• ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ  “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ።

    ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው።

    ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ አሁኑኑ መልሱ፡፡ ካልሆነ አለቀላችሁ።” ብለዋል፡፡

    ትረምፕ አክለውም “እስራኤል ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋትን ሁሉን ነገር እየላኩ ነው፡፡ ያልኩትን  ካላደረጋችሁ አንድም የሐማስ አባል አይተርፍም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡

    የተኩስ አቁሙ የመጀመሪያው ምዕራፍ ባለፈው ቅዳሜ አብቅቷል። በስምምነቱ መሠረት ሐማስ 33 እስራኤላውያን ታጋቾችን እና አምስት የታይላንድ ዜጎችን ሲለቅ፣ እስራኤል 2 ሺሕ የሚጠጉ የፍልስጤም እስረኞች ለቃለች።

    ኋይት ሀውስ ከሐማስ ጋራ በቀጥታ ውይይት ማድረጉን ትላንት ረቡዕ አረጋግጧል። “ውይይቱ ያተኮረው አሁንም በጋዛ ታግተው የሚገኙ አሜሪካውያንን ስለ መልቀቅ ነው” ሲሉ፣ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጮች ገልጸዋል።

    የኋይት ሐውስ ቃል አቀባይ ካሮላይን ሌቪት ንግግሮቹን “ለአሜሪካ ሕዝብ የሚጠቅመውን ለማድረግ በቅን ልቦና የተደረገ ጥረት ነው” ሲሉ ገልፀውታል።

    የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ እስራኤል "ከሐማስ ጋራ በቀጥታ መነጋገርን በሚመለከት ያላትን አቋም ለአሜሪካ አስታውቃለች" ብሏል።

    የጋዛ ጦርነት የጀመረው፣ ሐማስ እ.ኤ.አ ጥቅምት 2023 እስራኤል ላይ ባደረሰው ድንገተኛ ጥቃት፣ 1ሺሕ 200 የሚጠጉ ሰዎችን ከገደለ እና 250 ሰዎች አግቶ ከወሰደ በኋላ ነበር።

    እስራኤል በአፀፋው ጋዛ ላይ በወሰደችው ጥቃት ከ48 ሺሕ 400 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ሲል የጋዛው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።

    ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ  “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው። ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ አሁኑኑ መልሱ፡፡ ካልሆነ አለቀላችሁ።” ብለዋል፡፡ ትረምፕ አክለውም “እስራኤል ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጋትን ሁሉን ነገር እየላኩ ነው፡፡ ያልኩትን  ካላደረጋችሁ አንድም የሐማስ አባል አይተርፍም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የተኩስ አቁሙ የመጀመሪያው ምዕራፍ ባለፈው ቅዳሜ አብቅቷል። በስምምነቱ መሠረት ሐማስ 33 እስራኤላውያን ታጋቾችን እና አምስት የታይላንድ ዜጎችን ሲለቅ፣ እስራኤል 2 ሺሕ የሚጠጉ የፍልስጤም እስረኞች ለቃለች። ኋይት ሀውስ ከሐማስ ጋራ በቀጥታ ውይይት ማድረጉን ትላንት ረቡዕ አረጋግጧል። “ውይይቱ ያተኮረው አሁንም በጋዛ ታግተው የሚገኙ አሜሪካውያንን ስለ መልቀቅ ነው” ሲሉ፣ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጮች ገልጸዋል። የኋይት ሐውስ ቃል አቀባይ ካሮላይን ሌቪት ንግግሮቹን “ለአሜሪካ ሕዝብ የሚጠቅመውን ለማድረግ በቅን ልቦና የተደረገ ጥረት ነው” ሲሉ ገልፀውታል። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ እስራኤል "ከሐማስ ጋራ በቀጥታ መነጋገርን በሚመለከት ያላትን አቋም ለአሜሪካ አስታውቃለች" ብሏል። የጋዛ ጦርነት የጀመረው፣ ሐማስ እ.ኤ.አ ጥቅምት 2023 እስራኤል ላይ ባደረሰው ድንገተኛ ጥቃት፣ 1ሺሕ 200 የሚጠጉ ሰዎችን ከገደለ እና 250 ሰዎች አግቶ ከወሰደ በኋላ ነበር። እስራኤል በአፀፋው ጋዛ ላይ በወሰደችው ጥቃት ከ48 ሺሕ 400 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል ሲል የጋዛው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሐማስ የትረምፕ አስተያየት እስራኤል ከስምምነቱ እንድታፈገፍግ ያበረታታል አለ
    ዩናይትድ ስቴትስ በሽብርተኝነት የተፈረጀው ሐማስ “የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛቻዎች እስራኤል ከጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት እንድትወጣ እያበረታታ ነው” ሲል ዛሬ ሐሙስ ተናገረ። ሐማስ ይህን የገለጸው፣ ትረምፕ ሐማስ ጋዛ የሚገኙ ቀሪዎቹን ታጋቾች ካልፈታ “ ከባድ ቅጣት ያገኘዋል” ካሉ አንድ ቀን በኋላ ነው። ትረምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ መገናኛ መድረካቸው ላይ “ሁሉንም ታጋቾች ሳይዘገይ፣ አሁኑኑ ልቀቁ ፣ የገደላችኋቸውን ሰዎች አስከሬንም በሙሉ...
    0 Comments 0 Shares

  • ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል።

    በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና  ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል።

    ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ ለመሥራት፣ የሥራ ዕድልን ለመፍጠር ኩባንያዎችን ለመመስረትና እንዲችሉ እንዲሁም ታክስም እንደሚከፍሉ አስታውቀዋል።

    ኩባንያዎች የተማረ የሰው ኅይል ወደ አሜሪካ በ’ጎልድ ካርድ’ ሲያስመጡ ወጪውን ይሸፍናሉ ብለው እንደሚጠብቁ ትረምፕ አስታውቀዋል። ሃገራቸውም አንድ ሚሊዮን ጎልድ ካርዶችን ልትሸጥ እንደምትልችልም ትረምፕ አስታውቀዋል።

    አዲሱ የጎልድ ካርድ ፕሮግራም ከዚህ በፊት የነበረውን  ‘EB-5 የስደተኛ ኢንቨስተሮች ፕሮግራም’ የሚተካ መሆኑም ታውቋል።

    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል። በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና  ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል። ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ ለመሥራት፣ የሥራ ዕድልን ለመፍጠር ኩባንያዎችን ለመመስረትና እንዲችሉ እንዲሁም ታክስም እንደሚከፍሉ አስታውቀዋል። ኩባንያዎች የተማረ የሰው ኅይል ወደ አሜሪካ በ’ጎልድ ካርድ’ ሲያስመጡ ወጪውን ይሸፍናሉ ብለው እንደሚጠብቁ ትረምፕ አስታውቀዋል። ሃገራቸውም አንድ ሚሊዮን ጎልድ ካርዶችን ልትሸጥ እንደምትልችልም ትረምፕ አስታውቀዋል። አዲሱ የጎልድ ካርድ ፕሮግራም ከዚህ በፊት የነበረውን  ‘EB-5 የስደተኛ ኢንቨስተሮች ፕሮግራም’ የሚተካ መሆኑም ታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትረምፕ ‘ጎልድ ካርድ’ የተሰኘ የመኖሪያ ፈቃድ ለውጪ ባለሀብቶች በ5 ሚሊዮን ብር እንደሚሸጡ አስታወቁ
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ አሜሪካ መጥተው የሥራ ዕድልን መፍጠር ለሚሹ የውጪ ባለሃብቶች ለመኖሪያ ፈቃድ የሚያገለግላቸውን እና ‘ጎልድ ካርድ’ ብለው የሰየሙትን በ5 ሚሊዮን ዶላር መሸጥ እንደሚሹ አስታውቀዋል። በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲጀምር በሚሹት የስደተኞች ፕሮግራም የሚሸጠው ‘ጎልድ ካርድ’ በቀጥታ የግሪን ካርድ ባለቤት እንደሚያደርግና ዜግነት ለማግኘት የሚደረግው ሂደት አካል እንደሚሆን አስታውቀዋል። ‘ጎልድ ካርድ’ ያላቸው ባለሀብቶች በአሜሪካ...

  • በደቡባዊ ኦስትሪያ የምትገኘው ቪላች ከተማ አንድ ሰው ቀን ላይ ስድስት መንገደኞችን በስለት ወግቶ የ14 አመት ወንድ ልጅ ሲገድል አምስት ሰዎችን ደግሞ አቁስሏል፡፡ 

    ጥቃቱን ያደርሰው የ23 ዓመቱ ተጠርጣሪ ብዙም ሳይቆይ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ በኦስትሪያ የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሶሪያዊ እንደሆነ ተገልጿል።  

    በምግብ አቅራቢ ድርጅት ውስጥ የሚሠራ ሌላ ሶሪያዊ መኪናውን ወደ ተጠርጣሪው በመንዳት ጉዳቱን ለማስቆምና እንዳይባባስ ረድቷል ሲልም ፖሊስ አስታውቋል። የኦስትሪያ ነፃ የሶሪያ ማህበረሰብ ከጥቃቱ ራሱን ያገለለ መግለጫ አውጥቷል። 

    60ሽህ የሚጠጉ ነዋሪዎች በሚኖሩባት ከተማ ነዋሪዎቹ ጥቃቱ በተፈፀመበት ቦታ ላይ ሻማ አብርተዋል። የኦስትሪያው ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቫን ደር ቤለን ጥቃቱን “አሰቃቂ” ሲሉ ገልጸውታል፡፡ የኦስትሪያ ነፃ የሶሪያ ማህበረሰብ  በፌስቡክ በጥቃቱ እንደሌለበት በማሳወቅ ለተጎጂ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል። 

    የኦስትሪያ ባለስልጣናት የስለት ጥቃቱን "እስላማዊ የሽብር ክስተት" በማለት ፈርጀውታል። የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጌርሃርድ ካርነር ዛሬ እንደተናገሩት "በዚህ ከተማ ውስጥ ንፁሃን ዜጎችን ያለ ልዩነት በጩቤ በገደለው እስላማዊ ጥቃት አድራሽ  ቁጣ ተሰምቶኛል" ብለዋል። 

    ካርነር በቪላች ውስጥ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ጥቃት አድራሹ ከእስላማዊ መንግስት ቡድን ጋር ግንኙነት እንደነበረውና እራሱን  በአጭር ጊዜ ውስጥ አክራሪ አድርጎ በቀጥታ ድህረገጾች ሲያቀርብ ነበር ብለዋል፡፡ 

    ይህ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኦስትሪያ ውስጥ ሁለተኛው ገዳይ ጥቃት ነው። እ.ኤ.አ. በህዳር 2020፣ ከዚህ ቀደም እስላማዊ መንግስት ቡድንን ለመቀላቀል የሞከረ አንድ ሰው በቪየና ውስጥ ጥቃት አድርሶ እንደነበረ አሶሼትድ ፕሬስ አስታውሷል፡፡ 

    በደቡባዊ ኦስትሪያ የምትገኘው ቪላች ከተማ አንድ ሰው ቀን ላይ ስድስት መንገደኞችን በስለት ወግቶ የ14 አመት ወንድ ልጅ ሲገድል አምስት ሰዎችን ደግሞ አቁስሏል፡፡  ጥቃቱን ያደርሰው የ23 ዓመቱ ተጠርጣሪ ብዙም ሳይቆይ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ በኦስትሪያ የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሶሪያዊ እንደሆነ ተገልጿል።   በምግብ አቅራቢ ድርጅት ውስጥ የሚሠራ ሌላ ሶሪያዊ መኪናውን ወደ ተጠርጣሪው በመንዳት ጉዳቱን ለማስቆምና እንዳይባባስ ረድቷል ሲልም ፖሊስ አስታውቋል። የኦስትሪያ ነፃ የሶሪያ ማህበረሰብ ከጥቃቱ ራሱን ያገለለ መግለጫ አውጥቷል።  60ሽህ የሚጠጉ ነዋሪዎች በሚኖሩባት ከተማ ነዋሪዎቹ ጥቃቱ በተፈፀመበት ቦታ ላይ ሻማ አብርተዋል። የኦስትሪያው ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ቫን ደር ቤለን ጥቃቱን “አሰቃቂ” ሲሉ ገልጸውታል፡፡ የኦስትሪያ ነፃ የሶሪያ ማህበረሰብ  በፌስቡክ በጥቃቱ እንደሌለበት በማሳወቅ ለተጎጂ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።  የኦስትሪያ ባለስልጣናት የስለት ጥቃቱን "እስላማዊ የሽብር ክስተት" በማለት ፈርጀውታል። የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጌርሃርድ ካርነር ዛሬ እንደተናገሩት "በዚህ ከተማ ውስጥ ንፁሃን ዜጎችን ያለ ልዩነት በጩቤ በገደለው እስላማዊ ጥቃት አድራሽ  ቁጣ ተሰምቶኛል" ብለዋል።  ካርነር በቪላች ውስጥ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት ጥቃት አድራሹ ከእስላማዊ መንግስት ቡድን ጋር ግንኙነት እንደነበረውና እራሱን  በአጭር ጊዜ ውስጥ አክራሪ አድርጎ በቀጥታ ድህረገጾች ሲያቀርብ ነበር ብለዋል፡፡  ይህ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኦስትሪያ ውስጥ ሁለተኛው ገዳይ ጥቃት ነው። እ.ኤ.አ. በህዳር 2020፣ ከዚህ ቀደም እስላማዊ መንግስት ቡድንን ለመቀላቀል የሞከረ አንድ ሰው በቪየና ውስጥ ጥቃት አድርሶ እንደነበረ አሶሼትድ ፕሬስ አስታውሷል፡፡ 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኦስትርያ አንድ ሰው ስድስት መንገደኞችን በስለት በመውጋት ጉዳት አደርሰ
    በደቡባዊ ኦስትሪያ የምትገኘው ቪላች ከተማ አንድ ሰው ቀን ላይ ስድስት መንገደኞችን በስለት ወግቶ የ14 አመት ወንድ ልጅ ሲገድል አምስት ሰዎችን ደግሞ አቁስሏል፡፡ ጥቃቱን ያደርሰው የ23 ዓመቱ ተጠርጣሪ ብዙም ሳይቆይ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ በኦስትሪያ የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሶሪያዊ እንደሆነ ተገልጿል። በምግብ አቅራቢ ድርጅት ውስጥ የሚሠራ ሌላ ሶሪያዊ መኪናውን ወደ ተጠርጣሪው በመንዳት ጉዳቱን ለማስቆምና እንዳይባባስ ረድቷል ሲልም ፖሊስ አስታውቋል።...
    0 Comments 0 Shares
  • የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረዋል ሲል የኪዬቭ ጦር አስታውቋል፡፡ 

    አንድ የኔቶ ባለስልጣን ሞስኮ ጦርነቱን ለመጨረስ በሚደረገው ውይይት የጥቃቱን ፍጥነት እና ጥንካሬ እንደሚጨምር ተንብየዋል።  

    ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላም እንዲሰፍን ግፊት እያደረጉ ባሉበትና የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት በሚቀጥሉት ቀናት በሳውዲ አረቢያ ይገናኛሉ ትብሎ በሚጠበቅበት በአሁኑ ወቅት የሩስያ ጦር የተከፈተው ዋናዎቹ ጥቃቶቹ ያተኮሩት በፖክሮቭስክ የሎጂስቲክስ ማእከል አቅራቢያ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 

    የኪየቭ ጦር ትላንት ከሩሲያ ጋር በ24 ሰዓት ጊዜ ውስጥ 261 ውጊያዎች ማድረጉን ገልጿል፣ ይህም በዚህ አመት ከፍተኛው ቁጥር ሲሆን በቀደሙት ቀናት ከተመዘገበው በመቶ እጥፍ የሚበልጥም ነውም ብሏል፡፡  

    የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ እንደሚያመለክተው የሞስኮ ወታደሮች በእኤአ 2024 አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ በኩል መንደር በመንደር ቀስ በቀስ የገፉ መምጣታቸውን አስታውቀዋል።  ምንም እንኳን ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በምስራቅ በኩል “ ጥሩ ውጤት” ተገኝቷል ያሉ ቢሆንም፡፡ 

    የወታደራዊ ሃይሉ ቃል አቀባይ በበኩላቸው የኪየቭ ሀይሎች የፒሽቻን መንደር መልሰው መያዛቸውን ተናግረዋል። 

     ፕሬዘዳንት ትራምፕ በመጀመሪያ ኪዬቭ ጋር ሳይማክሩ እና አውሮፓውያንን ሙሉ በሙሉ ለመተው ከሩሲያውያን ጋር በቀጥታ ለመገናኘት መገፋፋቸው በዩክሬን እና በአውሮፓ በኩል አስደንጋጭ ሁኗል ። የዩክሬን ባለስልጣናትም ትራምፕን ለማወደስ ጥንቃቄ አድርገዋል፡፡  

    ኪየቭ በሳዑዲ አረቢያ በሚደረገው ድርድር ላይ ለመሳተፍ እንዳልተጋበዘችና በማንኛውም ሁኔታ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ከመገናኘቷ በፊት ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ አጋሮቿ ጋር የጋራ ስትራቴጂ መንደፍ እንደምትፈልግ አስታውቃለች። 

    የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረዋል ሲል የኪዬቭ ጦር አስታውቋል፡፡  አንድ የኔቶ ባለስልጣን ሞስኮ ጦርነቱን ለመጨረስ በሚደረገው ውይይት የጥቃቱን ፍጥነት እና ጥንካሬ እንደሚጨምር ተንብየዋል።   ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላም እንዲሰፍን ግፊት እያደረጉ ባሉበትና የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት በሚቀጥሉት ቀናት በሳውዲ አረቢያ ይገናኛሉ ትብሎ በሚጠበቅበት በአሁኑ ወቅት የሩስያ ጦር የተከፈተው ዋናዎቹ ጥቃቶቹ ያተኮሩት በፖክሮቭስክ የሎጂስቲክስ ማእከል አቅራቢያ መሆኑ ተገልጿል፡፡  የኪየቭ ጦር ትላንት ከሩሲያ ጋር በ24 ሰዓት ጊዜ ውስጥ 261 ውጊያዎች ማድረጉን ገልጿል፣ ይህም በዚህ አመት ከፍተኛው ቁጥር ሲሆን በቀደሙት ቀናት ከተመዘገበው በመቶ እጥፍ የሚበልጥም ነውም ብሏል፡፡   የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ እንደሚያመለክተው የሞስኮ ወታደሮች በእኤአ 2024 አጋማሽ ጀምሮ በምስራቅ በኩል መንደር በመንደር ቀስ በቀስ የገፉ መምጣታቸውን አስታውቀዋል።  ምንም እንኳን ፕሬዚደንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በምስራቅ በኩል “ ጥሩ ውጤት” ተገኝቷል ያሉ ቢሆንም፡፡  የወታደራዊ ሃይሉ ቃል አቀባይ በበኩላቸው የኪየቭ ሀይሎች የፒሽቻን መንደር መልሰው መያዛቸውን ተናግረዋል።   ፕሬዘዳንት ትራምፕ በመጀመሪያ ኪዬቭ ጋር ሳይማክሩ እና አውሮፓውያንን ሙሉ በሙሉ ለመተው ከሩሲያውያን ጋር በቀጥታ ለመገናኘት መገፋፋቸው በዩክሬን እና በአውሮፓ በኩል አስደንጋጭ ሁኗል ። የዩክሬን ባለስልጣናትም ትራምፕን ለማወደስ ጥንቃቄ አድርገዋል፡፡   ኪየቭ በሳዑዲ አረቢያ በሚደረገው ድርድር ላይ ለመሳተፍ እንዳልተጋበዘችና በማንኛውም ሁኔታ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ከመገናኘቷ በፊት ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ አጋሮቿ ጋር የጋራ ስትራቴጂ መንደፍ እንደምትፈልግ አስታውቃለች። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሩስያ ወታደሮች በምስራቅ በዩክሬን ሃይሎች ላይ ጥቃቱን አጠናክረው ቀጥለዋል
    የሩስያ ወታደሮች በምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ አጠናክረዋል ሲል የኪዬቭ ጦር አስታውቋል፡፡ አንድ የኔቶ ባለስልጣን ሞስኮ ጦርነቱን ለመጨረስ በሚደረገው ውይይት የጥቃቱን ፍጥነት እና ጥንካሬ እንደሚጨምር ተንብየዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላም እንዲሰፍን ግፊት እያደረጉ ባሉበትና የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት በሚቀጥሉት ቀናት በሳውዲ አረቢያ ይገናኛሉ ትብሎ በሚጠበቅበት በአሁኑ ወቅት የሩስያ ጦር የተከፈተው ዋናዎቹ ጥቃቶቹ...

  • አሜሪካ ለ90 ቀናት የውጪ ርዳታ እንደሚቋረጥ ብታስታወቅም፣ ‘የፕሬዝደንቱ የኤድስ አስቸኳይ ጊዜ ርዳታ’ ወይም ‘ፔፕፋር’ በሚባል የሚታወቀው ፕሮግራም እንደማይቋረጥ ታውቋል።

    ፔፕፋር በዓለም መሪ የሆነ በኤድስ ላይ የሚሠራ ፕሮግራም ሲሆን፣ ሕይወት አድን ፕሮግራሞች እንዲቀጥሉ በመወሰኑ የ90 ቀናት እገዳው እንደማይመለከተው ታውቋል።

    ፕሬዝደንት ትረምፕ ሥልጣኑን ደግመው በተረከቡ በሰዓታት ውስጥ ነበር “አሜሪካ ትቅደም” ከሚለው የውጪ ፖሊሲያቸው ጋራ የሚጣጣሙ መሆናቸው እስከሚጣራ ለውጪ ሃገራት የሚሰጡ ዕርዳታዎች ለ90 ቀናት እንዲቆሙ ያዘዙት፡፡

    የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ እንደሚቀጥል ቀደም ብለው አስታውቀው የነበረ ሲሆን፣ ቆየት ብለው ደግሞ ደግሞ ሕይወት አድን መድሃኒቶችና የሕክምና አገልግሎቶች እንዲሁም የምግብና የመጠለያ ዕርዳታዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

    በዓለም በኤች አይ ቪ ከተያዙት ከሁለት ሶስተኛ በላይ ወይም ከ20 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የቫይረሱ ተጠቂዎች በፔፕፋር ፕሮግራም በቀጥታ የሚረዱ መሆኑም ታውቋል።

    አሜሪካ ለ90 ቀናት የውጪ ርዳታ እንደሚቋረጥ ብታስታወቅም፣ ‘የፕሬዝደንቱ የኤድስ አስቸኳይ ጊዜ ርዳታ’ ወይም ‘ፔፕፋር’ በሚባል የሚታወቀው ፕሮግራም እንደማይቋረጥ ታውቋል። ፔፕፋር በዓለም መሪ የሆነ በኤድስ ላይ የሚሠራ ፕሮግራም ሲሆን፣ ሕይወት አድን ፕሮግራሞች እንዲቀጥሉ በመወሰኑ የ90 ቀናት እገዳው እንደማይመለከተው ታውቋል። ፕሬዝደንት ትረምፕ ሥልጣኑን ደግመው በተረከቡ በሰዓታት ውስጥ ነበር “አሜሪካ ትቅደም” ከሚለው የውጪ ፖሊሲያቸው ጋራ የሚጣጣሙ መሆናቸው እስከሚጣራ ለውጪ ሃገራት የሚሰጡ ዕርዳታዎች ለ90 ቀናት እንዲቆሙ ያዘዙት፡፡ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ ዕርዳታ እንደሚቀጥል ቀደም ብለው አስታውቀው የነበረ ሲሆን፣ ቆየት ብለው ደግሞ ደግሞ ሕይወት አድን መድሃኒቶችና የሕክምና አገልግሎቶች እንዲሁም የምግብና የመጠለያ ዕርዳታዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። በዓለም በኤች አይ ቪ ከተያዙት ከሁለት ሶስተኛ በላይ ወይም ከ20 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የቫይረሱ ተጠቂዎች በፔፕፋር ፕሮግራም በቀጥታ የሚረዱ መሆኑም ታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ለኤች አ ይቪ ሕክምና የሚሰጥ ርዳታ እንደማይቋረጥ አሜሪካ አስታወቀች
    አሜሪካ ለ90 ቀናት የውጪ ርዳታ እንደሚቋረጥ ብታስታወቅም፣ ‘የፕሬዝደንቱ የኤድስ አስቸኳይ ጊዜ ርዳታ’ ወይም ‘ፔፕፋር’ በሚባል የሚታወቀው ፕሮግራም እንደማይቋረጥ ታውቋል። ፔፕፋር በዓለም መሪ የሆነ በኤድስ ላይ የሚሠራ ፕሮግራም ሲሆን፣ ሕይወት አድን ፕሮግራሞች እንዲቀጥሉ በመወሰኑ የ90 ቀናት እገዳው እንደማይመለከተው ታውቋል። ፕሬዝደንት ትረምፕ ሥልጣኑን ደግመው በተረከቡ በሰዓታት ውስጥ ነበር “አሜሪካ ትቅደም” ከሚለው የውጪ ፖሊሲያቸው ጋራ የሚጣጣሙ...

More Results