• ትላንት የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው የነበሩት የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ፣ ሌሊቱን በሰላም ተኝተው ማደራቸውን የቫቲካን ባለሥልጣናት ገለጹ። "ዛሬ ቡናቸውን ጠጥተዋል፣ ጋዜጣም አንብበዋል" ብለዋል።

    ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ከገቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው የ88 ዓመቱ አባ ፍራንሲስ፣ ትላንት ከመተንፈስ ጋራ የተያያዘ እክል ገጥሟቸው በሚያስመልሱበት ወቅት ትንፋሽ ሲወስዱ ትንታ አብሮ ገብቶ የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው ነበር። 

    ከዚኽ እክል በኋላም፣ ለመተንፈስ በሚረዳ መሣሪያ ሕክምና እንደተደረገላቸው የቫቲካን መግለጫው አውስቷል። የሕክምና ርዳታው ሲደረግላቸው ንቁ ሆነው ከሀኪሞቻቸው ጋራ እየተባበሩ እንደነበር ባለሥልጣናቱ አክለዋል።

    የትላንቱ ችግር ከመከሰቱ አስቀድሞ አባ ፍራንሲስ ላለፉት ሦስት ቀናት ከህመማቸው እያገገሙ መኾኑ ሲገለጽ ነበር።

    አባ ፍራንሲስ በሚቀጥለው ሳምንት የአርባ ጾም መቀበያ ቅዳሴን እንደማይመሩ ትላንት ከቫቲካን የተሰጠው መግለጫ አመልክቷል።  

    ትላንት የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው የነበሩት የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ፣ ሌሊቱን በሰላም ተኝተው ማደራቸውን የቫቲካን ባለሥልጣናት ገለጹ። "ዛሬ ቡናቸውን ጠጥተዋል፣ ጋዜጣም አንብበዋል" ብለዋል። ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ከገቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው የ88 ዓመቱ አባ ፍራንሲስ፣ ትላንት ከመተንፈስ ጋራ የተያያዘ እክል ገጥሟቸው በሚያስመልሱበት ወቅት ትንፋሽ ሲወስዱ ትንታ አብሮ ገብቶ የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው ነበር።  ከዚኽ እክል በኋላም፣ ለመተንፈስ በሚረዳ መሣሪያ ሕክምና እንደተደረገላቸው የቫቲካን መግለጫው አውስቷል። የሕክምና ርዳታው ሲደረግላቸው ንቁ ሆነው ከሀኪሞቻቸው ጋራ እየተባበሩ እንደነበር ባለሥልጣናቱ አክለዋል። የትላንቱ ችግር ከመከሰቱ አስቀድሞ አባ ፍራንሲስ ላለፉት ሦስት ቀናት ከህመማቸው እያገገሙ መኾኑ ሲገለጽ ነበር። አባ ፍራንሲስ በሚቀጥለው ሳምንት የአርባ ጾም መቀበያ ቅዳሴን እንደማይመሩ ትላንት ከቫቲካን የተሰጠው መግለጫ አመልክቷል።  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አቡነ ፍራንሲስ የሰላም እንቅልፍ ተኝተው ማደራቸውና ቡና መጠጣታቸው ተገለጸ
    ትላንት የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው የነበሩት የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ፣ ሌሊቱን በሰላም ተኝተው ማደራቸውን የቫቲካን ባለሥልጣናት ገለጹ። "ዛሬ ቡናቸውን ጠጥተዋል፣ ጋዜጣም አንብበዋል" ብለዋል። ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ከገቡ ሁለት ሳምንት የሆናቸው የ88 ዓመቱ አባ ፍራንሲስ፣ ትላንት ከመተንፈስ ጋራ የተያያዘ እክል ገጥሟቸው በሚያስመልሱበት ወቅት ትንፋሽ ሲወስዱ ትንታ አብሮ ገብቶ የመተንፈስ ችግር አጋጥሟቸው ነበር። ከዚኽ እክል በኋላም፣...
    0 Comments 0 Shares

  • የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል።

    የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል።

    እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ ለፕሬዝደንትነት ባደረጉት ዘመቻም ቅስቀሳ በማድረግ ተሳትፈዋል።

    ክሊንተን ሥልጣን ከለቀቁ ወዲህ የጤና እክል ሲደጋግማቸው ቆይቷል። እአአ በ2004 የደረት ውጋትና የትንፋሽ ማጠር ህመም ከገጠማቸው በኋላ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸዋል። በዓመቱ፣ 2005 ሳንባቸው በከፊል እክል ገጥሞት ነበር። እአአ 2010 ደግሞ የደም መዘዋወሪያ ሥር (ኮሮናሪ አርተሪ) መተላለፊያ ቱቦ ገብቶላቸዋል።

    ክሊንተን ሥጋ መመገብ አቁመው አትክልት መመገብን በማዘውተራቸው ክብደታቸውን በጣም ለመቀነስ ችለዋል።

    የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በነበረበት 2021 ለስድስት ቀናት ካሊፎርኒያ የሚገኝ ሆስፒታል ገብተው የነበረ ሲሆን፣ ህመማቸው ከኮቪድ ጋራ የተገናኘ ሳይሆን በሽንት መተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ማመርቀዝ ምክንያት ነበር።

    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል። እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ ለፕሬዝደንትነት ባደረጉት ዘመቻም ቅስቀሳ በማድረግ ተሳትፈዋል። ክሊንተን ሥልጣን ከለቀቁ ወዲህ የጤና እክል ሲደጋግማቸው ቆይቷል። እአአ በ2004 የደረት ውጋትና የትንፋሽ ማጠር ህመም ከገጠማቸው በኋላ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸዋል። በዓመቱ፣ 2005 ሳንባቸው በከፊል እክል ገጥሞት ነበር። እአአ 2010 ደግሞ የደም መዘዋወሪያ ሥር (ኮሮናሪ አርተሪ) መተላለፊያ ቱቦ ገብቶላቸዋል። ክሊንተን ሥጋ መመገብ አቁመው አትክልት መመገብን በማዘውተራቸው ክብደታቸውን በጣም ለመቀነስ ችለዋል። የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በነበረበት 2021 ለስድስት ቀናት ካሊፎርኒያ የሚገኝ ሆስፒታል ገብተው የነበረ ሲሆን፣ ህመማቸው ከኮቪድ ጋራ የተገናኘ ሳይሆን በሽንት መተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ማመርቀዝ ምክንያት ነበር።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ሆስፒታል ገቡ
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል። እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ...
    0 Comments 0 Shares
  • ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍሊርት (FliRT) የሚል ስም የተሰጣቸው አዲስ ዝርያዎች በዓለም ላይ በጣም ዋናዎቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ሆነዋል። በዚህ ዙሪያ ማወቅ የሚገባዎትን መረጃ አጠናቅረናል።
    ከጥቂት ዓመታት በፊት መላውን ዓለም አዳርሶ ሚሊዮኖችን በመያዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት የዳረገው ኮቪድ 19 ጉዳቱ ቢቀንስም አሁንም የሰው ልጅ የጤና ስጋት መሆኑ አላበቃም። ይህ በትንፋሽ የሚተላለፈው ቫይረስ ባለፉት ዓመታት ዝርያውን እና የጉዳት አቅሙን እየቀያየረ ይገኛል። አሁን ደግሞ የቫይረሱ አዲስ አይነት ዝርያ መገኘቱ እየተነገረ ነው። እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ከሆነ ፍሊርት (FliRT) የሚል ስም የተሰጣቸው አዲስ ዝርያዎች በዓለም ላይ በጣም ዋናዎቹ የኮቪድ-19 ዝርያዎች ሆነዋል። በዚህ ዙሪያ ማወቅ የሚገባዎትን መረጃ አጠናቅረናል።
    WWW.BBC.COM
    አዳዲሶቹ ፍለርት የኮቪድ-19 ዝርያዎች ምን ያህል አሳሳቢ ናቸው? - BBC News አማርኛ

  • "የኢትዮጵያ ትንፋሽ መሳሪያ ጥቀስ? ቫዮሊን"?? ለመኪናው የሚያልፈው ቤተሰብ ታወቀ..//የቤተሰብ ጨዋታ// SE23 Ep26
    "የኢትዮጵያ ትንፋሽ መሳሪያ ጥቀስ? ቫዮሊን"?? ለመኪናው የሚያልፈው ቤተሰብ ታወቀ..//የቤተሰብ ጨዋታ// SE23 Ep26
    0 Comments 0 Shares
  • “የትንፋሽ ውበት” አዲስ የዋሽንት አልበም
    “የትንፋሽ ውበት” አዲስ የዋሽንት አልበም
    0 Comments 0 Shares
  • በምትም ሆነ በትንፋሽ የሚሠሩ የሙዚቃ መሳሪያዎች የእጅ ጣቶችን መጠቀም ይፈልጋሉ። ይህ የማንኛውንም የሙዚቃ መሣሪያን አስመስሎ ድምጽ የሚያወጣው አዲሱ የሙዚቃ መሳሪያ ግን ከዚህ በተለየ ዐይንን የሚጠቀም ነው። እንዴት?
    በምትም ሆነ በትንፋሽ የሚሠሩ የሙዚቃ መሳሪያዎች የእጅ ጣቶችን መጠቀም ይፈልጋሉ። ይህ የማንኛውንም የሙዚቃ መሣሪያን አስመስሎ ድምጽ የሚያወጣው አዲሱ የሙዚቃ መሳሪያ ግን ከዚህ በተለየ ዐይንን የሚጠቀም ነው። እንዴት?
    WWW.BBC.COM
    አካል ጉዳተኞች በዐይናቸው መጫወት የሚችሉት አዲሱ የሙዚቃ መሣሪያ - BBC News አማርኛ

  •  2lt  silver turbocharged ሞቶር አልፈታም. ጨው የለውም. ትንፋሽ የለውም
    Toyota Dolphin 2000 - Car for sale in Ethiopia
    To sell your car, submit here: //app.mekina.net/post
     2lt  silver turbocharged ሞቶር አልፈታም. ጨው የለውም. ትንፋሽ የለውም Toyota Dolphin 2000 - Car for sale in Ethiopia To sell your car, submit here: //app.mekina.net/post
    WWW.MEKINA.NET
    Toyota Dolphin 2000
    www.mekina.net - Buy and sell cars in Ethiopia
    0 Comments 0 Shares
More Results