• በሺዎች የሚቆጠሩ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ታሪካዊ የሶስትዮሽ ዋንጫ መንገድ ላይ ሲያከብሩ ውለዋል።
    በሺዎች የሚቆጠሩ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ታሪካዊ የሶስትዮሽ ዋንጫ መንገድ ላይ ሲያከብሩ ውለዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሲቲ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ዶፍ ዝናብ ሳይገድባቸው ሶስት ዋንጫ እያሳዩ ደስታቸውን ሲገልጡ አመሹ - BBC News አማርኛ
    በሺዎች የሚቆጠሩ የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ታሪካዊ የሶስትዮሽ ዋንጫ መንገድ ላይ ሲያከብሩ ውለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤት ስታፈላልግ ነበር ተባለ - BBC News አማርኛ
    ስለ ሃዘን በጥልቀት የሚተርክ መጽሃፍ ከመድረሷ በፊት ባሏን ገድላለች የተባለችው አሜሪካዊት ከወንጀሉ በፊት የቅንጦት ማረሚያ ቤትን ጨምሮ ሌሎች ሊያስወነጅሏት የሚችሉ መረጃዎች ስትፈልግ እንደነበር ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢኳዶራዊቷ የ76 ዓመት ቤላ ሞንቶያ ሞተዋል ተብሎ ሊቀበሩ ሲሉ እስትንፋሳቸውን አሰምተዋል።
    ኢኳዶራዊቷ የ76 ዓመት ቤላ ሞንቶያ ሞተዋል ተብሎ ሊቀበሩ ሲሉ እስትንፋሳቸውን አሰምተዋል።
    WWW.BBC.COM
    'ሞተዋል' ተብሎ ሊቀበሩ የነበሩት አዛውንት ሬሳ ሳጥን ውስጥ በሕይወት ተገኙ - BBC News አማርኛ
    ኢኳዶራዊቷ የ76 ዓመት ቤላ ሞንቶያ ሞተዋል ተብሎ ሊቀበሩ ሲሉ እስትንፋሳቸውን አሰምተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው አስቀድሞ ወደ ፍሎሪዳ ሚያሚ አቅንተዋል።
    የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው አስቀድሞ ወደ ፍሎሪዳ ሚያሚ አቅንተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ሚስጥራዊ ሰነዶች የተገኙባቸው ትራምፕ ፍርድ ቤት ለመቅረብ ወደ ፍሎሪዳ አቀኑ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ከመቅረባቸው አስቀድሞ ወደ ፍሎሪዳ ሚያሚ አቅንተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ሰው የማይራብባት ከተማ - BBC News አማርኛ
    አምሪሳር ትባላለች። ሁለት ሚሊዮን ሰዎች ይኖሩባታል። በሰሜን ሕንድ የምትገኝ ከተማ ናት። አምሪሳር በጣፋጭ ምግብ፣ በታሪካዊ ሥነ ሕንጻ፣ በወርቃማ ቤተ አምልኮና በሌሎችም መስህቦች ትታወቃለች። በዋነኛነት ስሟ የሚጠራው ግን በሲክ ሃይማኖት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ቤተ መቅደስ መገኛ መሆኗ ነው። ከእነዚህ ሁሉ በላይ የአምሪሳር መገለጫ የሚባለው የነዋሪዎቿ ደግነት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ከረሃብ የተረፉት ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው - BBC News አማርኛ
    ከእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በረሃብ ከተረፉት መካከል 65ቱ ኬንያውያን ራስን በማጥፋት ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    WWW.BBC.COM
    ቴክኖሎጂ፡ ኤአይ የማይወስዳቸው ሥራዎች አሉ? - BBC News አማርኛ
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዓለምን እያስደነቀ እያሸበረም ይገኛል። የበርካቶች ስጋት የእንጀራ ገመዳችን ይበጠሳል የሚለው ነው። የጥናት ጽሑፍ የሚሠራው ኤአይ፣ የሚያክመው ኤአይ፣ ልጅ የሚያጫውተው ኤአይ፣ የሚያጸዳው ኤአይ፣ መንገድ የሚያመላክተው ኤአይ፣ የሚያስተምረው ኤአይ. . . ታዲያ ሰዎች ቦታቸው የቱ ጋር ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • በሀዋሳ ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ትላንት ሰኔ 5/2015 ቀትር ላይ በሁለት ተሽከርካሪ በመጡ ሰዎች 'መጠለፏን' ቤተሰቧቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የ14 ዓመት ከ 8 ወር ታዳጊዋ ሜላት ከትምህርት ቤት ወደ ወደ መኖሪያ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች በሀዋሳ ከተማ ሞኖፖል ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት” በሃይል ታግታ መውሰዷን የሜላት የቅርብ ዘመዶች ገልጸዋል።
    በሀዋሳ ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ትላንት ሰኔ 5/2015 ቀትር ላይ በሁለት ተሽከርካሪ በመጡ ሰዎች 'መጠለፏን' ቤተሰቧቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የ14 ዓመት ከ 8 ወር ታዳጊዋ ሜላት ከትምህርት ቤት ወደ ወደ መኖሪያ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች በሀዋሳ ከተማ ሞኖፖል ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት” በሃይል ታግታ መውሰዷን የሜላት የቅርብ ዘመዶች ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    በሀዋሳ የ14 ዓመት ታዳጊ 'መጠለፏ' ተነገረ - BBC News አማርኛ
    በሀዋሳ ከተማ በሚገኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ሜላት መሀመድ ትላንት ሰኔ 5/2015 ቀትር ላይ በሁለት ተሽከርካሪ በመጡ ሰዎች መታገቷን ቤተሰቧቿ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የ14 ዓመት ከ 8 ወር ታዳጊዋ ሜላት ከትምህርት ቤት ወደ ወደ መኖሪያ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች በሀዋሳ ከተማ ሞኖፖል ተብሎ በሚጠራው አከባቢ “ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት” በሃይል ታግታ መውሰዷን የሜላት የቅርብ ዘመዶች ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares