በቅርብ የተከናወኑ
-
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
ያገሬ ልጆች፤ (የኢትዮጵያ ጀግኖች)
♦♦♦
በዘንድሮ የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም፤ ዩንቨርሲቲ መግቢያ መመዘኛ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ዝምተኛ ጀግኖች
♦♦♦
1. ዮፍታሄ ባይሳ ~ 633 ~ ከአዲስ አበባ
2. ዮሴፍ እናውጋው ~ 626 ~ ከደብረማርቆስ
3. ዮናታን ወሰንየለህ ~ 623 ~ ከደሴ
♦♦♦
የአሜሪካ የትምህርት ተቋም በዓለም ባለብሩህ አዕምሮ 1.6 ሚሊየን ተማሪዎችን አወዳድሯል፡፡ ከነዚህ ተወዳዳሪዎች መካከል ዮሴፍ እናውጋው ነው፡፡
በአንድ ሰዓት ውስጥ በሚሰጠው የልዕለ አዕምሮ መለኪያ (IQ) ፈተና ሂሳብ ከመቶው መቶ ፣ፊዚክስ ከመቶው 97%፣ አፕቲትዮድ ከ1600 ጥያቄ 1400 ውን በመመለስ ከዓለም ባለልዮ አዕምሮ ወጣቶች የመጀመሪያው ሆኗል፡፡
ባለ ልዮ አዕምሮው ዮሴፍ እናውጋው፣ አራት የአሜሪካ ግዙፍ ዮኒቨርስቲዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሰጥተውታል።
ሀርቫርድ፣ ኮሎምቢያ፣ ፕሪንስ እና በዓለም በምህድስናው ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው MIT ዮኒቨርስቲዎች ናቸው፡፡
ተማሪ ዮሴፍ እናውጋው ከቀረቡት አራት ወርቃማ አማራጮች መካከል MIT ዮኒቨርስቲን መርጧል፡፡
ተማሪ ዮሴፍ አሁን በረራውን ወደ አሜሪካ አድርጓል፡፡0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
More Stories