በቅርብ የተከናወኑ
-
በኢራቅ ምርጫ የሺኣ እስልምናው የሰሪዮን ጥምረት መሪ ሞቅታዳ አል ሳድር በአብላጫ ድምፅ አሸነፉ፡፡ የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ ባደረገው መሰረት የስሪዮን ጥምረት 54 መቀመጫዎችን አሸንፏል፡፡ የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይድር አልአባዲ 42 ወንበሮችን በማግኘት ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ አልሳዳር ከኢራን ጋር ያላቸው ወዳጅነት እምብዛም ሲሆን፥ 47 ወንበር በማግኘት ሁለተኛ የወጣው ፋታህ ፓርቲ በአንጻሩ የኢራን ቀንደኛ ደጋፊ ነው ተብሎለታል፡፡ […]
The post በኢራቅ ምርጫ ሙቅታዳ አል ሳዳር አሸነፉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ETበኢራቅ ምርጫ ሙቅታዳ አል ሳዳር አሸነፉበኢራቅ ምርጫ የሺኣ እስልምናው የሰሪዮን ጥምረት መሪ ሞቅታዳ አል ሳድር በአብላጫ ድምፅ አሸነፉ፡፡ የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ ባደረገው መሰረት የስሪዮን ጥምረት 54 መቀመጫዎችን አሸንፏል፡፡ የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይድር አልአባዲ 42 ወንበሮችን በማግኘት ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment! -
Tonight
Grand opening party
@ Holon lounge
Bole medhenalem next to sarawit cinma Hidmona tower ( 8th floor )0 Comments 0 Shares -
-
-
-
-
ቢጂአይ ኢትዮጵያ ዘቢዳር ቢራን ሊገዛ ነው
በቅርቡ የራያ ቢራን አክሲዮኖች ለመጠቅለል ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ቢጂአይ ኢትዮጵያ፣ በተመሳሳይ መንገድ የዘቢዳር ቢራን አክሲዮኖች ለመግዛት ጫፍ መድረሱ ታወቀ፡፡
የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ቢጂአይ ኢትዮጵያ የዘቢዳር ቢራን አክሲዮኖች ለመግዛት ባቀረበው ሐሳብ በመሠረት ከዘቢዳር ቢራ ዋነኛ ባለአክሲዮን ከሆነው የቤልጂሙ ዩኒቢራ ጋር በአክሲዮኖች ሽያጭ ላይ ሲደራደር ቆይቷል፡፡
ቢጂአይ የዘቢዳር ቢራ አክሲዮኖችን ለመግዛት ያቀረበው ዋጋ ለጊዜው ባይገለጽም፣ የራያ ቢራን አክሲዮኖች ለመግዛት ካቀረበው ዋጋ ጋር ተቀራራቢ እንደሚሆን ተሰምቷል፡፡ በሌላ በኩል ዘቢዳር ማምረት ከጀመረ በቅርቡ በመሆኑና የኢንቨስትመንት ወጪው ያነሰ ስለሆነ፣ ለአክሲዮኖች ግዥ የሚሰጠው ዋጋ ከራያ ቢራ ያነሰ እንደሚሆን እየተገለጸ ነው፡፡
ከሁለቱም ወገኖች የአክሲዮኖችን ሽያጭ በተመለከተ ለጊዜው መረጃ ለማግኘት የተደረገው ሙከራ ባይሳካም፣ በሽያጩ ላይ ግን ድርድር እየተደረገ መሆኑንና በሒደትም ስምምነት ላይ እየተደረሰ እንደሆነ ከውስጥ አዋቂ ምንጮች ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡
የዘቢዳር ቢራ አክሲዮን ማኅበር 60 በመቶ የተያዘው በቤልጂየሙ ዩኒቢራ ሲሆን፣ 40 በመቶው ደግሞ የዥማር ሁለገብ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ነው፡፡ አክሲዮን ማኅበሩ ከ2,000 በላይ ባለአክሲዮኖች ሲኖሩት፣ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ የተሰማራ ነው፡፡ በኮንስትራክሽን፣ በሪል ስቴትና በመሳሰሉት መስኮ ይሳተፋል፡፡
ዘቢዳር ቢራ ከአዲስ አበባ 167 ኪሎ ሜትር ርቀት ወልቂጤ ከተማ ገባ ብላ በምትገኘው ጉብሬ ውስጥ የተገነባ ፋብሪካ ነው፡፡
በዓመት 350 ሺሕ ሔክቶ ሊትር የማምረት አቅም ያለው ይህ ፋብሪካ ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ ወደ ገበያ የገባው በታኅሳስ 2009 ዓ.ም. እንደነበር ይታወሳል፡፡
ቢጂአይ ኢትዮጵያ የራያ ቢራ አክሲዮኖችን ሙሉ በሙሉ ለመግዛት ያቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 2.5 ቢሊዮን ብር እንደነበር መዘገባችን አይዘነጋም፡፡ ይህ ዋጋ ለአንድ አክሲዮን ሰባት እጥፍ ዋጋ የሰጠ ነው፡፡ -
HP Notebook 15.6-Inch Laptop (7th Gen Intel Core i5-7200U Processor, 4GB DDR3L SDRAM, 1TB HDD, Windows 10), Silver and blackWWW.SHEGER.NETHp intel core i3 7 th gen... - Price: ETB 13,700.00 (Click here to buy)Computers - Hardware , HP Notebook 15.6-Inch Laptop (7th Gen Intel Core i5-7200U Processor, 4GB DDR3L SDRAM, 1TB HDD, Windows 10), Silver and b...
-
-
-
-
More Stories