• የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ፤ ትዊተር የተሰኘውን መተግበሪያ የሚቀናቀን ማሕበራዊ ሚዲያ ሐሙስ ይፋ ያደርጋል።
    የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ፤ ትዊተር የተሰኘውን መተግበሪያ የሚቀናቀን ማሕበራዊ ሚዲያ ሐሙስ ይፋ ያደርጋል።
    WWW.BBC.COM
    የፌስቡክ ባለቤት ሜታ እንደ ትዊተር ያለ አዲስ ማሕበራዊ ሚዲያ ሐሙስ ይፋ ሊያደርግ ነው - BBC News አማርኛ
    የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ፤ ትዊተር የተሰኘውን መተግበሪያ የሚቀናቀን ማሕበራዊ ሚዲያ ሐሙስ ይፋ ያደርጋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በአሜሪካ የእናቶች ሞት እጥፍ መጨሩን አንድ ጥናት ጠቆመ።
    ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በአሜሪካ የእናቶች ሞት እጥፍ መጨሩን አንድ ጥናት ጠቆመ።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ ባለፉት 20 ዓመታት የእናቶች ሞት በእጥፍ ማደጉን አንድ ጥናት ገለጠ - BBC News አማርኛ
    ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በአሜሪካ የእናቶች ሞት እጥፍ መጨሩን አንድ ጥናት ጠቆመ።
    0 Comments 0 Shares
  • ስመ ጥሩው የአሜሪካው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ በአብዛኛው ለነጭ ተማሪዎች አዳልቶ ቅድሚያ በመስጠት ክስ ቀረበበት። ከዩኒቨርስቲው ጋር የቀደመ ትስስርና ግንኙነት ላላቸው ቤተሰቦች ያዳላል የሚል ህጋዊ መከራከሪያዎች ቀርበውበታል።
    ስመ ጥሩው የአሜሪካው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ በአብዛኛው ለነጭ ተማሪዎች አዳልቶ ቅድሚያ በመስጠት ክስ ቀረበበት። ከዩኒቨርስቲው ጋር የቀደመ ትስስርና ግንኙነት ላላቸው ቤተሰቦች ያዳላል የሚል ህጋዊ መከራከሪያዎች ቀርበውበታል።
    WWW.BBC.COM
    ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ለነጭ ተማሪዎች በማዳላት ክስ ቀረበበት - BBC News አማርኛ
    ስመ ጥሩው የአሜሪካው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ በአብዛኛው ለነጭ ተማሪዎች አዳልቶ ቅድሚያ በመስጠት ክስ ቀረበበት። ከዩኒቨርስቲው ጋር የቀደመ ትስስርና ግንኙነት ላላቸው ቤተሰቦች ያዳላል የሚል ህጋዊ መከራከሪያዎች ቀርበውበታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ጦር በጄኒን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በጀመረው ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ ዘጠኝ ፍልስጥኤማውያን ሲገደሉ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ።
    የእስራኤል ጦር በጄኒን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በጀመረው ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ ዘጠኝ ፍልስጥኤማውያን ሲገደሉ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ጦር በጄኒን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በጀመረው ከፍተኛ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ጦር በጄኒን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በጀመረው ከፍተኛ ወታደራዊ ዘመቻ ዘጠኝ ፍልስጥኤማውያን ሲገደሉ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በሞስኮ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (በድሮን) የታገዘ ጥቀት መፈጸሟን የሩስያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    ዩክሬን በሞስኮ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (በድሮን) የታገዘ ጥቀት መፈጸሟን የሩስያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    የሞስኮ አየር ማረፊያ በረራዎች በድሮን ጥቃት ተስተጓጎሉ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በሞስኮ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (በድሮን) የታገዘ ጥቀት መፈጸሟን የሩስያ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ላለፉት አስርተ ዓመታት ተዳክማ የነበረችው ደሴ ከተማ እንደገና እያንሰራራች ይመስላል። ከአዲስ አበባ በ400 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በአማራ ክልል ውስጥ የምትገኘው ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ከተማ ለዓመታት እዚህ ግባ የሚባል የልማት እንቅስቃሴ አልነበራትም።
    ላለፉት አስርተ ዓመታት ተዳክማ የነበረችው ደሴ ከተማ እንደገና እያንሰራራች ይመስላል። ከአዲስ አበባ በ400 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በአማራ ክልል ውስጥ የምትገኘው ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ከተማ ለዓመታት እዚህ ግባ የሚባል የልማት እንቅስቃሴ አልነበራትም።
    WWW.BBC.COM
    ሳሙኤል ሞላልኝ፡ በነዋሪዎች እየተወደሱ ያሉት የደሴ ከተማ ከንቲባ - BBC News አማርኛ
    ላለፉት አስርተ ዓመታት ተዳክማ የነበረችው ደሴ ከተማ እንደገና እያንሰራራች ይመስላል። ከአዲስ አበባ በ400 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በአማራ ክልል ውስጥ የምትገኘው ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ከተማ ለዓመታት እዚህ ግባ የሚባል የልማት እንቅስቃሴ አልነበራትም።
    0 Comments 0 Shares
  • ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ። ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” የሚሉት መምህር፣ እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ። ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” የሚሉት መምህር፣ እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    “የልጄን ሕይወት በአንድ ሚሊዮን ብር ገዛሁ” ልጃቸውን ከእገታ ያስለቀቁ አባት - BBC News አማርኛ
    ገንዘብ ለማግኘት ሲባል ስለሚፈጸሙ እገታዎች መስማት አስደንጋጭነቱ እየቀረ ይመስላል። ተደጋግሞ እየተከሰተ ቤተሰብ ያለውን ሁሉ በማሟጠጥ ከፍሎ ሲያስለቅቅ፣ በአጋቾች እጅ ወጥተው የቀሩ ሰዎችም አሉ። ልጃቸው የታገተባቸው የምሥራቅ ጎጃሙ ጡረተኛ መምህር ቤታቸውን እንኳን ሸጠው የማይመልሱት ዕዳ ውስጥ በመግባት ልጃቸውን አስለቅቀዋል። “በአንድ ሚሊዮን ብር የልጄን ነፍስ ገዛሁ” የሚሉት መምህር፣ እንዴት ልጃቸውን በእጃቸው እንዳስገቡ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ዳግም በብራና #Discover_Ethiopia #ኢትዮጵያን_እንወቅ #EBS #ebstv #ኢቢኤስ #short #viral
    ኢትዮጵያ ዳግም በብራና #Discover_Ethiopia #ኢትዮጵያን_እንወቅ #EBS #ebstv #ኢቢኤስ #short #viral
    0 Comments 0 Shares