_ ጥሩነት ለራስ ነው:: __

0
0

ሥራ ፈላጊው ለሥራ ውድድር የቃል መጠይቅ ፈተና ለመውሰድ መስሪያ ቤት ላይ ተገኝቷል፡፡ ኮሪደር ላይ ሆኖ የፈተና ጊዜውን ሲጠባበቅ ሳለ የወዳደቁ ቁርጥራጭ ወረቀቶችን ያይና እያነሳ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቅርጫቱ ላይ መሰብሰብ ይጀምራል፡፡ ባጋጣሚ ቃለ መጠይቁን የሚያካሂደው የሥራ ሓላፊ የሥራ ፈላጊውን ድርጊት ይመለከታል፡፡ ከዛም ምን ሲል ተናገረ “ያ ሰው ስራ አግኝቷል!” አለው፡፡
ጥሩነት ለራስ ነው፡፡ ለታይታ ሳይሆን መሆን ያለበትን ማድረግ ዋጋ ያሰጣል፡፡ ለሥራችን ጥሩነት መስካሪ ሳያስፈልገው ያደረግነው አስተዋጾ(ሥራችን) ጊዜው ምን ቢዘገይም ራሱን ይገልጻል፡፡ ተፈጥሮ በራሷ እውቅናና ዋጋ ትሰጠዋለችና፡፡

Like
1
Search
Categories
Read More
Uncategorized
ወርቃማው ደብዳቤ !
(አሌክስ አብርሃም) እንዴት ናት ኢትዮጲያ እንዴት ነው አፈሩ ጤናቸው እንዴት ነው ጠቅላይ ሚንስትሩ ?ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደህናናቸው...
By binid 2017-11-24 20:05:00 0 0
Uncategorized
መርከቧ በባሕሩ ላይ፣ ወይስ ባሕሩ በመርከቧ ላይ?
(ዳንኤል ክብረት) ታዋቂው ሩሲያዊ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ባለሞያ ዶክተር ሰርጌይ ላቭሮቭ ‹Reformation in the...
By binid 2017-11-25 13:23:15 0 0
Uncategorized
Selling
Product
By Hana 2017-11-25 17:05:20 0 0
Uncategorized
Macaafa Qulqulluu!!
Ergaa jireenya dhugaa fi Amantii.
By T002 2017-11-15 04:43:20 0 0
Uncategorized
Qo'annaa Macaafa Qulqulluu!
Macaafa qulqulluu beekuu barbaadda??? Macaafni qulqulluun fayyisaa fi bu'uura jireenya Adduunyaati!
By T002 2017-11-17 10:07:23 0 0