• 0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ ዘመናዊዎቹን ኤፍ-16 የጦር ጄቶች ለዩክሬን ለማስታጠቅ ፈቀደች - BBC News አማርኛ
    አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።
    0 Comments 0 Shares
  • ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    WWW.BBC.COM
    በመላው ዓለም የወንድ መሃንነት ለምን በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ? - BBC News አማርኛ
    ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።
    0 Comments 0 Shares
  • ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።
    ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።
    WWW.BBC.COM
    የአርሰናልን ሽንፈት ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ - BBC News አማርኛ
    ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።
    0 Comments 0 Shares
  • የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።
    የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    “ዋንጫውን አሳልፈን ከሰጠን በኋላ ከሕመማችን ማገገም አለብን” ሚኬል አርቴታ - BBC News አማርኛ
    የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    WWW.BBC.COM
    የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ዕጣን የወሰኑ 10 ክስተቶች - BBC News አማርኛ
    ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    0 Comments 0 Shares
  • ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ - BBC News አማርኛ
    ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    በኤል ሳልቫዶር ስታዲየም በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ቢያንስ 12 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛ
    በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares