• ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    WWW.BBC.COM
    አቢሲኒያ ‘በድንጋይዋ ከተማ’ - BBC News አማርኛ
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው - BBC News አማርኛ
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸውን ጥያቄዎች በማለት “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?
    በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?
    WWW.BBC.COM
    ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ስለማስታወሳቸው የሚደረግ ጥናት - BBC News አማርኛ
    በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?
    0 Comments 0 Shares
  • እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    WWW.BBC.COM
    የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት፡ ሲቲ በዚህ ሳምንት የዋንጫ ባለቤት ይሆናል? እነ ማን ይወርዳሉ? - BBC News አማርኛ
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በየመን የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስክሬኖች ማግኘታቸውን ስደተኞች ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ ዘመናዊዎቹን ኤፍ-16 የጦር ጄቶች ለዩክሬን ለማስታጠቅ ፈቀደች - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    0 Comments 0 Shares
  • ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    WWW.BBC.COM
    በመላው ዓለም የወንድ መሃንነት ለምን በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ? - BBC News አማርኛ
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።
    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።
    WWW.BBC.COM
    የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ገለጸ - BBC News አማርኛ