• ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ አነስተኛ የግል የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ መገኘቱ ተገልጿል። የኬኒያ መንገደኞች ባለስልጣን የሆኑት ፓውል ማሪንጋ እንደተናገሩት አውሮፕላኑ በኬኒያ ማዕከል አካባቢ በሚገኘው አበርዳረስ ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ተገኝቷል። ይሁን እንጂ በውስጡ የነበሩ የሁለት አብራሪዎችና የ8 ተሳፋሪዎች እጣ ፈንታ እስካሁን ምን እንደሆነ ያለመታወቁ ነው የተገለጸው። አደጋው ከመድረሱ በፊት አውሮፕላኑ በ11ሺህ900 ጫማ ከፍታ ላይ ይበር […]
    The post ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ ተገኘ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ አነስተኛ የግል የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ መገኘቱ ተገልጿል። የኬኒያ መንገደኞች ባለስልጣን የሆኑት ፓውል ማሪንጋ እንደተናገሩት አውሮፕላኑ በኬኒያ ማዕከል አካባቢ በሚገኘው አበርዳረስ ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ተገኝቷል። ይሁን እንጂ በውስጡ የነበሩ የሁለት አብራሪዎችና የ8 ተሳፋሪዎች እጣ ፈንታ እስካሁን ምን እንደሆነ ያለመታወቁ ነው የተገለጸው። አደጋው ከመድረሱ በፊት አውሮፕላኑ በ11ሺህ900 ጫማ ከፍታ ላይ ይበር […] The post ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ ተገኘ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ ተገኘ
    ትናንት ከሰዓት በኋላ ጠፍቶ የነበረው የኬኒያ አነስተኛ የግል የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ መገኘቱ ተገልጿል። የኬኒያ መንገደኞች ባለስልጣን የሆኑት ፓውል ማሪንጋ እንደተናገሩት አውሮፕላኑ በኬኒያ ማዕከል አካባቢ በሚገኘው አበርዳረስ ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ተገኝቷል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • በሚቀጥለው ሳምንት የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ መሪዎች በሲንጋፖር በሚያካሂዱት ስብሰባ ወቅት ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ ፕሮግራም ወቅት ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ሲንጋፖርና ከሲንጋፖር ወደ ሌሎች አካባቢዎች የሚጓዙ መንገደኖች ፕሮግራማቸውን ማራዘም እንዳለባቸው የሲንጋፖር የመከላከያና የሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣናት ገልጸዋል ተብሏል። ለደህንነት ቁጥጥር ሲባልም በዚህ ወቅት በሲንጋፖር ቻንጊ የአየር ማረፊያ የሚያርፉ አውሮፕላኖች ፍጥነት እንዲቀንሱና በወቅቱ […]
    The post የሰሜን ኮሪያና የአሜሪካ መሪዎች ስብሳባ እስኪጠናቀቅ ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በሚቀጥለው ሳምንት የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ መሪዎች በሲንጋፖር በሚያካሂዱት ስብሰባ ወቅት ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ ፕሮግራም ወቅት ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ሲንጋፖርና ከሲንጋፖር ወደ ሌሎች አካባቢዎች የሚጓዙ መንገደኖች ፕሮግራማቸውን ማራዘም እንዳለባቸው የሲንጋፖር የመከላከያና የሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣናት ገልጸዋል ተብሏል። ለደህንነት ቁጥጥር ሲባልም በዚህ ወቅት በሲንጋፖር ቻንጊ የአየር ማረፊያ የሚያርፉ አውሮፕላኖች ፍጥነት እንዲቀንሱና በወቅቱ […] The post የሰሜን ኮሪያና የአሜሪካ መሪዎች ስብሳባ እስኪጠናቀቅ ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል ነው appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የሰሜን ኮሪያና የአሜሪካ መሪዎች ስብሳባ እስኪጠናቀቅ ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል ነው
    በሚቀጥለው ሳምንት የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ መሪዎች በሲንጋፖር በሚያካሂዱት ስብሰባ ወቅት ሲንጋፖር በአየር በረራ ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተገልጿል። በዚሁ ፕሮግራም ወቅት ከሌሎች አካባቢዎች ወደ ሲንጋፖርና ከሲንጋፖር ወደ ሌሎች አካባቢዎች የሚጓዙ መንገደኖች ፕሮግራማቸውን ማራዘም እንዳለባቸው የሲንጋፖር የመከላከያና የሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣናት ገልጸዋል ተብሏል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • ህፃናት ቃላትን ከቃላት በማገጣጠም አረፍተ ነገር ለመመስረት በሚሞክሩበት እድሜ የ4 ዓመቱ ህንዳዊ ልጅ ግን መፅፋህ ጽፎ ማሳተሙ ተሰምቷል። በዚህም የ4 ዓመቱ ህፃን ባለትንሽ አድሜ የህንድ ደራሲ የሚል ስያሜን አግኝቷል። አያን ጎጎይ ጎሃን የሚባለው እና በህንድ ሰሜናዊ ላኪምፑር ነዋሪ የሆነው የ4 ዓመቱ ልጅ ነው የህንድ ትንሹ እድሜ ትንሹ ደራሲ የሚል ማእረግን ያገኘው። የ4 ዓመቱ ደራሲ ጎሀይን […]
    The post በትንሽ እድሜው ደራሲ የሆነው የ4 ዓመቱ ህንዳዊ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ህፃናት ቃላትን ከቃላት በማገጣጠም አረፍተ ነገር ለመመስረት በሚሞክሩበት እድሜ የ4 ዓመቱ ህንዳዊ ልጅ ግን መፅፋህ ጽፎ ማሳተሙ ተሰምቷል። በዚህም የ4 ዓመቱ ህፃን ባለትንሽ አድሜ የህንድ ደራሲ የሚል ስያሜን አግኝቷል። አያን ጎጎይ ጎሃን የሚባለው እና በህንድ ሰሜናዊ ላኪምፑር ነዋሪ የሆነው የ4 ዓመቱ ልጅ ነው የህንድ ትንሹ እድሜ ትንሹ ደራሲ የሚል ማእረግን ያገኘው። የ4 ዓመቱ ደራሲ ጎሀይን […] The post በትንሽ እድሜው ደራሲ የሆነው የ4 ዓመቱ ህንዳዊ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በትንሽ እድሜው ደራሲ የሆነው የ4 ዓመቱ ህንዳዊ
     ህፃናት ቃላትን ከቃላት በማገጣጠም አረፍተ ነገር ለመመስረት በሚሞክሩበት እድሜ የ4 ዓመቱ ህንዳዊ ልጅ ግን መፅፋህ ጽፎ ማሳተሙ ተሰምቷል። በዚህም የ4 ዓመቱ ህፃን ባለትንሽ አድሜ የህንድ ደራሲ የሚል ስያሜን አግኝቷል።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የዚህን ቻይናዊ እድሜውን አይተው ይገምቱ ቢባሉ ምናልባትም የበርካታ የልጅ ልጆች ባለቤት ሊሆኑ የሚችሉ የ80 ዓመት አዛውንት ናቸው ማለቶ አይቀርም፡፡ በምላሾ እርሶ አልተሳሳቱም ሆኖም ስያው ስሌይ የተባለው ቻይናዊ የ18 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው፡፡ ይህ ታዳጊ ብዙ ሰዎች ላይ የማይታይ የጤና እክል ያጋጠመው ሲሆን፥ የፊት ቆዳው እንዲሸበሸብ የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡ ቻይናዊው ምልክቱን ማስተዋል የጀመረው […]
    The post አዛውንቱ የ18 ዓመት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የዚህን ቻይናዊ እድሜውን አይተው ይገምቱ ቢባሉ ምናልባትም የበርካታ የልጅ ልጆች ባለቤት ሊሆኑ የሚችሉ የ80 ዓመት አዛውንት ናቸው ማለቶ አይቀርም፡፡ በምላሾ እርሶ አልተሳሳቱም ሆኖም ስያው ስሌይ የተባለው ቻይናዊ የ18 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው፡፡ ይህ ታዳጊ ብዙ ሰዎች ላይ የማይታይ የጤና እክል ያጋጠመው ሲሆን፥ የፊት ቆዳው እንዲሸበሸብ የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡ ቻይናዊው ምልክቱን ማስተዋል የጀመረው […] The post አዛውንቱ የ18 ዓመት ወጣት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    አዛውንቱ የ18 ዓመት ወጣት
    የዚህን ቻይናዊ እድሜውን አይተው ይገምቱ ቢባሉ ምናልባትም የበርካታ የልጅ ልጆች ባለቤት ሊሆኑ የሚችሉ የ80 ዓመት አዛውንት ናቸው ማለቶ አይቀርም፡፡ በምላሾ እርሶ አልተሳሳቱም ሆኖም ስያው ስሌይ የተባለው ቻይናዊ የ18 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው፡፡
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • በኢራቋ ባግዳድ ከተማ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን ምንጮች የኢራቅ ፖሊስን በመጥቀስ ገለፁ። በትናንት ምሽቱ ፍንዳታ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪም 90 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሷል ነው የተባለው። ከፍንዳታው አካባቢ የወጡ ፎቶግራፎችም የፈራረሱ ህንፃዎች እና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም በአደጋው ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው እና የተደናገጡ ቤተሰቦቻቸውን ያሳያሉ። የኢራቅ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል […]
    The post በኢራቅ ባግዳድ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    በኢራቋ ባግዳድ ከተማ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን ምንጮች የኢራቅ ፖሊስን በመጥቀስ ገለፁ። በትናንት ምሽቱ ፍንዳታ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪም 90 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሷል ነው የተባለው። ከፍንዳታው አካባቢ የወጡ ፎቶግራፎችም የፈራረሱ ህንፃዎች እና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም በአደጋው ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው እና የተደናገጡ ቤተሰቦቻቸውን ያሳያሉ። የኢራቅ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል […] The post በኢራቅ ባግዳድ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    በኢራቅ ባግዳድ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ
    በኢራቋ ባግዳድ ከተማ በደረሰ ፍንዳታ በትንሹ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን ምንጮች የኢራቅ ፖሊስን በመጥቀስ ገለፁ። በትናንት ምሽቱ ፍንዳታ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪም 90 ሰዎች ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሷል ነው የተባለው።
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • የዩናይትድ ስቴት አሜሪካ መንግሥት C-130 በመባል የሚታወቅ የጦር አውሮኘላን ለኢትዮጵያ መንግሥት ሰጠ። አውሮኘላኑ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሚሰጣት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ የሚውል ነው ተብሏል። C-130 አሜሪካ ሰራሽ ባለአራት ሞተር ወታደራዊ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አውሮኘላን ሲሆን አውሮኘላኑ በሠላም ማስከበር ሂደት ሲቪል ዜጎችን ለመርዳትና የሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ይውላል ተብሎአል። U.S. Government Delivers C-130 Aircraft to Ethiopia Bishoftu, […]
    The post የአሜሪካ መንግሥት የጦር አውሮኘላን ድጋፍ ሰጠ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የዩናይትድ ስቴት አሜሪካ መንግሥት C-130 በመባል የሚታወቅ የጦር አውሮኘላን ለኢትዮጵያ መንግሥት ሰጠ። አውሮኘላኑ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሚሰጣት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ የሚውል ነው ተብሏል። C-130 አሜሪካ ሰራሽ ባለአራት ሞተር ወታደራዊ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አውሮኘላን ሲሆን አውሮኘላኑ በሠላም ማስከበር ሂደት ሲቪል ዜጎችን ለመርዳትና የሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ይውላል ተብሎአል። U.S. Government Delivers C-130 Aircraft to Ethiopia Bishoftu, […] The post የአሜሪካ መንግሥት የጦር አውሮኘላን ድጋፍ ሰጠ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአሜሪካ መንግሥት የጦር አውሮኘላን ድጋፍ ሰጠ
    C-130 አሜሪካ ሰራሽ ባለአራት ሞተር ወታደራዊ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አውሮኘላን ሲሆን አውሮኘላኑ በሠላም ማስከበር ሂደት ሲቪል ዜጎችን ለመርዳትና የሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ይውላል ተብሎአል ...
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Haftom Alem - Ketsali - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    Haftom Alem - Ketsali - New Tigrigna Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Amanuel X Abel ft. Redu - Asnekiw - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Amanuel X Abel ft. Redu - Asnekiw - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares