• Seyfe Michael - Yisaka | ይሳካ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Seyfe Michael - Yisaka | ይሳካ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Million Asfaha - Tiemiti'eya Fikri | ጥዕምቲ'ያ ፍቅሪ - New Eritrean Music 2023 (Official Video)
    Million Asfaha - Tiemiti'eya Fikri | ጥዕምቲ'ያ ፍቅሪ - New Eritrean Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካ የቫግነር ቡድን አመጽ በፑቲን ሥልጣን ላይ ተጨባጭ አደጋን የጋረጠ ነው አለች - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በፕሬዝዳንት ፑቲን “ከሃዲ” የተባለው የቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ማን ነው? - BBC News አማርኛ
    የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊዎች ቫግነር ቡድን መሪ የቭገኒ ፕሪጎዢን ለአንድ ቀን የቆየ አመጽ በሩሲያ ጦር ላይ ካካሄደ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግሮ ለመኖር ወስኗል። በተለያዩ አገራት የሚንቀሳቀሰው ቫግነር ቡድን፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ነበረው። የቡድኑ መሪ ፕሪጎዢን ከፕሪዝዳንት ፑቲን ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ነበረው። አሁን ግን “ከሃዲ” ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    WWW.BBC.COM
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የሰው ልጆች መጥፊያ ይሆናል? - BBC News አማርኛ
    ሰው ሠራሽ አስተውሎት ወይም አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰው ልጆች ማብቂያ ይሆናል የሚለው ስጋት ከተሰማ ሰነባበተ። የኦፕንኤአይ እና ጉግል ዲፕማይንድ መሪዎች ማስጠንቀቂያውን ከሰጡ መካከል ናቸው። ለመሆኑ ማሽን እንዴት የሰዎችን ሕይወት ይቆጣጠራል?
    0 Comments 0 Shares
  • የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    WWW.BBC.COM
    ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም ተባለ - BBC News አማርኛ
    የስደተኞች እና ከስደተኞች ተመላሾች አገልግሎት ወደ ኤርትራ እንዲመለሱ የተደረጉት በሙሉ ስደተኞች ወይም ጥገኝነት ጠያቂዎች አይደሉም አለ።
    0 Comments 0 Shares
  • አሜሪካዊቷ ሊጠልፈኝ ነበር ያለችው የታክሲ (ኡበር) አሽከርካሪ ላይ ከተኮሰች በኋላ በግድያ ወንጀል መከሰሷን ፖሊስ አስታወቀ።
    አሜሪካዊቷ ሊጠልፈኝ ነበር ያለችው የታክሲ (ኡበር) አሽከርካሪ ላይ ከተኮሰች በኋላ በግድያ ወንጀል መከሰሷን ፖሊስ አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    አሜሪካዊቷ ሊጠልፈኝ ነበር ያለችውን የታክሲ ሹፌር በጥይት መትታ ለሞት አበቃችው - BBC News አማርኛ
    አሜሪካዊቷ ሊጠልፈኝ ነበር ያለችው የታክሲ (ኡበር) አሽከርካሪ ላይ ከተኮሰች በኋላ በግድያ ወንጀል መከሰሷን ፖሊስ አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    ፕሪጎዢን፣ ፑቲንና ሾይጉ፡ ተቀናቃኝነት የወለደው ወታደራዊ አመፅ - BBC News አማርኛ
    ፕሪጎዢን፣ ፑቲንና ሾይጉ፡ ተቀናቃኝነት የወለደው ወታደራዊ አመፅ
    0 Comments 0 Shares