የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች ወዲህ ከፑቲን ጎን ስሙ ተደጋግሞ የሚናሳው ይህ ሰው፣ የግሉን ቅጥረኛ ወታደሮች በማሰማራት በዩክሬን ላይ ብርቱ ክንዱን እያሳረፈ ይገኛል። ለመሆኑ አወዛጋቢው የቭጌኒ ፕሪጎዚን ማን ነው?

WWW.BBC.COM
ከፑቲን ‘ምግብ አብሳይነት’ ተነስቶ በዩክሬኑ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ ሰው የሆነው ግለሰብ - BBC News አማርኛ
የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች ወዲህ ከፑቲን ጎን ስሙ ተደጋግሞ የሚናሳው ይህ ሰው፣ የግሉን ቅጥረኛ ወታደሮች በማሰማራት በዩክሬን ላይ ብርቱ ክንዱን እያሳረፈ ይገኛል። ለመሆኑ አወዛጋቢው የቭጌኒ ፕሪጎዚን ማን ነው?
0 Comments 0 Shares