ኤቨርተን፣ ሊድስ እና ሌይስተር ከሊጉ ላለመውረድ የሚታገሉበት ቀን። ከሦስቱ ሁለቱ ሊጉን ‘ቻው ቻው’ ማለት ግድ ይሆንባቸዋል። የቢቢሲ ስፖርት ተንታኝ ክሪስ ሱቶን “የእሑድ ጨዋታዎች በጣም አጓጊ ናቸው” ይላል። ሌይስተር ዌስትሃምን ካሸነፈ፤ የኤቨርተንን ውጤት ይጠብቃል። ኤቨርተን ደግሞ ቦርንመዝን መርታት ይጠበቅበታል። ሊድስም ቢሆን የመትረፍ ዕድል አለው። ሱቶን፤ ዘንድሮ 380 የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ገምቷል። እነሆ የ2022/23 የመጨረሻ ግምቱን እንዲህ አስቀምጧል። ሁሉም ጨዋታዎች እሑድ በተመሳሳይ ሰዓት በ12፡30 ይደረጋሉ።

0 Comments
0 Shares