• ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል በፍልስጤም የእስላማዊ ጅሃድ ታጣቂ መሪዎችን መግደልና የቡድኑ የ“እበቀላለሁ” ዛቻ - BBC News አማርኛ
    ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    WWW.BBC.COM
    በጣልያን በጎርፍ ምክንያት 13 ሰዎች ሲሞቱ 13 ሺህ ተፈናቀሉ - BBC News አማርኛ
    ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ዋነኛዋ መኪና ላኪ አገር ሆነች - BBC News አማርኛ
    ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ስንዴ እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሱዳን ጦር ኣዛዥ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ምክትላቸውና ተፋላሚያቸው የሆኑትን ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲን ከስልጣን አሰናበቱ።
    የሱዳን ጦር ኣዛዥ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ምክትላቸውና ተፋላሚያቸው የሆኑትን ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲን ከስልጣን አሰናበቱ።
    WWW.BBC.COM
    የሱዳኑ ጦር መሪ ምክትላቸውና ተፋላሚያቸውን ጄነራል ከስልጣን አሰናበቱ - BBC News አማርኛ
    የሱዳን ጦር ኣዛዥ ሌተናል ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ምክትላቸውና ተፋላሚያቸው የሆኑትን ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሄምቲን ከስልጣን አሰናበቱ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    WWW.BBC.COM
    አቢሲኒያ ‘በድንጋይዋ ከተማ’ - BBC News አማርኛ
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው - BBC News አማርኛ
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸውን ጥያቄዎች በማለት “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?
    በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?
    WWW.BBC.COM
    ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ስለማስታወሳቸው የሚደረግ ጥናት - BBC News አማርኛ