• ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት።

    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ ነው።

    በሌላ በኩል፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዬ ዛሬ ሰኞ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የትራምፕ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ሳምንታት የዩኤስኤይድ አብዛኛውን ፕሮግራም የመዝጋት ሥራ ማጠናቀቁን እና ከመዘጋት የተረፈው 18 ከመቶ የርዳታ እና ልማት ፕሮግራም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር እንደሚጠቃለል አስታውቀዋል።

    ሩቢዮ በዛሬ የኤክስ መልዕክታቸው ዩኤስ ኤይድ ይመራቸው ከነበሩት 6ሺሕ 200 ፕሮግራሞች ውስጥ 5ሺሕ 200 የሚኾኑት መሰረዛቸውን አስታውቀዋል።

    "ፕሮግራሞቹ ለዩናይትድ ስቴትስን ብሔራዊ ጥቅም የማያገለግል (እንደውም አንዳንዴ የሚጎዳ) በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አባክኗል" ብለዋል። የትኞቹ ፕሮግራሞች እንደተረፉም ኾነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምን መልኩ እንደሚያስቀጥላቸው ግን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም።

    በአሶስየትድ ፕረስ የተጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

    ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በሌላ በኩል፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዬ ዛሬ ሰኞ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የትራምፕ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ሳምንታት የዩኤስኤይድ አብዛኛውን ፕሮግራም የመዝጋት ሥራ ማጠናቀቁን እና ከመዘጋት የተረፈው 18 ከመቶ የርዳታ እና ልማት ፕሮግራም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር እንደሚጠቃለል አስታውቀዋል። ሩቢዮ በዛሬ የኤክስ መልዕክታቸው ዩኤስ ኤይድ ይመራቸው ከነበሩት 6ሺሕ 200 ፕሮግራሞች ውስጥ 5ሺሕ 200 የሚኾኑት መሰረዛቸውን አስታውቀዋል። "ፕሮግራሞቹ ለዩናይትድ ስቴትስን ብሔራዊ ጥቅም የማያገለግል (እንደውም አንዳንዴ የሚጎዳ) በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አባክኗል" ብለዋል። የትኞቹ ፕሮግራሞች እንደተረፉም ኾነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምን መልኩ እንደሚያስቀጥላቸው ግን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም። በአሶስየትድ ፕረስ የተጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካ የምትሰጠው የውጭ ርዳታ መቀነሱ በአፍሪካ ገዳይ የሆነውን በሽታ ለመዋጋት የሚደረገውን ትግል እንዳዳከመው ተገለጸ
    ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ...
    0 Comments 0 Shares
  • ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ እና ማጭበርበር ሥራዎችን እንዲሠሩ በግዳጅ የተሰማሩ፣ ቁጥራቸው በሺሕዎች የሚገመት፤ በጽኑ የተዳከሙ፣ የታመሙ እና በድንጋጤ የተዋጡ ወጣት ወንዶች እና ሴቶች፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች አጥልቀው  አንዳንዶቹም ዐይኖቻቸውን ጭምር ሸፍነው፤ እፍንፍን ባለ ሁኔታ ውስጥ ሚያንማር ድንበር አቅራቢያ እስር ላይ መኾናቸው ተገለጸ።

    የአንዳንድ አሜሪካውያንን እና የሌሎችን የቁጠባ ገንዘብ ለማጭበርበር በኃይል ተገደው ተሰማርተውበት ከነበረው ሥራ እንዲለቀቁ ከተደረገ ሳምንታት በኋላ አሁንም ሚያንማር ውስጥ ኾነው ወደ የአገሮቻቸው ለመመለስ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የሚገኙበት ሁኔታ የተፋፈገ፤ ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጥ፤ ምንም ዓይነት የሕክምና አገልግሎት የማያገኙበት፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጋራ ለመጠቀም የተገደዱባቸው ጥቂት የመጸዳጃ ቤቶች ያሉበት እና በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑን በመጥቀስ ቅሬታቸውን ገልጠዋል።

    የዜና ዘገባዎች አክለው እንዳመለከቱት፤ ሰዎቹ በኃይል ተገደው በአካባቢው ተመሳሳይ ሥራዎችን እንዲሰሩ ከተደረጉ ቁጥራቸው 300 ሹሕ እንደሚጠጋ ከሚገመቱ ሰዎች በጣም ጥቂቱ ብቻ ሲኾኑ፤ የተባሉት  የማጭበርበር ድርጊቶችም ያከትማሉ ተብሎ አይጠበቅም ።

    ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ እና ማጭበርበር ሥራዎችን እንዲሠሩ በግዳጅ የተሰማሩ፣ ቁጥራቸው በሺሕዎች የሚገመት፤ በጽኑ የተዳከሙ፣ የታመሙ እና በድንጋጤ የተዋጡ ወጣት ወንዶች እና ሴቶች፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች አጥልቀው  አንዳንዶቹም ዐይኖቻቸውን ጭምር ሸፍነው፤ እፍንፍን ባለ ሁኔታ ውስጥ ሚያንማር ድንበር አቅራቢያ እስር ላይ መኾናቸው ተገለጸ። የአንዳንድ አሜሪካውያንን እና የሌሎችን የቁጠባ ገንዘብ ለማጭበርበር በኃይል ተገደው ተሰማርተውበት ከነበረው ሥራ እንዲለቀቁ ከተደረገ ሳምንታት በኋላ አሁንም ሚያንማር ውስጥ ኾነው ወደ የአገሮቻቸው ለመመለስ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የሚገኙበት ሁኔታ የተፋፈገ፤ ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጥ፤ ምንም ዓይነት የሕክምና አገልግሎት የማያገኙበት፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በጋራ ለመጠቀም የተገደዱባቸው ጥቂት የመጸዳጃ ቤቶች ያሉበት እና በእጅጉ አሳሳቢ መሆኑን በመጥቀስ ቅሬታቸውን ገልጠዋል። የዜና ዘገባዎች አክለው እንዳመለከቱት፤ ሰዎቹ በኃይል ተገደው በአካባቢው ተመሳሳይ ሥራዎችን እንዲሰሩ ከተደረጉ ቁጥራቸው 300 ሹሕ እንደሚጠጋ ከሚገመቱ ሰዎች በጣም ጥቂቱ ብቻ ሲኾኑ፤ የተባሉት  የማጭበርበር ድርጊቶችም ያከትማሉ ተብሎ አይጠበቅም ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በግዳጅ የማጭበርበር ሥራ እንዲሠሩ ተሰማርተው የቆዩ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሚያንማር ድንበር አቅራቢያ በእስር ላይ ናቸው
    ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ እና ማጭበርበር ሥራዎችን እንዲሠሩ በግዳጅ የተሰማሩ፣ ቁጥራቸው በሺሕዎች የሚገመት፤ በጽኑ የተዳከሙ፣ የታመሙ እና በድንጋጤ የተዋጡ ወጣት ወንዶች እና ሴቶች፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች አጥልቀው አንዳንዶቹም ዐይኖቻቸውን ጭምር ሸፍነው፤ እፍንፍን ባለ ሁኔታ ውስጥ ሚያንማር ድንበር አቅራቢያ እስር ላይ መኾናቸው ተገለጸ። የአንዳንድ አሜሪካውያንን እና የሌሎችን የቁጠባ ገንዘብ ለማጭበርበር በኃይል ተገደው ተሰማርተውበት...
    0 Comments 0 Shares
  • ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት።

    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ ነው።

    በሌላ በኩል፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዬ ዛሬ ሰኞ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የትራምፕ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ሳምንታት የዩኤስኤይድ አብዛኛውን ፕሮግራም የመዝጋት ሥራ ማጠናቀቁን እና ከመዘጋት የተረፈው 18 ከመቶ የርዳታ እና ልማት ፕሮግራም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር እንደሚጠቃለል አስታውቀዋል።

    ሩቢዮ በዛሬ የኤክስ መልዕክታቸው ዩኤስ ኤይድ ይመራቸው ከነበሩት 6ሺሕ 200 ፕሮግራሞች ውስጥ 5ሺሕ 200 የሚኾኑት መሰረዛቸውን አስታውቀዋል።

    "ፕሮግራሞቹ ለዩናይትድ ስቴትስን ብሔራዊ ጥቅም የማያገለግል (እንደውም አንዳንዴ የሚጎዳ) በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አባክኗል" ብለዋል። የትኞቹ ፕሮግራሞች እንደተረፉም ኾነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምን መልኩ እንደሚያስቀጥላቸው ግን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም።

    በአሶስየትድ ፕረስ የተጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

    ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በሌላ በኩል፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዬ ዛሬ ሰኞ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የትራምፕ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ሳምንታት የዩኤስኤይድ አብዛኛውን ፕሮግራም የመዝጋት ሥራ ማጠናቀቁን እና ከመዘጋት የተረፈው 18 ከመቶ የርዳታ እና ልማት ፕሮግራም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር እንደሚጠቃለል አስታውቀዋል። ሩቢዮ በዛሬ የኤክስ መልዕክታቸው ዩኤስ ኤይድ ይመራቸው ከነበሩት 6ሺሕ 200 ፕሮግራሞች ውስጥ 5ሺሕ 200 የሚኾኑት መሰረዛቸውን አስታውቀዋል። "ፕሮግራሞቹ ለዩናይትድ ስቴትስን ብሔራዊ ጥቅም የማያገለግል (እንደውም አንዳንዴ የሚጎዳ) በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ አባክኗል" ብለዋል። የትኞቹ ፕሮግራሞች እንደተረፉም ኾነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምን መልኩ እንደሚያስቀጥላቸው ግን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም። በአሶስየትድ ፕረስ የተጠናቀረውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካ የምትሰጠው የውጭ ርዳታ መቀነሱ በአፍሪካ ገዳይ የሆነውን በሽታ ለመዋጋት የሚደረገውን ትግል እንዳዳከመው ተገለጸ
    ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ...
    0 Comments 0 Shares
  • በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ።

    የኑዌር ዞን ጤና መምሪያ ሓላፊ አቶ ጋትቤል ግርማ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ወረርሽኙ ቀድሞ የተከሠተባቸው ዋንታዎ እና አኮቦ ወረዳዎች፣ አኹንም ስርጭቱ ከፍተኛ እንደኾነ ጠቅሰው፣ መድኃኒትም በበቂ ኹኔታ አልቀረበም፤ ብለዋል።

    ከጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ወደ ከፍተኛ አመራሮች ስልክ ብንደውልም ጥሪው ባለመነሣቱ ምክንያት ምላሻቸውን ማካተት አልቻልንም።

    በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ። የኑዌር ዞን ጤና መምሪያ ሓላፊ አቶ ጋትቤል ግርማ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ወረርሽኙ ቀድሞ የተከሠተባቸው ዋንታዎ እና አኮቦ ወረዳዎች፣ አኹንም ስርጭቱ ከፍተኛ እንደኾነ ጠቅሰው፣ መድኃኒትም በበቂ ኹኔታ አልቀረበም፤ ብለዋል። ከጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ወደ ከፍተኛ አመራሮች ስልክ ብንደውልም ጥሪው ባለመነሣቱ ምክንያት ምላሻቸውን ማካተት አልቻልንም።  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጋምቤላ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ የሟቾች ቀጥር ከ30 መብለጡ ተገለጸ
    በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ30 በላይ ሰዎች መሞታቸውንና ከአንድ ሺሕ በላይ የሚደርሱ ደግሞ በበሽታው መታመማቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ። የኑዌር ዞን ጤና መምሪያ ሓላፊ አቶ ጋትቤል ግርማ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ወረርሽኙ ቀድሞ የተከሠተባቸው ዋንታዎ እና አኮቦ ወረዳዎች፣ አኹንም ስርጭቱ ከፍተኛ እንደኾነ ጠቅሰው፣ መድኃኒትም በበቂ ኹኔታ አልቀረበም፤ ብለዋል። ከጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ...

  • በታይላንድ እና ሚያንማር ድንበር ላይ በኢንተርኔት አማካይነት የማጨበርበር ተግባር ይፈጽማሉ ከተባሉ ማዕከሎች፣ በታይላንድ፣ቻይና እና ሚያንማር መንግሥታት ትብብር በተወሰደ ርምጃ በግዳጅ ተይዘው የነበሩ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማስለቀቅ ተችሏል።

    ከሠላሳ የሚበልጡ አገር ተወላጆች ከተያዙበት የተለቀቁ ሲኾን፣ አኹን ደግሞ ወደየ ሀገራቸው የመመለሱ ኺደት እጅግ ፈታኝ እንደኾነ የካረን የድንበር ጥበቃ ኃይል የተባለው ቡድን ቃል አቀባይ ተናግረዋል።

    ከአንድ ሳምንት በፊት የሚያንማር ወታደራዊ ሁንታ አጋር የኾነው ታጣቂ ኃይል፣ ሚያንማርና ታይላንድ ወሰን አቅራቢያ በሚገኘው "ሹዎ ኮኮ" የተባለው አጭበርባሪ መረብ ሥር ከሚሠሩ ማዕከሎች ከ6 ሺሕ የሚበልጡ ሰዎችን በማስለቀቅ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

    የድንበር ጥበቃ ቡድኑ ቃል አቀባይ ሌተና ኮሎኔል ናይንግ ሙዋንግ ዛው ፣ ለአሜሪካ ድምጽ የበርማ ቋንቋ አገልግሎት በሰጡት ቃል በርካታ ሰዎች የተለቀቁ ቢሆንም ወደየ ሀገራቸው የመላኩ ኺደት የተወሳሰበ እና የተጓተተ መኾኑን አስረድተዋል።

    "መጀመሪያ በቀን 1ሺሕ ሰዎች ለመላክ አቅደን ነበር። አሁን ግን በአንዴ ለመላክ የቻልነው ጥቂት መቶ ብቻ ነው" ሲሉ ኮሎኔሉ አስረድተዋል።

    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው የተደራጁ የወንጀል ቡድኖች በሺሕዎች የተቆጠሩ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ በማስተላለፍ በተለያዩ የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮች ሚያንማር ያለውን በመሳሰሉ የወንጀል ማዕከሎች ውስጥ በግዴታ ያሠሯቸዋል።

    በሺሕዎች የተቆጠሩ ከወንጀለኞቹ እጅ የተለቀቁ ሰዎች የሚያንማር መንግሥት የጉዞ ሂደታቸውን እስከሚያከናውን በጊዚያዊ መጠለያዎች ሆነው በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

    የካረን ቡድኑ ቃል አቀባይ ለቪኦኤ ሲናገሩ 500 ሰዎች አነስተኛ መጋዘኖች ውስጥ ተጨናንቀው ስለሚኖሩ የበሽታ መቀስቀስ እና የማምለጥ ሙከራ ያጋጥማል የሚል ስጋት መኖሩን አመልክተዋል።

    ከወንጀል ማዕከሎቹ ከተለቀቁት ውስጥ በዋናነት በርካታ ቻይናውያን ኢንዶኒዢያውያን የሚገኙበት ሲኾን የኢትዮጵያ፣ ዩጋንዳ፣ኬኒያ፣ሩዋንዳ እና ጋናም ብዙ ዜጎች ካሏቸው 15 ሀገራት መካከል ተጠቅሰዋል።

    የታይላንድ መንግሥት ሰዎቹን ደኅነታቸው ተጠብቆ ወደየሀገራቸው ለመመለስ ከሚያንማር እና ከሌሎችም አገሮች ጋራ በቅርበት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

    የወንጀል መረቦቹን የመበጣጠስ ዘመቻው መቀጠሉን የጠቆሙት የሚያንማሩ የድንበር ጥበቃ ብርጌድ ቃል አቀባይ ሆኖም ዘመቻው በቅርቡ እንደሚቋረጥ ገልጸዋል፥ "አሁንም በ10 ሺሕዎች የተቆጠሩ በወንጀለኛ ቡድኖቹ እጅ እንዳሉ እንገምታለን" ያሉት ኮሎኔሉ ሁሉንም አስለቅቆ ወደሀገራቸው የመመለሱ ኾደት ወራት እንደሚፈጅ ገልጸዋል።

    በታይላንድ እና ሚያንማር ድንበር ላይ በኢንተርኔት አማካይነት የማጨበርበር ተግባር ይፈጽማሉ ከተባሉ ማዕከሎች፣ በታይላንድ፣ቻይና እና ሚያንማር መንግሥታት ትብብር በተወሰደ ርምጃ በግዳጅ ተይዘው የነበሩ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማስለቀቅ ተችሏል። ከሠላሳ የሚበልጡ አገር ተወላጆች ከተያዙበት የተለቀቁ ሲኾን፣ አኹን ደግሞ ወደየ ሀገራቸው የመመለሱ ኺደት እጅግ ፈታኝ እንደኾነ የካረን የድንበር ጥበቃ ኃይል የተባለው ቡድን ቃል አቀባይ ተናግረዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የሚያንማር ወታደራዊ ሁንታ አጋር የኾነው ታጣቂ ኃይል፣ ሚያንማርና ታይላንድ ወሰን አቅራቢያ በሚገኘው "ሹዎ ኮኮ" የተባለው አጭበርባሪ መረብ ሥር ከሚሠሩ ማዕከሎች ከ6 ሺሕ የሚበልጡ ሰዎችን በማስለቀቅ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። የድንበር ጥበቃ ቡድኑ ቃል አቀባይ ሌተና ኮሎኔል ናይንግ ሙዋንግ ዛው ፣ ለአሜሪካ ድምጽ የበርማ ቋንቋ አገልግሎት በሰጡት ቃል በርካታ ሰዎች የተለቀቁ ቢሆንም ወደየ ሀገራቸው የመላኩ ኺደት የተወሳሰበ እና የተጓተተ መኾኑን አስረድተዋል። "መጀመሪያ በቀን 1ሺሕ ሰዎች ለመላክ አቅደን ነበር። አሁን ግን በአንዴ ለመላክ የቻልነው ጥቂት መቶ ብቻ ነው" ሲሉ ኮሎኔሉ አስረድተዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀው የተደራጁ የወንጀል ቡድኖች በሺሕዎች የተቆጠሩ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ በማስተላለፍ በተለያዩ የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገሮች ሚያንማር ያለውን በመሳሰሉ የወንጀል ማዕከሎች ውስጥ በግዴታ ያሠሯቸዋል። በሺሕዎች የተቆጠሩ ከወንጀለኞቹ እጅ የተለቀቁ ሰዎች የሚያንማር መንግሥት የጉዞ ሂደታቸውን እስከሚያከናውን በጊዚያዊ መጠለያዎች ሆነው በመጠባበቅ ላይ ናቸው። የካረን ቡድኑ ቃል አቀባይ ለቪኦኤ ሲናገሩ 500 ሰዎች አነስተኛ መጋዘኖች ውስጥ ተጨናንቀው ስለሚኖሩ የበሽታ መቀስቀስ እና የማምለጥ ሙከራ ያጋጥማል የሚል ስጋት መኖሩን አመልክተዋል። ከወንጀል ማዕከሎቹ ከተለቀቁት ውስጥ በዋናነት በርካታ ቻይናውያን ኢንዶኒዢያውያን የሚገኙበት ሲኾን የኢትዮጵያ፣ ዩጋንዳ፣ኬኒያ፣ሩዋንዳ እና ጋናም ብዙ ዜጎች ካሏቸው 15 ሀገራት መካከል ተጠቅሰዋል። የታይላንድ መንግሥት ሰዎቹን ደኅነታቸው ተጠብቆ ወደየሀገራቸው ለመመለስ ከሚያንማር እና ከሌሎችም አገሮች ጋራ በቅርበት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። የወንጀል መረቦቹን የመበጣጠስ ዘመቻው መቀጠሉን የጠቆሙት የሚያንማሩ የድንበር ጥበቃ ብርጌድ ቃል አቀባይ ሆኖም ዘመቻው በቅርቡ እንደሚቋረጥ ገልጸዋል፥ "አሁንም በ10 ሺሕዎች የተቆጠሩ በወንጀለኛ ቡድኖቹ እጅ እንዳሉ እንገምታለን" ያሉት ኮሎኔሉ ሁሉንም አስለቅቆ ወደሀገራቸው የመመለሱ ኾደት ወራት እንደሚፈጅ ገልጸዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከሚያንማር የወንጀል ማዕከሎች የተለቀቁትን ሰዎች በፍጥነት ወደሀገራቸው ለመላክ እንዳልተቻለ ተገለጸ
    በታይላንድ እና ሚያንማር ድንበር ላይ በኢንተርኔት አማካይነት የማጨበርበር ተግባር ይፈጽማሉ ከተባሉ ማዕከሎች፣ በታይላንድ፣ቻይና እና ሚያንማር መንግሥታት ትብብር በተወሰደ ርምጃ በግዳጅ ተይዘው የነበሩ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማስለቀቅ ተችሏል። ከሠላሳ የሚበልጡ አገር ተወላጆች ከተያዙበት የተለቀቁ ሲኾን፣ አኹን ደግሞ ወደየ ሀገራቸው የመመለሱ ኺደት እጅግ ፈታኝ እንደኾነ የካረን የድንበር ጥበቃ ኃይል የተባለው ቡድን ቃል አቀባይ ተናግረዋል። ከአንድ ሳምንት...

  • የአእዋፍ እንፍልዌንዛ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎችን በመግደሉና ከፍተኛ የእንቁላል እጥረት በመከሰቱ መንግሥት በሽታውን ለመዋጋትና ከውጪ እንቁላል ለማስገባት 1 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን የሀገሪቱ የግብርና ምኒስትር አስታውቀዋል።

    ባለፉት ሦስት ዓመታት በተከሰተው የአእዋፍ እንፍሉዌንዛ 166 ሚሊዮን ዶሮዎች መሞታቸውን የአሜሪካው የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

    በሽታው አንድ ሺሕ የሚሆኑ የወተት ላሞችንና 70 የሚሆኑ ሰዎችንም ማጥቃቱ ታውቋል። ባለፈው ዓመት አንድ ሰው በበሽታው ሞቷል።

    አምስት ሚሊዮን ዶላር ለአርቢዎች ነፃ የዶሮ ምርመራ ለማድረግ እንዲሁም 400 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ በበሽታው የተያዙ ዶሮዎቻቸውን ለመግደል ለሚሹ አርቢዎች እንደተመደበ የግብርና ምኒስትሩ ብሩክ ሮሊንድ አስታውቀዋል።

    ገንዘቡ በባለሀብቱ ኢላን መስክ በተመራው ቡድን በቅርቡ ከግብርና ሚኒስቴሩ ላይ ከተቀነስው በጀት ላይ እንደሚገኝም ታውቋል።

    ወደ ውጪ የሚላከውን እንቁላል በመቀነስና ከውጪ የሚገባውን በመጨመር በእንቁላል ገበያ ላይ የሚታየውን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ዋጋ ለመቀነስ አስተዳደሩ ማቀዱም ተመልክቷል።

    የአእዋፍ እንፍልዌንዛ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎችን በመግደሉና ከፍተኛ የእንቁላል እጥረት በመከሰቱ መንግሥት በሽታውን ለመዋጋትና ከውጪ እንቁላል ለማስገባት 1 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን የሀገሪቱ የግብርና ምኒስትር አስታውቀዋል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በተከሰተው የአእዋፍ እንፍሉዌንዛ 166 ሚሊዮን ዶሮዎች መሞታቸውን የአሜሪካው የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሽታው አንድ ሺሕ የሚሆኑ የወተት ላሞችንና 70 የሚሆኑ ሰዎችንም ማጥቃቱ ታውቋል። ባለፈው ዓመት አንድ ሰው በበሽታው ሞቷል። አምስት ሚሊዮን ዶላር ለአርቢዎች ነፃ የዶሮ ምርመራ ለማድረግ እንዲሁም 400 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ በበሽታው የተያዙ ዶሮዎቻቸውን ለመግደል ለሚሹ አርቢዎች እንደተመደበ የግብርና ምኒስትሩ ብሩክ ሮሊንድ አስታውቀዋል። ገንዘቡ በባለሀብቱ ኢላን መስክ በተመራው ቡድን በቅርቡ ከግብርና ሚኒስቴሩ ላይ ከተቀነስው በጀት ላይ እንደሚገኝም ታውቋል። ወደ ውጪ የሚላከውን እንቁላል በመቀነስና ከውጪ የሚገባውን በመጨመር በእንቁላል ገበያ ላይ የሚታየውን ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ዋጋ ለመቀነስ አስተዳደሩ ማቀዱም ተመልክቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ የዶሮ እንፍሉዌንዛን ለመዋጋት 1 ቢሊዮን ዶላር ተመደበ
    የአእዋፍ እንፍልዌንዛ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎችን በመግደሉና ከፍተኛ የእንቁላል እጥረት በመከሰቱ መንግሥት በሽታውን ለመዋጋትና ከውጪ እንቁላል ለማስገባት 1 ቢሊዮን ዶላር መመደቡን የሀገሪቱ የግብርና ምኒስትር አስታውቀዋል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በተከሰተው የአእዋፍ እንፍሉዌንዛ 166 ሚሊዮን ዶሮዎች መሞታቸውን የአሜሪካው የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሽታው አንድ ሺሕ የሚሆኑ የወተት ላሞችንና 70 የሚሆኑ ሰዎችንም ማጥቃቱ...
    0 Comments 0 Shares
  • የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ጤናቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ ቢሆንም ትንሽ መሻሻል እንዳሳዩ ቫቲካን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

    የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በመተንፈሻ አካል ሕመም እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ምክንያት፣ እ.አ.አ ከየካቲት 14 ጀምሮ ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ።

    ማክሰኞ ዕለት በቅዱስ ጳውሎስ አደባባይ የተገኙ አማኞች እና ጎብኚዎች ግን በአባ ፍርንሲስ የጤና ሁኔታ መጨነቃቸውን እና ተስፋቸውን ገልጸዋል።

    ከፖላንድ የመጡ ቄስ አባ አርተር ፣ "ስለኛ መልካም የሚያስቡ አባታችን ናቸው። ሁላችንንም ልክ ስለወላጆቻችን እንደምንጨነቀው ሁሉ ያሳስበናል። ስለአባታችን ተጨንቀናል። ስለዚህ እንዲሻላቸው እንፈልጋለን። ነገር ግን ሁሉም በእግዚአብሔር እጅ ነው።" ብለዋል። 

    ሊቀ ጳጳሱ ያጋጠማቸው ኢንፌክሽን ውስብስብ መሆኑን እና በሁለት እና ከዛ በላይ በሆኑ ረቂቅ ተሕዋያን አማካኝነት የተከሰተ መሆኑን የቫቲካን መግለጫ አመልክቷል።

    ተደራራቢ የሳምባ ምች  በሽታ በሁለቱም ሳንባዎች ላይ ጠባሳ ሊያስከትል የሚችል ከባድ በሽታ ሲሆን፣ ለመተንፈስ አዳጋች ይሆናል።

    እ.አ.አ ከ2013 ጀምሮ በሮማ ሊቀ ጳጳስነት እያገለገሉ የሚገኙት አባ ፍራንሲስ ያለፉትን ሁለት ዓመታት በተለያዩ የጤና እክሎች ሲሰቃዩ ቆይተዋል።

    በተለይ በልጅነታቸው ባጋጠማቸው ሕመም ምክንያት የአንዱን ሳምባቸውን ግማሹን ክፍል በማጣታቸው፣ በቀላሉ ለሳምባ ኢንፌክሽን በሽታዎች እንደሚጋለጡ ተመልክቷል።

    የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ጤናቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ ቢሆንም ትንሽ መሻሻል እንዳሳዩ ቫቲካን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በመተንፈሻ አካል ሕመም እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ምክንያት፣ እ.አ.አ ከየካቲት 14 ጀምሮ ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ። ማክሰኞ ዕለት በቅዱስ ጳውሎስ አደባባይ የተገኙ አማኞች እና ጎብኚዎች ግን በአባ ፍርንሲስ የጤና ሁኔታ መጨነቃቸውን እና ተስፋቸውን ገልጸዋል። ከፖላንድ የመጡ ቄስ አባ አርተር ፣ "ስለኛ መልካም የሚያስቡ አባታችን ናቸው። ሁላችንንም ልክ ስለወላጆቻችን እንደምንጨነቀው ሁሉ ያሳስበናል። ስለአባታችን ተጨንቀናል። ስለዚህ እንዲሻላቸው እንፈልጋለን። ነገር ግን ሁሉም በእግዚአብሔር እጅ ነው።" ብለዋል።  ሊቀ ጳጳሱ ያጋጠማቸው ኢንፌክሽን ውስብስብ መሆኑን እና በሁለት እና ከዛ በላይ በሆኑ ረቂቅ ተሕዋያን አማካኝነት የተከሰተ መሆኑን የቫቲካን መግለጫ አመልክቷል። ተደራራቢ የሳምባ ምች  በሽታ በሁለቱም ሳንባዎች ላይ ጠባሳ ሊያስከትል የሚችል ከባድ በሽታ ሲሆን፣ ለመተንፈስ አዳጋች ይሆናል። እ.አ.አ ከ2013 ጀምሮ በሮማ ሊቀ ጳጳስነት እያገለገሉ የሚገኙት አባ ፍራንሲስ ያለፉትን ሁለት ዓመታት በተለያዩ የጤና እክሎች ሲሰቃዩ ቆይተዋል። በተለይ በልጅነታቸው ባጋጠማቸው ሕመም ምክንያት የአንዱን ሳምባቸውን ግማሹን ክፍል በማጣታቸው፣ በቀላሉ ለሳምባ ኢንፌክሽን በሽታዎች እንደሚጋለጡ ተመልክቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአባ ፍራንሲስ የጤና ሁኔታ ትንሽ መሻሻል አሳይቷል
    የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ጤናቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ ቢሆንም ትንሽ መሻሻል እንዳሳዩ ቫቲካን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በመተንፈሻ አካል ሕመም እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ምክንያት፣ እ.አ.አ ከየካቲት 14 ጀምሮ ሮም የሚገኘው ጄሜሊ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ። ማክሰኞ ዕለት በቅዱስ ጳውሎስ አደባባይ የተገኙ አማኞች እና ጎብኚዎች ግን በአባ ፍርንሲስ የጤና ሁኔታ መጨነቃቸውን...

More Results