• WWW.BBC.COM
    ሜሰን ማውንት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ፤ ማዲሰን ወደ አርሰናል? - BBC News አማርኛ
    ሜሰን ማውንት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ፤ ማዲሰን ወደ አርሰናል?
    0 Comments 0 Shares
  • ኦርላ ሜሊሳ የተባለች የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ቲክቶክ ተሳታፊ፣ በታዋቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ለፈጠረችው ጫና ፍርድ ቤት ቀረበች።
    ኦርላ ሜሊሳ የተባለች የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ቲክቶክ ተሳታፊ፣ በታዋቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ለፈጠረችው ጫና ፍርድ ቤት ቀረበች።
    WWW.BBC.COM
    ‘ቲክቶከሯ’ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾችን ላይ ለፈጸመችው ጥፋት ፍርድ ቤት ቀረበች - BBC News አማርኛ
    ኦርላ ሜሊሳ የተባለች የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ቲክቶክ ተሳታፊ፣ በታዋቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ለፈጠረችው ጫና ፍርድ ቤት ቀረበች።
    0 Comments 0 Shares
  • የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች ወዲህ ከፑቲን ጎን ስሙ ተደጋግሞ የሚናሳው ይህ ሰው፣ የግሉን ቅጥረኛ ወታደሮች በማሰማራት በዩክሬን ላይ ብርቱ ክንዱን እያሳረፈ ይገኛል። ለመሆኑ አወዛጋቢው የቭጌኒ ፕሪጎዚን ማን ነው?
    የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች ወዲህ ከፑቲን ጎን ስሙ ተደጋግሞ የሚናሳው ይህ ሰው፣ የግሉን ቅጥረኛ ወታደሮች በማሰማራት በዩክሬን ላይ ብርቱ ክንዱን እያሳረፈ ይገኛል። ለመሆኑ አወዛጋቢው የቭጌኒ ፕሪጎዚን ማን ነው?
    WWW.BBC.COM
    ከፑቲን ‘ምግብ አብሳይነት’ ተነስቶ በዩክሬኑ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ ሰው የሆነው ግለሰብ - BBC News አማርኛ
    የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች ወዲህ ከፑቲን ጎን ስሙ ተደጋግሞ የሚናሳው ይህ ሰው፣ የግሉን ቅጥረኛ ወታደሮች በማሰማራት በዩክሬን ላይ ብርቱ ክንዱን እያሳረፈ ይገኛል። ለመሆኑ አወዛጋቢው የቭጌኒ ፕሪጎዚን ማን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • በሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ወቅት ከሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ሞት ውስጥ ተሳታፊ ነበረ በሚል ሲፈለግ የቆየው ተጠርጣሪ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተያዘ።
    በሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ወቅት ከሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ሞት ውስጥ ተሳታፊ ነበረ በሚል ሲፈለግ የቆየው ተጠርጣሪ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተያዘ።
    WWW.BBC.COM
    በሺዎች ሞት ሲፈለግ የነበረው የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ተጠርጣሪ ከ30 ዓመት በኋላ ተያዘ - BBC News አማርኛ
    በሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ወቅት ከሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ሞት ውስጥ ተሳታፊ ነበረ በሚል ሲፈለግ የቆየው ተጠርጣሪ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተያዘ።
    0 Comments 0 Shares
  • በደቡብ አሜሪካዋ አገር ጉያና ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ተነስቶ ለ19 ተማሪዎች ሞት ምክንያት የሆነው የእሳት አደጋ በአንዲት ተማሪ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰ መሆኑን ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    በደቡብ አሜሪካዋ አገር ጉያና ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ተነስቶ ለ19 ተማሪዎች ሞት ምክንያት የሆነው የእሳት አደጋ በአንዲት ተማሪ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰ መሆኑን ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    WWW.BBC.COM
    ሞባይል የተነጠቀችው ተማሪ ትምህርት ቤቷ ውስጥ ባስነሳችው እሳት 19 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛ
    በደቡብ አሜሪካዋ አገር ጉያና ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ተነስቶ ለ19 ተማሪዎች ሞት ምክንያት የሆነው የእሳት አደጋ በአንዲት ተማሪ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰ መሆኑን ባለሥልጣናት ተናገሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኒውራሊንክ የተባለው በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ድርጅት በሰው ልጅ ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ተፈቀደለት።
    ኒውራሊንክ የተባለው በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ድርጅት በሰው ልጅ ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ተፈቀደለት።
    WWW.BBC.COM
    በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ኩባንያ በሰው ላይ ሙከራ ሊያደርግ ነው - BBC News አማርኛ
    ኒውራሊንክ የተባለው በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ድርጅት በሰው ልጅ ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ተፈቀደለት።
    0 Comments 0 Shares
  • አንድ ግለሰብ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ሊያርፍ የተቃረበ አየር ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላንን የአደጋ ጊዜ በር በመክፈቱ ምክንያት በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ።
    አንድ ግለሰብ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ሊያርፍ የተቃረበ አየር ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላንን የአደጋ ጊዜ በር በመክፈቱ ምክንያት በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ።
    WWW.BBC.COM
    አየር ላይ የነበረ የደቡብ ኮሪያ አውሮፕላን በርን የከፈተው ግለሰብ ተያዘ - BBC News አማርኛ
    አንድ ግለሰብ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ሊያርፍ የተቃረበ አየር ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላንን የአደጋ ጊዜ በር በመክፈቱ ምክንያት በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኤቨርተን፣ ሊድስ እና ሌይስተር ከሊጉ ላለመውረድ የሚታገሉበት ቀን። ከሦስቱ ሁለቱ ሊጉን ‘ቻው ቻው’ ማለት ግድ ይሆንባቸዋል። የቢቢሲ ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱቶን “የእሑድ ጨዋታዎች በጣም አጓጊ ናቸው” ይላል። ሌይስተር ዌስትሃምን ካሸነፈ፤ የኤቨርተንን ውጤት ይጠብቃል። ኤቨርተን ደግሞ ቦርንመዝን መርታት ይጠበቅበታል። ሊድስም ቢሆን የመትረፍ ዕድል አለው። ሱቶን፤ ዘንድሮ 380 የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ገምቷል። እነሆ የ2022/23 የመጨረሻ ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። ሁሉም ጨዋታዎች እሑድ በተመሳሳይ ሰዓት በ12፡30 ይደረጋሉ።
    ኤቨርተን፣ ሊድስ እና ሌይስተር ከሊጉ ላለመውረድ የሚታገሉበት ቀን። ከሦስቱ ሁለቱ ሊጉን ‘ቻው ቻው’ ማለት ግድ ይሆንባቸዋል። የቢቢሲ ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱቶን “የእሑድ ጨዋታዎች በጣም አጓጊ ናቸው” ይላል። ሌይስተር ዌስትሃምን ካሸነፈ፤ የኤቨርተንን ውጤት ይጠብቃል። ኤቨርተን ደግሞ ቦርንመዝን መርታት ይጠበቅበታል። ሊድስም ቢሆን የመትረፍ ዕድል አለው። ሱቶን፤ ዘንድሮ 380 የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ገምቷል። እነሆ የ2022/23 የመጨረሻ ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። ሁሉም ጨዋታዎች እሑድ በተመሳሳይ ሰዓት በ12፡30 ይደረጋሉ።
    WWW.BBC.COM
    የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የመጨረሻው ግምት - ማን ሊጉን ይሰናበታል? - BBC News አማርኛ