Recent Updates
  • ሐዋሳ ከተማ [1 _ 5 ] ኢትዮጵያ ቡና
    ተጠናቀቀ
    በተስታካካይ መርሐግብር የተዳረገው የሐዋሳ
    ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በአዳማ
    ከተማ በዛሬው እለት በበርካታ ደጋፊዎች
    ታጅቦ በአበበ ቢቃላ ስታዲዮም ተደርጎል
    ከዕረፍት በፊት ሳኑሚ ባስቆጠራቸው ሦስት
    ግቦች ከዕረፍት መልስ በሳምሶን እና በኃይሌ
    ሁለት ግብ ሐዋሳን አምስት ለአንድ በማሸነፍ
    ነጥቡን 46 በማድረስ ደረጃውን ወደ
    ሦስተኝነት ክፍ አደርጎል፡፡
    እንኳን ደስ አለን!!!
    ሐዋሳ ከተማ [1 _ 5 ] ኢትዮጵያ ቡና ተጠናቀቀ በተስታካካይ መርሐግብር የተዳረገው የሐዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በአዳማ ከተማ በዛሬው እለት በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በአበበ ቢቃላ ስታዲዮም ተደርጎል ከዕረፍት በፊት ሳኑሚ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ከዕረፍት መልስ በሳምሶን እና በኃይሌ ሁለት ግብ ሐዋሳን አምስት ለአንድ በማሸነፍ ነጥቡን 46 በማድረስ ደረጃውን ወደ ሦስተኝነት ክፍ አደርጎል፡፡ እንኳን ደስ አለን!!!
    0 Comments 0 Shares
  • አትዮጵያ ቡና 2_0 መከላከያ
    በበርካታ ደጋፊዎች እና በማራኪ የደጋፊ ድባብ
    ተጅቦ የተደረገው የሁለት ክለቦች ጨዋታ
    ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በኢያሱ
    እና በሳኑሚ ጎሎች መከላካያን ሁለት ለዜሮ
    በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሎል
    (ጨዋታውን በኔትወርክ ችግር ማስተላለፍ
    ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቅላን)
    እንኳን ደስ አለን
    አትዮጵያ ቡና 2_0 መከላከያ በበርካታ ደጋፊዎች እና በማራኪ የደጋፊ ድባብ ተጅቦ የተደረገው የሁለት ክለቦች ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በኢያሱ እና በሳኑሚ ጎሎች መከላካያን ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሎል (ጨዋታውን በኔትወርክ ችግር ማስተላለፍ ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቅላን) እንኳን ደስ አለን
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ቡና 1 - 0 ሲዳማ ቡና
    .
    እንኳን ደስ አለን
    ኢትዮጵያ ቡና 1 - 0 ሲዳማ ቡና . እንኳን ደስ አለን
    0 Comments 0 Shares
  • ___________ቡና ♥ ቡና____________
    ማለቴ ከልቤ ነው ካንጀቴ
    _________ቡንዬ የልጅነቴ_________
    '°.°'°.°'°.°'°.°'°.°'°.°'
    °ቡናን የምደግፈው በምክንያት ነው°
    _____ _____°°°.°°°______ _____
    ___________ቡና ♥ ቡና____________ ማለቴ ከልቤ ነው ካንጀቴ _________ቡንዬ የልጅነቴ_________ '°.°'°.°'°.°'°.°'°.°'°.°' °ቡናን የምደግፈው በምክንያት ነው° _____ _____°°°.°°°______ _____
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Who is the best
    Who is the best
    3
    0
    Like
    1
    2 Comments 0 Shares
More Stories