• የቀድሞ የስኮትላንድ ተቀዳሚ ሚኒስትር ኒኮላ ስተርጅን ያለተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ እና ክስ ከእስር ተለቀዋል።
    የቀድሞ የስኮትላንድ ተቀዳሚ ሚኒስትር ኒኮላ ስተርጅን ያለተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ እና ክስ ከእስር ተለቀዋል።
    WWW.BBC.COM
    በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የቀድሞዋ የስኮትላንድ መሪ ተለቀቁ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞ የስኮትላንድ ተቀዳሚ ሚኒስትር ኒኮላ ስተርጅን ያለተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ እና ክስ ከእስር ተለቀዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከ40 ቀናት በኋላ አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል።
    ከ40 ቀናት በኋላ አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል።
    WWW.BBC.COM
    ‘አማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ሕፃናት እናት፤ ልጆቿ እሷን ትተው እራሳቸውን እንዲያድኑ ነግራቸዋለች’ - BBC News አማርኛ
    ከ40 ቀናት በኋላ በጥቅጥቁ የአማዞን ጫካ ውስጥ የተገኙት ልጆች እናት ሕፃናቱ እሷን ትተዋት እርዳታ ፍለጋ እንዲሄዱ እንዳደረገች ተሰምቷል። እናት ማግዳሌና ሙኩቱይ ከአውሮፕላን አደጋው በኋላ ለአራት ቀናት በሕይወት መቆየቷን የልጆቹ አባት ማኑዌል ራኖኩዌ ይናገራል።
    0 Comments 0 Shares
  • ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    WWW.BBC.COM
    የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በሞት ተለዩ - BBC News አማርኛ
    ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአውስትራሊያ የሠርግ ታዳሚዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ተገልብጦ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች 25 ሰዎች ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ።
    በአውስትራሊያ የሠርግ ታዳሚዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ተገልብጦ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች 25 ሰዎች ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ።
    WWW.BBC.COM
    በአውስትራሊያ የሠርግ ታዳሚዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ተገልብጦ ቢያንስ 10 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛ
    በአውስትራሊያ የሠርግ ታዳሚዎችን ያሳፈረ አውቶብስ ተገልብጦ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች 25 ሰዎች ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው አርብ ሌሊት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር መለቀቁን የሥራ ባልደረቦቹ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በእርስ ላይ የቆየው ዮናስ ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቀርቦ በገንዘብ ዋስ እንዲለቀቅ የፈቀደለት ቢሆንም፣ ለተጨማሪ ቀናት በእስር ላይ ቆይቶ ነው ሰኞ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. እኩለ ቀን አካባቢ የተለቀቀው።
    ባለፈው አርብ ሌሊት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር መለቀቁን የሥራ ባልደረቦቹ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በእርስ ላይ የቆየው ዮናስ ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቀርቦ በገንዘብ ዋስ እንዲለቀቅ የፈቀደለት ቢሆንም፣ ለተጨማሪ ቀናት በእስር ላይ ቆይቶ ነው ሰኞ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. እኩለ ቀን አካባቢ የተለቀቀው።
    WWW.BBC.COM
    የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከቀናት እስር በኋላ ተለቀቀ - BBC News አማርኛ
    ባለፈው አርብ ሌሊት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር መለቀቁን የሥራ ባልደረቦቹ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በእርስ ላይ የቆየው ዮናስ ባለፈው ቅዳሜ ፍርድ ቤት ቀርቦ በገንዘብ ዋስ እንዲለቀቅ የፈቀደለት ቢሆንም፣ ለተጨማሪ ቀናት በእስር ላይ ቆይቶ ነው ሰኞ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. እኩለ ቀን አካባቢ የተለቀቀው።
    0 Comments 0 Shares
  • በአፍሪካ ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሌተናንት ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አሳወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዣዥ በኢትዮጵያ መንግሥት አማካይነት ከሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ. ም. ጀምሮ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አየር መንገዱ ያወጣው መግለጫ ይጠቁማል።
    በአፍሪካ ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሌተናንት ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አሳወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዣዥ በኢትዮጵያ መንግሥት አማካይነት ከሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ. ም. ጀምሮ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አየር መንገዱ ያወጣው መግለጫ ይጠቁማል።
    WWW.BBC.COM
    ሌ/ጄኔራል ይልማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢነትን ከአቶ ግርማ ዋቄ ተረከቡ - BBC News አማርኛ
    በአፍሪካ ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሌተናንት ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አሳወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዣዥ በኢትዮጵያ መንግሥት አማካይነት ከሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ. ም. ጀምሮ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸውን አየር መንገዱ ያወጣው መግለጫ ይጠቁማል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    በውሃ ችግር በምትሰቃየው አዲስ አበባ ውስጥ ከዓመታት በኋላ ምን ሊከሰት ይችላል? - BBC News አማርኛ
    ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
    ባለፈው ሳምንት ሰኔ 02/2015 ዓ.ም. አርብ ሌሊት በኮሎምቢያ ደን ውስጥ በወታደሮች መገናኛ ራድዮ ድንቅ ዜና ተሰማ። መላውን የኮሎምቢያ ሕዝብ ያስደሰተ ዜና ነበር። “ተዓምር ተዓምር ተዓምር ተዓምር” ይላል የራድዮ መልዕክቱ። ለ40 ቀናት በኮሎምቢያ ደን ጠፍተው የነበሩ አራት ሕጻናት መገኘታቸው ነበር ተዓምሩ።
    WWW.BBC.COM
    ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው በአማዞን ጫካ ለ40 ቀናት የቆዩት ሕጻናት እንዴት በሕይወት ተገኙ? - BBC News አማርኛ