደሴቶች ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ገዳማትን ያስጎበኛል፡፡ በወጣለት ተራ መሰረት ደንበኞችን ለማስተናገድ ጀልባውን በሀይቁ […]
    The post የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የህብረተሰቡን አቅም ባማከለ ወጪ አገልግሎት እየሠጠ ያለዉ የጣና ሐይቅ የጀልባ ትራንስፖርት ለጎብኚዎች መበራከት እና እርካታ ምክንያት ሆኗል፡፡ ወጣት ፍሬዉ አስረስ በጣና ሃይቅ ለጎብኝዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ጀልባዎች መካከል የአንዷ ቀዛፊ ነዉ፡፡ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጀልባ ወደ ስፍራዉ የሚመጡ ጎብኝዎችን በሀይቁ ላይ ከማንሸራሸር በተጨማሪ በጣና ደሴቶች ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ገዳማትን ያስጎበኛል፡፡ በወጣለት ተራ መሰረት ደንበኞችን ለማስተናገድ ጀልባውን በሀይቁ […] The post የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ
    ተማሪ ሜሮን እና ሁለት ጓደኞቿ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ሲሆኑ በጣና ሃይቅ ላይ በተደጋጋሚ በጀልባ የመመላለስ ልምድ ስላላቸው ወደ ፍሬዉ ጀልባ ገብተዋል ...
    0 Comments 0 Shares
  • ጠ/ሚኒስትሩ በዩጋንዳ ጉብኝት የሚያደርጉት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ባደረገላቸው ግብዣ ነው። በጉብኝታቸው ዶ/ር አብይ ከፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ እና የአገሪቱ ባለስልጠናት ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይወያያሉ። የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒሰትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከዚህ በፊት በጅቡቲ፣ በሱዳን ፣ በኬንያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት በማድረግ ከአገሮቹ ጋር ያለው ግንኙነት ከነበረበት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር መግባበት […]
    The post የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ደ/ር አብይ አህመድ ወደ ዩጋንዳ አመሩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ጠ/ሚኒስትሩ በዩጋንዳ ጉብኝት የሚያደርጉት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ባደረገላቸው ግብዣ ነው። በጉብኝታቸው ዶ/ር አብይ ከፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ እና የአገሪቱ ባለስልጠናት ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይወያያሉ። የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒሰትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከዚህ በፊት በጅቡቲ፣ በሱዳን ፣ በኬንያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት በማድረግ ከአገሮቹ ጋር ያለው ግንኙነት ከነበረበት ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር መግባበት […] The post የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ደ/ር አብይ አህመድ ወደ ዩጋንዳ አመሩ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ደ/ር አብይ አህመድ ወደ ዩጋንዳ አመሩ
    ጠ/ሚኒስትሩ በዩጋንዳ ጉብኝት የሚያደርጉት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ባደረገላቸው ግብዣ ነው ...