የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሩሲያ ያጋጠመው ክስተት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ውስጥ ያለውን ትልቅ ክፍተት ያሳየ ነው አሉ። ብሊንከን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት የቫግነር ቡድን በፈጸመው የአመጽ ድርጊት ፑቲንን “በቀጥታ በመገዳደር” ፕሬዝዳንቱ ለቡድኑ መሪ እና አባላት ይቅርታ አድርገው ከስምምነት እንዲደርስ ያስገደደ ነው ብለዋል።

0 Comments
0 Shares