• በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በፕሬዝዳንቷ ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን ዐቃቤ ሕግ ‘በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ’ አለች - BBC News አማርኛ
    በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    0 Comments 0 Shares
  • ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    WWW.BBC.COM
    በሁለት ቀውሶች መካከል ተይዘው መሄጃ ያጡት ኤርትራውያን ስደተኞች - BBC News አማርኛ
    ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    0 Comments 0 Shares
  • በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
    በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከሰኞ ጀምሮ ለሰባት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ - BBC News አማርኛ
    በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል። የአሁኑ ስምምነት ግን በተለየ ሁኔታ ተፈጻሚነቱን ለመቆጣጠር የሚያስችል አካል እንዳለው አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ ስምምነቱን በማስመልከት ያወጡት መግለጫ አመልክቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአቢሲኒያ አሚን አዋርድ አንድ ሚሊዮን ብር አሸነፉ! - ቢዝነስ ካፌ | Business @ArtsTvWorld
    በአቢሲኒያ አሚን አዋርድ አንድ ሚሊዮን ብር አሸነፉ! - ቢዝነስ ካፌ | Business @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • “Lights, Camera, JUSTICE!” The 17th Addis Film Festival on My Africa @ArtsTvWorld
    “Lights, Camera, JUSTICE!” The 17th Addis Film Festival on My Africa @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''በዮጵ ምክንያት ብዙ እድሎችን አግኝተናል...'' - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Yop Talent Show @ArtsTvWorld
    ''በዮጵ ምክንያት ብዙ እድሎችን አግኝተናል...'' - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Yop Talent Show @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''ለኔ ወደዚህ ውድድር መምጣት በጣም ከባድ ነበር...'' - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Yop Talent Show @ArtsTvWorld
    ''ለኔ ወደዚህ ውድድር መምጣት በጣም ከባድ ነበር...'' - ዮጵ የትወና ውድድር የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Yop Talent Show @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የታፈነ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 | Yetafene Drama Season 1 Episode 4 @ArtsTvWorld
    የታፈነ ድራማ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 | Yetafene Drama Season 1 Episode 4 @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares