Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    WWW.BBC.COM
    ፕሪጎዢን፣ ፑቲንና ሾይጉ፡ ተቀናቃኝነት የወለደው ወታደራዊ አመፅ - BBC News አማርኛ
    ፕሪጎዢን፣ ፑቲንና ሾይጉ፡ ተቀናቃኝነት የወለደው ወታደራዊ አመፅ
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ምስጢራዊ ሰነዶችን መውሰዳቸውን ሲናገሩ የሚሰሙበት የድምጽ ቅጂ በአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እጅ መግባቱ ተነገረ።

    ትራምፕ ስለተከሰሱባቸው ምስጢራዊ ሰነዶች ሲናገሩ የሚሰሙበት የድምጽ ቅጂ ይፋ ሆነ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን ከለቀቁ በኋላ ምስጢራዊ ሰነዶችን መውሰዳቸውን ሲናገሩ የሚሰሙበት የድምጽ ቅጂ በአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እጅ መግባቱ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    የሰዎችን ልቅ ምስሎችን ሳያስፈቅዱ ማጋራትም ሆነ መፍጠር እንግሊዝ እና ዌልስ ውስጥ ለእሥር የሚዳርግ ድርጊት ሊሆን ነው።
    የሰዎችን ልቅ ምስሎችን ሳያስፈቅዱ ማጋራትም ሆነ መፍጠር እንግሊዝ እና ዌልስ ውስጥ ለእሥር የሚዳርግ ድርጊት ሊሆን ነው።
    WWW.BBC.COM
    እንግሊዝ የእርቃን ምስልን ያጋሩ አሊያም የፈጠሩ ሰዎችን በሁለት ዓመት እሥር ልትቀጣ ነው - BBC News አማርኛ
    የሰዎችን ልቅ ምስሎችን ሳያስፈቅዱ ማጋራትም ሆነ መፍጠር እንግሊዝ እና ዌልስ ውስጥ ለእሥር የሚዳርግ ድርጊት ሊሆን ነው።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    በጃፓን እና በታይዋን ላይ የተደረገውን በረራ ጨምሮ የቻይና የስለላ ፊኛ ፕሮግራምን በተመለከተ የወጣ አዲስ መረጃ በቢቢሲ ፓናሮማ ተጋለጠ። ጃፓን ፊኛዎች በግዛቷ ሲበሩ መመልከቷን ያረጋገጠች ሲሆን፣ ወደፊትም ፊኛዎቹን መትታ ለመጣል መዘጋጀቷን ገልጻለች።

    የቻይና የስለላ ፊኛዎች በእስያ ሰማይ ላይ መታየታቸውን አዳዲስ ምስሎች አሳዩ - BBC News አማርኛ
    በጃፓን እና በታይዋን ላይ የተደረገውን በረራ ጨምሮ የቻይና የስለላ ፊኛ ፕሮግራምን በተመለከተ የወጣ አዲስ መረጃ በቢቢሲ ፓናሮማ ተጋለጠ። ጃፓን ፊኛዎች በግዛቷ ሲበሩ መመልከቷን ያረጋገጠች ሲሆን፣ ወደፊትም ፊኛዎቹን መትታ ለመጣል መዘጋጀቷን ገልጻለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    በአሜሪካ አንድ የጽዳት ሠራተኛ እጅግ ውድ የምርምር ናሙናዎች የተቀመጡበትን የቤተ ሙከራ ማቀዝቀዣ የኤሌክትሪክ ኃይል በማጥፋቱ ከፍተኛ ውጤት ያስገኛሉ የተባሉ የምርምር ሥራዎች ከጥቅም ውጪ ሆኑ።

    በአሜሪካ የጽዳት ሠራተኛው ኤሌክትሪክ በማቋረጡ ወሳኝ የምርምር ናሙናዎችን ከጥቅም ውጪ አደረገ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ አንድ የጽዳት ሠራተኛ እጅግ ውድ የምርምር ናሙናዎች የተቀመጡበትን የቤተ ሙከራ ማቀዝቀዣ የኤሌክትሪክ ኃይል በማጥፋቱ ከፍተኛ ውጤት ያስገኛሉ የተባሉ የምርምር ሥራዎች ከጥቅም ውጪ ሆኑ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አመፅ ያነሱትን የቫግነር ቡድን አባላት አገራቸውን ለከባድ ጉዳት በማጋለጥ ተጠያቂ ይሆናሉ አሉ።

    ፕሬዝደንት ፑቲን የቫግነር ወታደራዊ አመፅ አነሳሾች “ለፍትሕ መቅረባቸው አይቀሬ ነው” አሉ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ አመፅ ያነሱትን የቫግነር ቡድን አባላት አገራቸውን ለከባድ ጉዳት በማጋለጥ ተጠያቂ ይሆናሉ አሉ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-06-27 11:30:02 -
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን እንደሚለቁ አሳወቁ። ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ አሳውቀዋል።

    ብርቱካን ሚደቅሳ ከምርጫ ቦርድ ኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደሚለቁ አሳወቁ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን እንደሚለቁ አሳወቁ። ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ ማሳወቃቸውን ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Arts TV
    2023-06-27 11:21:01 -
    በጡጦ መመገብ | ጡት የማይጠቡ ህፃናት አመጋገብ @ArtsTvWorld
    በጡጦ መመገብ | ጡት የማይጠቡ ህፃናት አመጋገብ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (83537-83544 of 306010)
  • «
  • Prev
  • 10441
  • 10442
  • 10443
  • 10444
  • 10445
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory