በኢራቅ ምርጫ የሺኣ እስልምናው የሰሪዮን ጥምረት መሪ ሞቅታዳ አል ሳድር በአብላጫ ድምፅ አሸነፉ፡፡ የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ ባደረገው መሰረት የስሪዮን ጥምረት 54 መቀመጫዎችን አሸንፏል፡፡ የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይድር አልአባዲ 42 ወንበሮችን በማግኘት ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ አልሳዳር ከኢራን ጋር ያላቸው ወዳጅነት እምብዛም ሲሆን፥ 47 ወንበር በማግኘት ሁለተኛ የወጣው ፋታህ ፓርቲ በአንጻሩ የኢራን ቀንደኛ ደጋፊ ነው ተብሎለታል፡፡ […]
The post በኢራቅ ምርጫ ሙቅታዳ አል ሳዳር አሸነፉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
The post በኢራቅ ምርጫ ሙቅታዳ አል ሳዳር አሸነፉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
0 Comments
0 Shares