የህብረተሰቡን አቅም ባማከለ ወጪ አገልግሎት እየሠጠ ያለዉ የጣና ሐይቅ የጀልባ ትራንስፖርት ለጎብኚዎች መበራከት እና እርካታ ምክንያት ሆኗል፡፡ ወጣት ፍሬዉ አስረስ በጣና ሃይቅ ለጎብኝዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ጀልባዎች መካከል የአንዷ ቀዛፊ ነዉ፡፡ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጀልባ ወደ ስፍራዉ የሚመጡ ጎብኝዎችን በሀይቁ ላይ ከማንሸራሸር በተጨማሪ በጣና ደሴቶች ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ገዳማትን ያስጎበኛል፡፡ በወጣለት ተራ መሰረት ደንበኞችን ለማስተናገድ ጀልባውን በሀይቁ […]
The post የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የህብረተሰቡን አቅም ባማከለ ወጪ አገልግሎት እየሠጠ ያለዉ የጣና ሐይቅ የጀልባ ትራንስፖርት ለጎብኚዎች መበራከት እና እርካታ ምክንያት ሆኗል፡፡ ወጣት ፍሬዉ አስረስ በጣና ሃይቅ ለጎብኝዎች አገልግሎት ከሚሰጡ ጀልባዎች መካከል የአንዷ ቀዛፊ ነዉ፡፡ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጀልባ ወደ ስፍራዉ የሚመጡ ጎብኝዎችን በሀይቁ ላይ ከማንሸራሸር በተጨማሪ በጣና ደሴቶች ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ገዳማትን ያስጎበኛል፡፡ በወጣለት ተራ መሰረት ደንበኞችን ለማስተናገድ ጀልባውን በሀይቁ […] The post የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
የጎብኚዎችን ቁጥር እያበራከተ ያለው መስህብ
ተማሪ ሜሮን እና ሁለት ጓደኞቿ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ሲሆኑ በጣና ሃይቅ ላይ በተደጋጋሚ በጀልባ የመመላለስ ልምድ ስላላቸው ወደ ፍሬዉ ጀልባ ገብተዋል ...
0 Comments 0 Shares