• //የጨዋታ ሰአት// "ይሄ ጨዉ በእንጀራ ነዉ"😂😂 አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    //የጨዋታ ሰአት// "ይሄ ጨዉ በእንጀራ ነዉ"😂😂 አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    0 Comments 0 Shares
  • ፍርፍሩን ምን አድርገውት ነው?👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    ፍርፍሩን ምን አድርገውት ነው?👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    0 Comments 0 Shares
  • //የጨዋታ ሰአት// እኛ ቤት አይጥ የለም ወጥመድ አላውቅም😁😂 //የአባቶች ቀን በኢቢኤስ//
    //የጨዋታ ሰአት// እኛ ቤት አይጥ የለም ወጥመድ አላውቅም😁😂 //የአባቶች ቀን በኢቢኤስ//
    0 Comments 0 Shares
  • እንዴት ልገምት😂🤣 /የጨዋታ ሰአት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    እንዴት ልገምት😂🤣 /የጨዋታ ሰአት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    0 Comments 0 Shares
  • //የጨዋታ ሰዓት// "እንሽላሊት አሜሪካ አለ እንዴ?"👀😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
    //የጨዋታ ሰዓት// "እንሽላሊት አሜሪካ አለ እንዴ?"👀😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
    0 Comments 0 Shares
  • እንሽላሊት አሜሪካም አለ😱😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    እንሽላሊት አሜሪካም አለ😱😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    0 Comments 0 Shares
  • "ከዱባ የሚሰራው ቅል..."👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    "ከዱባ የሚሰራው ቅል..."👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    0 Comments 0 Shares
  • //የጨዋታ ሰዓት// "ቅል ከዱባ አይደል የሚሰራዉ?"😂😂 አስቂኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    //የጨዋታ ሰዓት// "ቅል ከዱባ አይደል የሚሰራዉ?"😂😂 አስቂኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    0 Comments 0 Shares
  • "ከዱባ የሚሰራው ቅል..."👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    "ከዱባ የሚሰራው ቅል..."👀😂 /የጨዋታ ሰዓት/ #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo #viral
    0 Comments 0 Shares
  • የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው።


    የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው ጨዋታ የፊላደልፊያ ኤግልስ ተጫዎቾች 34 ነጥቦችን እስካስቆጠሩበት ሦስተኛው የጨዋታው ምዕራፍ ድረስ የካንሳስ ቺፍስ ተጫዎቾች አንድም ነጥብ እንዳያስቆጥሩ ማድረግ ችለዋል።


    የፊላደልፊያ ኤግልስ አጥቂ መስመር ተጨዋች ጄለን ኸርትስ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሰይሟል።


    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጨዋታውን በአካል ተገኝተው የተመለከቱ ሲኾን ፣ በሥልጣን ዘመኑ "ሱፐር ቦል" ጨዋታን በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል።




    ከጨዋታው በፊት ፕሬዝደንቱ ባሰራጩት የፕሬስ መግለጫ ላይ "እግር ኳስ የአሜሪካ እጅግ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ለዚህም መልካም ምክንያቶች አሉ። የብሔራዊ አንድነት ስሜትን ያጎለብታል፣ ቤተሰቦችን፣ ጓደኞችን እና ደጋፊዎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ማኅበረሰቦችን ያጠናክራል" ብለዋል።


    "ይህ ዓመታዊ ልማድ ልዩነቶቻችንን የሚሻገር እና ወታደራዊ አገልግሎት ጓዶቻችን፣ ሕግ አስከባሪ መኮንኖች እና ቅድሚያ ምላሽ ሰጪዎች በጀግንነት የሚጠብቁትን የቤተሰብ፣ የእምነት እና የነጻነት የጋራ አርበኛ እሴቶቻችንን ያሳያል" ሲሉም አክለዋል።


    "ሱፐር ቦል" በሚል የሚጠራው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊግ የውድድር ዘመን የፍጻሜ ምሽት ከ120 ሚሊየን ሰዎች እንደተመለከቱት የተገመተ ሲሆን ፣ በዚህ ጨዋታ ወቅት የ30 ሴኮንድ ርዝመት ያለው ማስታወቂያ ለማስነገር የሚከፈለው 8 ሚሊየን ዶላር በክብረ ወሰንነት ተመዝግቧል።


    ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት፣ በአውሮፓዊያኑ አዲስ ዓመት ኒው ኦርሊንስ በሚገኘው በርበን ጎዳና ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት፣ በከባድ መኪና ተዳምጠው ለተገደሉት እና ለቆሰሉ ዜጎች እንዲሁም የመጀመሪያ ምላሽ ሰጪዎች የመታሰቢያ ሥነ ስርዐት ተከናውኗል።

    የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው። የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው ጨዋታ የፊላደልፊያ ኤግልስ ተጫዎቾች 34 ነጥቦችን እስካስቆጠሩበት ሦስተኛው የጨዋታው ምዕራፍ ድረስ የካንሳስ ቺፍስ ተጫዎቾች አንድም ነጥብ እንዳያስቆጥሩ ማድረግ ችለዋል። የፊላደልፊያ ኤግልስ አጥቂ መስመር ተጨዋች ጄለን ኸርትስ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተሰይሟል። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጨዋታውን በአካል ተገኝተው የተመለከቱ ሲኾን ፣ በሥልጣን ዘመኑ "ሱፐር ቦል" ጨዋታን በስፍራው ተገኝቶ የተመለከተ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከጨዋታው በፊት ፕሬዝደንቱ ባሰራጩት የፕሬስ መግለጫ ላይ "እግር ኳስ የአሜሪካ እጅግ ተወዳጅ ስፖርት ነው። ለዚህም መልካም ምክንያቶች አሉ። የብሔራዊ አንድነት ስሜትን ያጎለብታል፣ ቤተሰቦችን፣ ጓደኞችን እና ደጋፊዎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ ማኅበረሰቦችን ያጠናክራል" ብለዋል። "ይህ ዓመታዊ ልማድ ልዩነቶቻችንን የሚሻገር እና ወታደራዊ አገልግሎት ጓዶቻችን፣ ሕግ አስከባሪ መኮንኖች እና ቅድሚያ ምላሽ ሰጪዎች በጀግንነት የሚጠብቁትን የቤተሰብ፣ የእምነት እና የነጻነት የጋራ አርበኛ እሴቶቻችንን ያሳያል" ሲሉም አክለዋል። "ሱፐር ቦል" በሚል የሚጠራው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊግ የውድድር ዘመን የፍጻሜ ምሽት ከ120 ሚሊየን ሰዎች እንደተመለከቱት የተገመተ ሲሆን ፣ በዚህ ጨዋታ ወቅት የ30 ሴኮንድ ርዝመት ያለው ማስታወቂያ ለማስነገር የሚከፈለው 8 ሚሊየን ዶላር በክብረ ወሰንነት ተመዝግቧል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት፣ በአውሮፓዊያኑ አዲስ ዓመት ኒው ኦርሊንስ በሚገኘው በርበን ጎዳና ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት፣ በከባድ መኪና ተዳምጠው ለተገደሉት እና ለቆሰሉ ዜጎች እንዲሁም የመጀመሪያ ምላሽ ሰጪዎች የመታሰቢያ ሥነ ስርዐት ተከናውኗል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፊላደልፊያ ኤግልስ ቡድን ካንሳስ ቺፍስን ቡድን በመርታት "የሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ
    የፊላደልፊያ ኢግልስ ቡድን የካንሳስ ቺፍስ ቡድን ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት የዘንድሮው የአሜሪካ እግር ኳስ ሊጎች የፍጻሜ ጨዋታ "ሱፐር ቦል" አሸናፊ ኾነ። አሸናፊው ቡድን ያለፈው ዓመት ቻምፒዮንተ ፎካካሪውን የረታው 40-22 በኾነ ውጤት ነው። የካንሳስ ቺፍ ቡድን ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የአሜሪካ ብሔራዊ ሊግ አሸናፊ ይሆናል በሚል ተስፋ ከተፎካካሪው ቡድን በመጠኑ የላቀ ግምት ተሰጥቶት ነበር። ይሁንና ኒው ኦርሌየንስ ከተማ ሲዛርስ ሱፐርደም ውስጥ በተካሄደው...
    0 Comments 0 Shares
More Results