0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።አሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።WWW.BBC.COMአሜሪካ ዘመናዊዎቹን ኤፍ-16 የጦር ጄቶች ለዩክሬን ለማስታጠቅ ፈቀደች - BBC News አማርኛአሜሪካ ምዕራባውያን አጋሮቿ የእራሷ ስሪት የሆነውን ኤፍ-16 ተዋጊ ጄትን ጨምሮ እጅግ ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችን ለዩክሬን እንዲያስታጥቁ ልትፈቅድ መሆኑን ገለጸች።0 Comments 0 Shares
-
ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።ወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።WWW.BBC.COMበመላው ዓለም የወንድ መሃንነት ለምን በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ? - BBC News አማርኛወንዶችን ለመሃንነት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች መካከል አንዱ በመላው ዓለም በሚገኙ ወንዶች ዘንድ የወንድ ዘር ፈሳሽ ውስጥ የዘር መጠን መቀነስ (low sperm count) አንዱ ነው። ባለፉት ዓመታት መሃን የሚሆኑ ወንዶች ቁጥር ቢጨምር ስለጉዳዩ ብዙ እየተባለ አይደለም።0 Comments 0 Shares
-
ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።ማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።WWW.BBC.COMየአርሰናልን ሽንፈት ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ - BBC News አማርኛማንቸስተር ሲቲ ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። የዋንጫ ተቀናቃኝ የነበረው አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መረታቱን ተከትሎ ነው ሲቲ ባልድል መሆኑን ያረጋገጠው።0 Comments 0 Shares
-
የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።የአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።WWW.BBC.COM“ዋንጫውን አሳልፈን ከሰጠን በኋላ ከሕመማችን ማገገም አለብን” ሚኬል አርቴታ - BBC News አማርኛየአርሰናሉ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምንም እንኳ “አስገራሚ የውድድር ዘመን ብናሳልፍም ቁስላችን መሻር አለበት” ብሏል።0 Comments 0 Shares
-
ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።WWW.BBC.COMየዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ዕጣን የወሰኑ 10 ክስተቶች - BBC News አማርኛማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።0 Comments 0 Shares
-
ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?WWW.BBC.COMበአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ - BBC News አማርኛቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?0 Comments 0 Shares
-
በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።WWW.BBC.COMበኤል ሳልቫዶር ስታዲየም በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ቢያንስ 12 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛበኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።0 Comments 0 Shares