-
-
-
-
-
-
Class of 2000
-
-
በቅርብ የተከናወኑ
-
የተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በወልዲያ ግጭት መንግሥትን ኮነነ
ዳዊት እንዳሻው
Tue, 01/23/2018 - 18:02
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COMየተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በወልዲያ ግጭት መንግሥትን ኮነነ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharicየተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የስብዓዊ መብት ኮሚሽን ከቀናት በፊት በወልድያ ከተማ ለሰባት ሰወች መሞት ምክንያት የሆነውን ግጭት አስመልክቶ መንግስትን ኮነነ፡፡ ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ በሚከበረው የጥምቀት በዓል፣ የፀጥታ ሃይሎች የበዓሉ ተሳታፊዎች ፀረ መንግስት የሆኑ ዘፈኖችን በማሰማታቸው ይህን ለማስቆም ሲሉ ተኩስ እንደከፈቱባቸው ገልጿል፡፡Please log in to like, share and comment!
More Stories