• የቱርክ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩው ከማል ኪሊዳሮግሉ ሩሲያን በምርጫ ጣልቃ በመግባት መክሰሳቸውን ተከትሎ ክሬምሊን በቱርክ ምርጫ ጣልቃ እንዳልገባ አስተባብሏል።
    የቱርክ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩው ከማል ኪሊዳሮግሉ ሩሲያን በምርጫ ጣልቃ በመግባት መክሰሳቸውን ተከትሎ ክሬምሊን በቱርክ ምርጫ ጣልቃ እንዳልገባ አስተባብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በቱርክ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች መባሏን አስተባበለች - BBC News አማርኛ
    የቱርክ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩው ከማል ኪሊዳሮግሉ ሩሲያን በምርጫ ጣልቃ በመግባት መክሰሳቸውን ተከትሎ ክሬምሊን በቱርክ ምርጫ ጣልቃ እንዳልገባ አስተባብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • አዝሀር ሾልጋሚ የአያቷን ግብዐተ መሬት ለመፈጸም እየሞከረች ነው። አያቷ ከሞቱ ቀናት ተቆጥረዋል። በትክክል የሞቱበትን ቀን ማንም አያውቅም።
    አዝሀር ሾልጋሚ የአያቷን ግብዐተ መሬት ለመፈጸም እየሞከረች ነው። አያቷ ከሞቱ ቀናት ተቆጥረዋል። በትክክል የሞቱበትን ቀን ማንም አያውቅም።
    WWW.BBC.COM
    “በካርቱም ባዶ ቤት ውስጥ የሞተች አያቴን መቅበር አልቻልኩም” - BBC News አማርኛ
    አዝሀር ሾልጋሚ የአያቷን ግብዐተ መሬት ለመፈጸም እየሞከረች ነው። አያቷ ከሞቱ ቀናት ተቆጥረዋል። በትክክል የሞቱበትን ቀን ማንም አያውቅም።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከ2019 - 2021 (እኤአ) የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል በተጠቀመችው ፀረ ተባይ ኬሚካል ምክንያት 76 ቢሊዮን ንቦቿ ላይ ጉዳት መድረሱን አንድ ዳሰሳ አመለከተ።
    ኢትዮጵያ ከ2019 - 2021 (እኤአ) የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል በተጠቀመችው ፀረ ተባይ ኬሚካል ምክንያት 76 ቢሊዮን ንቦቿ ላይ ጉዳት መድረሱን አንድ ዳሰሳ አመለከተ።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ ለአንበጣ የተረጨው ፀረ ተባይ እንዴት 76 ቢሊዮን ንቦች ላይ ጉዳት አደረሰ? - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ከ2019 - 2021 (እኤአ) የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝን ለመከላከል በተጠቀመችው ፀረ ተባይ ኬሚካል ምክንያት 76 ቢሊዮን ንቦቿ ላይ ጉዳት መድረሱን አንድ ዳሰሳ አመለከተ።
    0 Comments 0 Shares
  • የታንዛኒያዋ የዛንዚባር ደሴት ከሳምንት በፊት በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በተካሄደው ንግግር ምክንያት ትኩረትን ስባ ነበር። በደሴቷ ላይ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ስም ትምህርት ቤት ከመኖሩ በተጨማሪ፣ ነዋሪዎቿ ስለኢትጵያ ያውቃሉ። በእድሜ ጠና ያሉ አዛውንትም ለቢቢሲ ዘጋቢ “አቢሲኒያ እንዴት ናት?” ብለው በመጠየቅ የሰሜኑን ጦርነት በማንሳት “ጊዜ ይቀየራል፤ አቢሲኒያ ታላቅ ናት” ሲሉ ምልከታቸውን ገልጸዋል። ይህ የጉዞ ማስታወሻም ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችን ዳሷል።
    የታንዛኒያዋ የዛንዚባር ደሴት ከሳምንት በፊት በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በተካሄደው ንግግር ምክንያት ትኩረትን ስባ ነበር። በደሴቷ ላይ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ስም ትምህርት ቤት ከመኖሩ በተጨማሪ፣ ነዋሪዎቿ ስለኢትጵያ ያውቃሉ። በእድሜ ጠና ያሉ አዛውንትም ለቢቢሲ ዘጋቢ “አቢሲኒያ እንዴት ናት?” ብለው በመጠየቅ የሰሜኑን ጦርነት በማንሳት “ጊዜ ይቀየራል፤ አቢሲኒያ ታላቅ ናት” ሲሉ ምልከታቸውን ገልጸዋል። ይህ የጉዞ ማስታወሻም ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችን ዳሷል።
    WWW.BBC.COM
    መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ያገናኘችው ታሪካዊቷ ዛንዚባር - BBC News አማርኛ
    የታንዛኒያዋ የዛንዚባር ደሴት ከሳምንት በፊት በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል በተካሄደው ንግግር ምክንያት ትኩረትን ስባ ነበር። በደሴቷ ላይ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ስም ትምህርት ቤት ከመኖሩ በተጨማሪ፣ ነዋሪዎቿ ስለኢትጵያ ያውቃሉ። በእድሜ ጠና ያሉ አዘውንትም ለቢቢሲ ዘጋቢን “አቢሲኒያ እንዴት ናት?” በማለት ስለሰሜኑ ጦርነት ጠቅሰው “ጊዜ ይቀየራል፤ አቢሲኒያ ታላቅ ናት” ሲሉ ምልከታቸውን ገልጸዋል። ይህ የጉዞ ማስታወሻ ይህንን እና ሌሎች ጉዳዮችንም ዳሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    WWW.BBC.COM
    የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ ይነሳልኝ ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉ
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የሚያከናውናቸው ተግባራት! - አበርክቶት @ArtsTvWorld
    የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የሚያከናውናቸው ተግባራት! - አበርክቶት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ጤና ነክ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ የሚሰጠው ዊ ኬር ኢቲ ! - የሐኪም ቤት @ArtsTvWorld
    ጤና ነክ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ የሚሰጠው ዊ ኬር ኢቲ ! - የሐኪም ቤት @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ሕገ መንግስቱ ለመፍጠር ያሰበው ሲቪክ እሴቶች ያሉት ግዛተ መንግስት ነው ? - ሀበጋር | Ethiopian Politics @ArtsTvWorld
    ሕገ መንግስቱ ለመፍጠር ያሰበው ሲቪክ እሴቶች ያሉት ግዛተ መንግስት ነው ? - ሀበጋር | Ethiopian Politics @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares