የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን እንደሚለቁ አሳወቁ። ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ አሳውቀዋል።

WWW.BBC.COM
ብርቱካን ሚደቅሳ ከምርጫ ቦርድ ኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደሚለቁ አሳወቁ - BBC News አማርኛ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን እንደሚለቁ አሳወቁ። ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ ማሳወቃቸውን ገልጸዋል።
0 Comments 0 Shares