Recent Updates
-
ያንተ ኑሮ ኑሮ ተብሎ የሚቆጠርበት ልክ ፤ በአንተ ኑሮ ውስጥ የሚኖሩ ኑሮዎች ልክ ነው!!
አንተ ደሞዝህን ስትቀበል የማታ እራቱን የሚያስብ ሲኖር፣
ከጎንህ ላለው ለወገንህ ቸግሮት ስታቋቁመው፣
አቅም ላጡት ክርክራቸውን ስትከራከርላቸው፣
አፍ ላጡት አፍ ስትሆንላቸው፤ ጩኸታቸውን መጮኽ ስትጀምር፣ ረሀባቸው ሲርብህ፣ ስለልቅሷቸው ግድ ሲልህ.......
ያኔ ኑሮህን አንድ ብለህ ማስቆጠር ትጀምራለህ።
እኛም እየኖርክ እንዳለህ እናያለን!!!
ያንተ ኑሮ ኑሮ ተብሎ የሚቆጠርበት ልክ ፤ በአንተ ኑሮ ውስጥ የሚኖሩ ኑሮዎች ልክ ነው!! አንተ ደሞዝህን ስትቀበል የማታ እራቱን የሚያስብ ሲኖር፣ ከጎንህ ላለው ለወገንህ ቸግሮት ስታቋቁመው፣ አቅም ላጡት ክርክራቸውን ስትከራከርላቸው፣ አፍ ላጡት አፍ ስትሆንላቸው፤ ጩኸታቸውን መጮኽ ስትጀምር፣ ረሀባቸው ሲርብህ፣ ስለልቅሷቸው ግድ ሲልህ....... ያኔ ኑሮህን አንድ ብለህ ማስቆጠር ትጀምራለህ። እኛም እየኖርክ እንዳለህ እናያለን!!!0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
More Stories