• እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    WWW.BBC.COM
    የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት፡ ሲቲ በዚህ ሳምንት የዋንጫ ባለቤት ይሆናል? እነ ማን ይወርዳሉ? - BBC News አማርኛ
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    በየመን የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስክሬኖች ማግኘታቸውን ስደተኞች ተናገሩ - BBC News አማርኛ
    በሳዑዲ አቅራቢያ በሚገኝ የየመን ግዛት ውስጥ ባለስፍራ በጉዞ ላይ ሳሉ በተለያዩ ምክንያቶች የሞቱ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው አስከሬን የኢትዮጵያውያን መሆኑ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ ዘመናዊዎቹን ኤፍ-16 የጦር ጄቶች ለዩክሬን ለማስታጠቅ ፈቀደች - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    0 Comments 0 Shares
  • ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    WWW.BBC.COM
    በመላው ዓለም የወንድ መሃንነት ለምን በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ? - BBC News አማርኛ
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።
    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።
    WWW.BBC.COM
    የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ገለጸ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ ቢያንስ ሰባት መስጊዶች መፍረሳቸውን ለቢቢሲ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባለፉት ሳምንታት አዲስ በተቋቋመው በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በሚገኘው የሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ፈረሱ ስላላቸው መስጊዶች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፏል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ ውስጥ በማሕፀን በር ካንሰር ምክንያት በዓመት 5000 ሴቶች ይሞታሉ። የሞታቸው ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ቀድሞ በማወቅ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ተገቢውን ሕክምና አለማግኘታቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይገልጻል። በተጨማሪም ሴቶች ስለበሽታው በቂ ግንዛቤ ስለሌላቸው የሕክምና ክትትል ቀድመው እንደማይጀምሩ ይነገራል። ይህ የካንሰር አይነት የመከላከያ ክትባት ያለው ሲሆን፣ ከተከሰተ በኋላም በጊዜ ታውቆ ህክምና ከተገኘ መፍትሔ እና ፈውስ ይኖረዋል።
    በኢትዮጵያ ውስጥ በማሕፀን በር ካንሰር ምክንያት በዓመት 5000 ሴቶች ይሞታሉ። የሞታቸው ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ቀድሞ በማወቅ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ተገቢውን ሕክምና አለማግኘታቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይገልጻል። በተጨማሪም ሴቶች ስለበሽታው በቂ ግንዛቤ ስለሌላቸው የሕክምና ክትትል ቀድመው እንደማይጀምሩ ይነገራል። ይህ የካንሰር አይነት የመከላከያ ክትባት ያለው ሲሆን፣ ከተከሰተ በኋላም በጊዜ ታውቆ ህክምና ከተገኘ መፍትሔ እና ፈውስ ይኖረዋል።
    WWW.BBC.COM
    የማሕፀን ጫፍ ካንሰር፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ቸል ስለሚሉት የካንሰር ዓይነት ምን ያህል ያውቃሉ? - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ ውስጥ በማሕፀን በር ካንሰር ምክንያት በዓመት 5000 ሴቶች ይሞታሉ። የሞታቸው ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ቀድሞ በማወቅ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ተገቢውን ሕክምና አለማግኘታቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይገልጻል። በተጨማሪም ሴቶች ስለበሽታው በቂ ግንዛቤ ስለሌላቸው የሕክምና ክትትል ቀድመው እንደማይጀምሩ ይነገራል። ይህ የካንሰር አይነት የመከላከያ ክትባት ያለው ሲሆን፣ ከተከሰተ በኋላም በጊዜ ታውቆ ህክምና ከተገኘ መፍትሔ እና ፈውስ ይኖረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር...! | የኢትዮጵያ ታሪኮች በዘመናት! | በCARD የተዘጋጀ ዶክመንተሪ | Ethiopian History @ArtsTvWorld
    ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር...! | የኢትዮጵያ ታሪኮች በዘመናት! | በCARD የተዘጋጀ ዶክመንተሪ | Ethiopian History @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • Will Ethiopia’s Capital Market Control Inflation and Promote Foreign Investment? @ArtsTvWorld
    Will Ethiopia’s Capital Market Control Inflation and Promote Foreign Investment? @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares