• የእስራኤል አክራሪ ወግ አጥባቂዎች ከ2.3 ሚሊዮኑ ፍልስጤማውያን ብዙዎቹ ጋዛን ለቀው እንዲወጡ የሚያደርገውን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕን እቅድ በደስታ ተቀብለዋል። “ስደትን ማበረታታት ዓለም አቀፍ ሕግን አይጥስም” ይላሉ። ፍልስጤማውያን ግን እቅዱን ውድቅ አድርገውታል።
    የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ለማበረታታት በመከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ "የፍልሰት ባለሥልጣን" እያቋቋሙ መኾኑን ተናግረዋል።
    ቤዛሌል ስሞትሪች፣ የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር “ስደትን ለማበረታታት የምናወጣው እያንዳንዱ ብር፣ ደጋግመን በመታገል ከምንከፍለው ዋጋ ያነሰ ነው። በጀቱ ለዚህ እቅድ እንቅፋት አይሆንም፣ ይህ ሌላ እቅድ ብቻ አይደለም። በመካከለኛው ምስራቅ እና በእስራኤል ታሪካዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል አቅም ነው" ብለዋል።
    የኬኔሴት አባል የሆኑት ሲምቻ ሮትማን ይህ "ወደሌላ ቦታ የማዛወር" እቅድ በቅርቡ በግብጽ እና በአረብ ሊግ ከቀረበው እቅድ የበለጠ ተጨባጭ ነው፣ የእነሱ እቅድ ዩናይትድ ስቴትስ፣ በአሸባሪነት የፈረጀችው ሐማስ ትጥቅ ሳይፈታ የፍልስጤም አስተዳደር፣ ጋዛን እንዲመራ ያስችለዋል።” ይላሉ።
    "ሰዎች ሐማስን መልሰን እናቋቁም ፣ ሐማስ ኃይሉን መልሶ እንዲገነባ ሁሉንም ዕድል እንስጥ ይላሉ።” ያሉት ሮትማን “ይህ እንዴት ተጨባጭ መፍትሔ ሊሆን ይችላል? አይደለም ፤ አደገኛ ነው። ለጋዛ አደገኛ ነው። ለጋዛ ሕዝብ አደገኛ ነው፤ እንዲሁም ለአካባቢው ሰላም አደገኛ ነው።” ሲሉ ሀሳቡን አጣጥለውታል።
    ቀኝ አክራሪዎቹ የህግ ምሁራን፣ የእስራኤልን የታሪክ እና የግዛት ሉአላዊነት ለማስከበር በሚሟገተው ቡድን ስብሰባ ላይ ሲናገሩ “ስደተኞችን ከጦርነት ቀጠና እንዲወጡ ማበረታት የዓለም አቀፍ ህግን መጣስ አይደለም” ብለዋል ።
    የከኮሄሌት ፖሊሲ መድረክ የህግ ምሁር የሆኑት ዩጂን ኮንቶሮቪች “በጦርነት ጊዜ ስደተኞች እንደሚኖሩ እናውቃለን። ከአፍጋኒስታን፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች። ከሶሪያ ጦርነት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች፣ ከዩክሬን ጦርነት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች። ከእነዚህ ውስጥ አንዳቸውም የዘር ማፅዳት አልተባሉም። አሁን እንደዚህ ዓይነት ስደተኞችን ሆን ብሎ መፍጠር አይቻልም። በተለይ ጦርነትን ተከትሎ የመጣ በመሆኑ ምክንያት ግን ሊከለከል አይገባም።” ሲሉ ስደተኞችን አስመልክቶ የሚነሳውን የተቃውሞ ሀሳብን ተከላክለዋል።
    የእስራኤል ግራ ዘመም (ሊበራል) ድርጅቶች ተወካዮች ግን በዚህ አይስማሙም። በእስራኤል “ሰላም አሁን” ለተሰኘው እንቅስቃሴ የሰፈራ ፕሮጀክት ላይ የሚሰሩ ሃጊት ኦፍራን "ይህ ሰዎችን በፈቃደኝነት ማስወገድ አይደለም። ይህ ማፈናቀል ወይም ማስተላለፍ ነው። የጦር ወንጀል ነው። ሥነ ምግባር የጎደለው ነው። የሰዎችን ህይወት ስቃይ የበዛበት ካደረጋችሁ፣ ሰዎች ከዚያ ቦታ ለቀው መውጣት ይፈልጋሉ፣ በፈቃዳቸው መውጣታቸው ነው ማለት ግን አይደለም።” ይላሉ።
    ብዙዎቹ የካንሴት ቡድን አባላት ፣ እ.ኤ.አ. በ2005 እስራኤል ሙሉ ለሙሉ ግዛቱን ለቃ በወጣችበት ወቅት ከጋዛ ሰርጥ የለቀቁት 21 የአይሁድ ሰፈሮች፣ መልሰው እንዲመሰረቱ ጠይቀዋል።
    የረዥም ጊዜ የአይሁድ የሰፈራ ንቅናቄ መሪ ዳንዬላ ዌይስ ፣ ወደ ጋዛ ለመሄድ ዝግጁ መሆናቸውን ሲገልጹ"የእስራኤል ሰዎች ለመታገል ዝግጁ ናቸው፣ ጋዛውያን ወደ ሌላ ቦታ ለቀው እንዲሄዱ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ያቀረቡትን ሀሳብ ለመፈጸም ዝግጁ ናቸው፣ በተመሳሳይ ጊዜ፣ የእስራኤል ሕዝብ የአይሁድ ሰፋሪዎችን በመላው ጋዛ ለማስፈር፣ የጽዮናዊነትን ግብ ለመፈጸም ዝግጁ እና ፈቃደኞች ናቸው።” ብለዋል።
    በጋዛ የአይሁዶችን ሰፈራ መልሶ የመገንባት ተስፋ የማይመስል ቢመስልም፣ አብዛኞቹ እስራኤላውያን ሃማስ በወደፊቷ ጋዛ ምንም አይነት ሚና ሊኖረው እንደማይገባ ይስማማሉ፣ አንዳንዶች ይህን ለማረጋገጥ የተሻለው መንገድ አብዛኞቹ ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ማድረግ ነው ብለው ያምናሉ።
    የእስራኤል አክራሪ ወግ አጥባቂዎች ከ2.3 ሚሊዮኑ ፍልስጤማውያን ብዙዎቹ ጋዛን ለቀው እንዲወጡ የሚያደርገውን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕን እቅድ በደስታ ተቀብለዋል። “ስደትን ማበረታታት ዓለም አቀፍ ሕግን አይጥስም” ይላሉ። ፍልስጤማውያን ግን እቅዱን ውድቅ አድርገውታል። የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ለማበረታታት በመከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ "የፍልሰት ባለሥልጣን" እያቋቋሙ መኾኑን ተናግረዋል። ቤዛሌል ስሞትሪች፣ የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር “ስደትን ለማበረታታት የምናወጣው እያንዳንዱ ብር፣ ደጋግመን በመታገል ከምንከፍለው ዋጋ ያነሰ ነው። በጀቱ ለዚህ እቅድ እንቅፋት አይሆንም፣ ይህ ሌላ እቅድ ብቻ አይደለም። በመካከለኛው ምስራቅ እና በእስራኤል ታሪካዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል አቅም ነው" ብለዋል። የኬኔሴት አባል የሆኑት ሲምቻ ሮትማን ይህ "ወደሌላ ቦታ የማዛወር" እቅድ በቅርቡ በግብጽ እና በአረብ ሊግ ከቀረበው እቅድ የበለጠ ተጨባጭ ነው፣ የእነሱ እቅድ ዩናይትድ ስቴትስ፣ በአሸባሪነት የፈረጀችው ሐማስ ትጥቅ ሳይፈታ የፍልስጤም አስተዳደር፣ ጋዛን እንዲመራ ያስችለዋል።” ይላሉ። "ሰዎች ሐማስን መልሰን እናቋቁም ፣ ሐማስ ኃይሉን መልሶ እንዲገነባ ሁሉንም ዕድል እንስጥ ይላሉ።” ያሉት ሮትማን “ይህ እንዴት ተጨባጭ መፍትሔ ሊሆን ይችላል? አይደለም ፤ አደገኛ ነው። ለጋዛ አደገኛ ነው። ለጋዛ ሕዝብ አደገኛ ነው፤ እንዲሁም ለአካባቢው ሰላም አደገኛ ነው።” ሲሉ ሀሳቡን አጣጥለውታል። ቀኝ አክራሪዎቹ የህግ ምሁራን፣ የእስራኤልን የታሪክ እና የግዛት ሉአላዊነት ለማስከበር በሚሟገተው ቡድን ስብሰባ ላይ ሲናገሩ “ስደተኞችን ከጦርነት ቀጠና እንዲወጡ ማበረታት የዓለም አቀፍ ህግን መጣስ አይደለም” ብለዋል ። የከኮሄሌት ፖሊሲ መድረክ የህግ ምሁር የሆኑት ዩጂን ኮንቶሮቪች “በጦርነት ጊዜ ስደተኞች እንደሚኖሩ እናውቃለን። ከአፍጋኒስታን፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች። ከሶሪያ ጦርነት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች፣ ከዩክሬን ጦርነት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞች። ከእነዚህ ውስጥ አንዳቸውም የዘር ማፅዳት አልተባሉም። አሁን እንደዚህ ዓይነት ስደተኞችን ሆን ብሎ መፍጠር አይቻልም። በተለይ ጦርነትን ተከትሎ የመጣ በመሆኑ ምክንያት ግን ሊከለከል አይገባም።” ሲሉ ስደተኞችን አስመልክቶ የሚነሳውን የተቃውሞ ሀሳብን ተከላክለዋል። የእስራኤል ግራ ዘመም (ሊበራል) ድርጅቶች ተወካዮች ግን በዚህ አይስማሙም። በእስራኤል “ሰላም አሁን” ለተሰኘው እንቅስቃሴ የሰፈራ ፕሮጀክት ላይ የሚሰሩ ሃጊት ኦፍራን "ይህ ሰዎችን በፈቃደኝነት ማስወገድ አይደለም። ይህ ማፈናቀል ወይም ማስተላለፍ ነው። የጦር ወንጀል ነው። ሥነ ምግባር የጎደለው ነው። የሰዎችን ህይወት ስቃይ የበዛበት ካደረጋችሁ፣ ሰዎች ከዚያ ቦታ ለቀው መውጣት ይፈልጋሉ፣ በፈቃዳቸው መውጣታቸው ነው ማለት ግን አይደለም።” ይላሉ። ብዙዎቹ የካንሴት ቡድን አባላት ፣ እ.ኤ.አ. በ2005 እስራኤል ሙሉ ለሙሉ ግዛቱን ለቃ በወጣችበት ወቅት ከጋዛ ሰርጥ የለቀቁት 21 የአይሁድ ሰፈሮች፣ መልሰው እንዲመሰረቱ ጠይቀዋል። የረዥም ጊዜ የአይሁድ የሰፈራ ንቅናቄ መሪ ዳንዬላ ዌይስ ፣ ወደ ጋዛ ለመሄድ ዝግጁ መሆናቸውን ሲገልጹ"የእስራኤል ሰዎች ለመታገል ዝግጁ ናቸው፣ ጋዛውያን ወደ ሌላ ቦታ ለቀው እንዲሄዱ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ያቀረቡትን ሀሳብ ለመፈጸም ዝግጁ ናቸው፣ በተመሳሳይ ጊዜ፣ የእስራኤል ሕዝብ የአይሁድ ሰፋሪዎችን በመላው ጋዛ ለማስፈር፣ የጽዮናዊነትን ግብ ለመፈጸም ዝግጁ እና ፈቃደኞች ናቸው።” ብለዋል። በጋዛ የአይሁዶችን ሰፈራ መልሶ የመገንባት ተስፋ የማይመስል ቢመስልም፣ አብዛኞቹ እስራኤላውያን ሃማስ በወደፊቷ ጋዛ ምንም አይነት ሚና ሊኖረው እንደማይገባ ይስማማሉ፣ አንዳንዶች ይህን ለማረጋገጥ የተሻለው መንገድ አብዛኞቹ ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ማድረግ ነው ብለው ያምናሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የእስራኤል ወግ አጥባቂዎች ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የሚያስወጣ "የፍልሰት ባለሥልጣን" ለማቋቋም አቅደዋል
    የእስራኤል አክራሪ ወግ አጥባቂዎች ከ2.3 ሚሊዮኑ ፍልስጤማውያን ብዙዎቹ ጋዛን ለቀው እንዲወጡ የሚያደርገውን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕን እቅድ በደስታ ተቀብለዋል። “ስደትን ማበረታታት ዓለም አቀፍ ሕግን አይጥስም” ይላሉ። ፍልስጤማውያን ግን እቅዱን ውድቅ አድርገውታል። የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ለማበረታታት በመከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ "የፍልሰት ባለሥልጣን" እያቋቋሙ መኾኑን ተናግረዋል። ቤዛሌል...
    0 Comments 0 Shares

  • የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት እንዳስታወቁት የፎክስ ኒውስ ፕሮግራም መሪ ላውራ ኢንግራሃምንና የጣቢያው ቢዝነስ ዘገባ አቅራቢ ማሪያ ባቲሮሞንን ለጆን ኤፍ ኬኔዲ የስነ ጥበባት ማዕከል ቦርድ ሹመዋል፡፡ 

    ትራምፕ ስልጣን ከያዙ ከሳምንታት በኋላ የካቲት ወር ላይ የማዕከሉን ፕሬዝዳንት በማባረር የባለአደራ ቦርድ የተከኩ ሲሆን የድርጅቱን ሊቀመንበርም ሰይመዋል። 

    ርምጃዎቹ የክብር ትርኢት የሚቀርቡበትና የብሄራዊ ሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም የዋሽንግተን ብሄራዊ ኦፔራ የሚቀርብበት የባህል ተቋም የሆነውን የኬኔዲ ማዕከል ትራምፕን መቆጣጠራቸውን ያሳያል ተብሏል፡፡ 

    ትራምፕ የኢንግራሃም እና የባርቲሮሞ ሹመት ካስታወቁ በኋላ "ይህ ምርጫችንን ያጠናቅቃል" ሲሉ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ 

    ትራምፕ ባለፈው ወር የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ልዑክ የሆኑት ሪቻርድ ግሬኔል የማዕከሉ ጊዜያዊ ስራ አስፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመዋል፡፡

    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት እንዳስታወቁት የፎክስ ኒውስ ፕሮግራም መሪ ላውራ ኢንግራሃምንና የጣቢያው ቢዝነስ ዘገባ አቅራቢ ማሪያ ባቲሮሞንን ለጆን ኤፍ ኬኔዲ የስነ ጥበባት ማዕከል ቦርድ ሹመዋል፡፡  ትራምፕ ስልጣን ከያዙ ከሳምንታት በኋላ የካቲት ወር ላይ የማዕከሉን ፕሬዝዳንት በማባረር የባለአደራ ቦርድ የተከኩ ሲሆን የድርጅቱን ሊቀመንበርም ሰይመዋል።  ርምጃዎቹ የክብር ትርኢት የሚቀርቡበትና የብሄራዊ ሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም የዋሽንግተን ብሄራዊ ኦፔራ የሚቀርብበት የባህል ተቋም የሆነውን የኬኔዲ ማዕከል ትራምፕን መቆጣጠራቸውን ያሳያል ተብሏል፡፡  ትራምፕ የኢንግራሃም እና የባርቲሮሞ ሹመት ካስታወቁ በኋላ "ይህ ምርጫችንን ያጠናቅቃል" ሲሉ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡  ትራምፕ ባለፈው ወር የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ልዑክ የሆኑት ሪቻርድ ግሬኔል የማዕከሉ ጊዜያዊ ስራ አስፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመዋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሬዘዳንት ትራምፕ የቴሌቭዥን አቅራቢ የሆኑትን ላውራ ኢንግራሃምንና ማሪያ ባርቲሮሞን ለኬኔዲ ማዕከል ቦርድ አድርገው ሾሙ
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት እንዳስታወቁት የፎክስ ኒውስ ፕሮግራም መሪ ላውራ ኢንግራሃምንና የጣቢያው ቢዝነስ ዘገባ አቅራቢ ማሪያ ባቲሮሞንን ለጆን ኤፍ ኬኔዲ የስነ ጥበባት ማዕከል ቦርድ ሹመዋል፡፡ ትራምፕ ስልጣን ከያዙ ከሳምንታት በኋላ የካቲት ወር ላይ የማዕከሉን ፕሬዝዳንት በማባረር የባለአደራ ቦርድ የተከኩ ሲሆን የድርጅቱን ሊቀመንበርም ሰይመዋል። ርምጃዎቹ የክብር ትርኢት የሚቀርቡበትና የብሄራዊ ሲምፎኒ ኦርኬስትራ እንዲሁም...

  • ሚያንማር እና የቅርብ አጋሯ ሩሲያ፣ ዳዌይ በተሰነው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ የወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታን ያካተተ የመዋዕለ ንዋይ ትብብር መፈራረማቸውን የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዛሬ እሁድ አስታውቋል። 

    የሩሲያ ሚኒስትሩ ማክሲም ሪሼንትኒኮቭ እና የሚያንማር የመዋዕለ ንዋይ እና የውጭ ኢኪኖሚ ግንኙነት ሚኒስትር ካን ዛው ስምምነቱን የተፈራረሙት፣ የሩሲያ ልዑካን ቡድን ደቡብ ምስራቃዊዋን የእስያ ሀገር በጎበኙበት ወቅት ነው። 

    የሩሲያው ሚኒስቴር መስሪያቤት ሪሼንትኒኮቭን ጠቅሶ ባወጣው መግለጫ "ስምምነቱ በሚያንማር ከሚገኙ የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር በጋራ የሚተገበሩ በርካታ ትላልቅ መሠረተ ልማት እና የኢነርጂ ፕሮጀክትን ያካትታል" ብሏል።

    ፕሮጀክቱ ወደብ፣ በድንጋይ ከሰል የሚሰራ የሙቀት ኃይል ማመንጫ እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን እንደሚያካትትም በመግለጫው ተመልክቷል።

    እ.አ.አ በየካቲት 2021 በሚያንማር በተካሄደ መፈንቅለ መንግስት የኦንግ ሳን ሱ ኪ መንግስት ከስልጣን ከወረደ ወዲህ ሩሲያ የሚያንማር የቅርብ አጋር የሆነች ሲሆን ሞስኮ እና ኔይፒዳ፣ በኃይል ግንባታ ዙሪያ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር ሲወያዩ መቆየታቸው ይታወሳል። 

    ሚያንማር እና የቅርብ አጋሯ ሩሲያ፣ ዳዌይ በተሰነው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ የወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታን ያካተተ የመዋዕለ ንዋይ ትብብር መፈራረማቸውን የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዛሬ እሁድ አስታውቋል።  የሩሲያ ሚኒስትሩ ማክሲም ሪሼንትኒኮቭ እና የሚያንማር የመዋዕለ ንዋይ እና የውጭ ኢኪኖሚ ግንኙነት ሚኒስትር ካን ዛው ስምምነቱን የተፈራረሙት፣ የሩሲያ ልዑካን ቡድን ደቡብ ምስራቃዊዋን የእስያ ሀገር በጎበኙበት ወቅት ነው።  የሩሲያው ሚኒስቴር መስሪያቤት ሪሼንትኒኮቭን ጠቅሶ ባወጣው መግለጫ "ስምምነቱ በሚያንማር ከሚገኙ የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር በጋራ የሚተገበሩ በርካታ ትላልቅ መሠረተ ልማት እና የኢነርጂ ፕሮጀክትን ያካትታል" ብሏል። ፕሮጀክቱ ወደብ፣ በድንጋይ ከሰል የሚሰራ የሙቀት ኃይል ማመንጫ እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን እንደሚያካትትም በመግለጫው ተመልክቷል። እ.አ.አ በየካቲት 2021 በሚያንማር በተካሄደ መፈንቅለ መንግስት የኦንግ ሳን ሱ ኪ መንግስት ከስልጣን ከወረደ ወዲህ ሩሲያ የሚያንማር የቅርብ አጋር የሆነች ሲሆን ሞስኮ እና ኔይፒዳ፣ በኃይል ግንባታ ዙሪያ የሚያደርጉትን ትብብር ለማጠናከር ሲወያዩ መቆየታቸው ይታወሳል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሩሲያ በሚያንማር ወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የሚያስችላት የመግባቢያ ሰነድ ፈረመች
    ሚያንማር እና የቅርብ አጋሯ ሩሲያ፣ ዳዌይ በተሰነው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ የወደብ እና የነዳጅ ማጣሪያ ግንባታን ያካተተ የመዋዕለ ንዋይ ትብብር መፈራረማቸውን የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዛሬ እሁድ አስታውቋል። የሩሲያ ሚኒስትሩ ማክሲም ሪሼንትኒኮቭ እና የሚያንማር የመዋዕለ ንዋይ እና የውጭ ኢኪኖሚ ግንኙነት ሚኒስትር ካን ዛው ስምምነቱን የተፈራረሙት፣ የሩሲያ ልዑካን ቡድን ደቡብ ምስራቃዊዋን የእስያ ሀገር በጎበኙበት ወቅት ነው። የሩሲያው ሚኒስቴር...

  • ቅዳሜ ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቀድሞ የናሚቢያ የነጻነት ታጋይና መሪ ሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል።

    የአፍሪካ መሪዎችና የሌሎችም ሀገራት መሪዎች ሐዘናቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው።

    የናሚቢያን የ30 ዓመታት የነጻነት ትግል የመሩት ሳም ኒዮማ፣ ሀገሪቱ በእ.አ.አ 1990 ነጻ መውጣቷን ተከትሎ በተካሄደው ምርጫም የመጀመሪያው መሪ ሆነው ተመርጠዋል። ናሚቢያ በስተመጨረሻ ነጻ ከወጡት የአፍሪካ ሀገራት አንዷ ነች፡፡

    ሳም ኒዮማ ‘የደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ሕዝቦች ድርጅት’ ወይም ‘ስዋፖ’ በሚል ምጻር የሚታወቀውን የነጻነት ተጋድሎ ድርጅት ለ47 ዓመታት፣ እንዲሁም ሃገሪቱን ለ15 ዓመታት በፕሬዝደንትነት መርተዋል።

    በሶስት የሥልጣን ዘመናቸው የኢኮኖሚ ብልጽግና እና የፖለቲካ መረጋጋት እንዳመጡ ይነገርላቸዋል። በኤድስ ላይ በተከተሉት ፖሊሲም ዓለም አቀፍ አድናቆትን አግኝተዋል።

    ለደቡብ አፍሪካ የዘር መድልኦ ሥርዓት (አፓርታይድ) ይሰልሉ ነበር በሚል በአንጎላ የታሰሩ የቀድሞ የስዋፖ አባላት ተሃድሶ እንዲሰጣቸው ባለመፍቀዳቸው ግን ነቀፌታ ቀርቦባቸዋል።

    የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን በመቃወም፣ ጉዳዩንም “እብደት” ሲሉ በመግለጽ፣ ድርጊቱን የሚፈጽሙትም ተይዘው ከሃገር እንደሚባረሩ በእ.አ.አ 2001 ማስጠንቀቃቸውም የሚታወስላቸው አቋም ነው።

    ቅዳሜ ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቀድሞ የናሚቢያ የነጻነት ታጋይና መሪ ሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል። የአፍሪካ መሪዎችና የሌሎችም ሀገራት መሪዎች ሐዘናቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። የናሚቢያን የ30 ዓመታት የነጻነት ትግል የመሩት ሳም ኒዮማ፣ ሀገሪቱ በእ.አ.አ 1990 ነጻ መውጣቷን ተከትሎ በተካሄደው ምርጫም የመጀመሪያው መሪ ሆነው ተመርጠዋል። ናሚቢያ በስተመጨረሻ ነጻ ከወጡት የአፍሪካ ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ሳም ኒዮማ ‘የደቡብ ምዕራብ አፍሪካ ሕዝቦች ድርጅት’ ወይም ‘ስዋፖ’ በሚል ምጻር የሚታወቀውን የነጻነት ተጋድሎ ድርጅት ለ47 ዓመታት፣ እንዲሁም ሃገሪቱን ለ15 ዓመታት በፕሬዝደንትነት መርተዋል። በሶስት የሥልጣን ዘመናቸው የኢኮኖሚ ብልጽግና እና የፖለቲካ መረጋጋት እንዳመጡ ይነገርላቸዋል። በኤድስ ላይ በተከተሉት ፖሊሲም ዓለም አቀፍ አድናቆትን አግኝተዋል። ለደቡብ አፍሪካ የዘር መድልኦ ሥርዓት (አፓርታይድ) ይሰልሉ ነበር በሚል በአንጎላ የታሰሩ የቀድሞ የስዋፖ አባላት ተሃድሶ እንዲሰጣቸው ባለመፍቀዳቸው ግን ነቀፌታ ቀርቦባቸዋል። የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን በመቃወም፣ ጉዳዩንም “እብደት” ሲሉ በመግለጽ፣ ድርጊቱን የሚፈጽሙትም ተይዘው ከሃገር እንደሚባረሩ በእ.አ.አ 2001 ማስጠንቀቃቸውም የሚታወስላቸው አቋም ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ለሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል
    ቅዳሜ ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቀድሞ የናሚቢያ የነጻነት ታጋይና መሪ ሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል። የአፍሪካ መሪዎችና የሌሎችም ሀገራት መሪዎች ሐዘናቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። የናሚቢያን የ30 ዓመታት የነጻነት ትግል የመሩት ሳም ኒዮማ፣ ሀገሪቱ በእ.አ.አ 1990 ነጻ መውጣቷን ተከትሎ በተካሄደው ምርጫም የመጀመሪያው መሪ ሆነው ተመርጠዋል። ናሚቢያ በስተመጨረሻ ነጻ ከወጡት የአፍሪካ ሀገራት አንዷ ነች፡፡ ሳም ኒዮማ...

  • ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ርምጃዎች ማንሳቷን ዋይት ሃውስ አስታውቋል።

    ዋይት ሃውስ ጉዳዩን አስመልክቶ በአወጣው መግለጫ፣ ኮሎምቢያ ስደተኞቿን ያለምንም ክልከላ እንደምትቀበል፣ ይህም በአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች እንዲመለሱ ማድረግን እንደሚጨምር ሁለቱ ሀገራት መስማማታቸውን አስታውቋል።

    የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ቀደም ብለው ሁለት የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ሀገራቸው ላይ እንዳያልፉ ከልክለው የነበረ ሲሆን፣ ስደተኞችን የሚቀበሉት አሜሪካ በክብር እና በሲቪል አውሮፕላን አሳፍራ ስትልካቸው ብቻ ነው ብለው ነበር።

    ይህን ተከትሎ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሎምቢያ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የ25 በመቶ ቀረጥ እንደሚጥሉ እና በአንድ ሳምንት ውስጥ ውሳኔያቸውን ካልቀየሩ ወደ 50 ከመቶ እንደሚያድግ አስታውቀው ነበር። ቦጎታ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም የቪዛ አገልግሎቱን እንዲያቋርጥ አድርገዋል።

    ኮሎምቢያ አዲሱን ስምምነት ካላከበረች አዳዲስ ቀረጦች እና ማዕቀቦች እንደሚጣልባትም የዋይት ኃውስ መግለጫ ጨምሮ አመልክቷል።

    ስደተኞችን ያሳፈረው የመጀመሪያው አውሮፕላን ኮሎምቢያ እስከሚያርፍ ድረስም፣ በቀደመው ክልከላ ምክንያት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኮሎምቢያ ባለስልጣናት ላይ የጣለው የቪዛ ማዕቀብ እና በጉምሩክ ፍተሻዎች ላይ የሚደረገው የተጠናቀረ ፍተሻ ባለበት እንደሚቆይ ዋይት ኃውስ አመልክቷል።

    ኮሎምቢያ በበኩሏ ሕዝቦቿን መብታቸው እና ሰብዓውነታቸው በተጠበቀ መልኩ እንደምትቀበል አስታውቃለች። 

    ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ርምጃዎች ማንሳቷን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። ዋይት ሃውስ ጉዳዩን አስመልክቶ በአወጣው መግለጫ፣ ኮሎምቢያ ስደተኞቿን ያለምንም ክልከላ እንደምትቀበል፣ ይህም በአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች እንዲመለሱ ማድረግን እንደሚጨምር ሁለቱ ሀገራት መስማማታቸውን አስታውቋል። የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ ቀደም ብለው ሁለት የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ሀገራቸው ላይ እንዳያልፉ ከልክለው የነበረ ሲሆን፣ ስደተኞችን የሚቀበሉት አሜሪካ በክብር እና በሲቪል አውሮፕላን አሳፍራ ስትልካቸው ብቻ ነው ብለው ነበር። ይህን ተከትሎ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሎምቢያ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የ25 በመቶ ቀረጥ እንደሚጥሉ እና በአንድ ሳምንት ውስጥ ውሳኔያቸውን ካልቀየሩ ወደ 50 ከመቶ እንደሚያድግ አስታውቀው ነበር። ቦጎታ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም የቪዛ አገልግሎቱን እንዲያቋርጥ አድርገዋል። ኮሎምቢያ አዲሱን ስምምነት ካላከበረች አዳዲስ ቀረጦች እና ማዕቀቦች እንደሚጣልባትም የዋይት ኃውስ መግለጫ ጨምሮ አመልክቷል። ስደተኞችን ያሳፈረው የመጀመሪያው አውሮፕላን ኮሎምቢያ እስከሚያርፍ ድረስም፣ በቀደመው ክልከላ ምክንያት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኮሎምቢያ ባለስልጣናት ላይ የጣለው የቪዛ ማዕቀብ እና በጉምሩክ ፍተሻዎች ላይ የሚደረገው የተጠናቀረ ፍተሻ ባለበት እንደሚቆይ ዋይት ኃውስ አመልክቷል። ኮሎምቢያ በበኩሏ ሕዝቦቿን መብታቸው እና ሰብዓውነታቸው በተጠበቀ መልኩ እንደምትቀበል አስታውቃለች። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አሜሪካ እና ኮሎምቢያ ስደተኞችን የማስወጣት ስምምነት ላይ ደረሱ
    ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ርምጃዎች ማንሳቷን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። ዋይት ሃውስ ጉዳዩን አስመልክቶ በአወጣው መግለጫ፣ ኮሎምቢያ ስደተኞቿን ያለምንም ክልከላ እንደምትቀበል፣ ይህም በአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች እንዲመለሱ ማድረግን እንደሚጨምር ሁለቱ ሀገራት መስማማታቸውን አስታውቋል።...
    0 Comments 0 Shares
  • ትላንት ከምሽቱ 1 ተኩል አካባቢ በሀገሪቱ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክፍሎች “ሰብሰብ ያለ እና በከፍተኛ ፍጥነት የሚንቀሳቀስ ነገር ሰማይ ላይ መታየታቱን የሚያመለክት ሪፖርት ደርሶኛል” ሲል የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ።  

    ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጹሑፍ በሰማይ ላይ የታየው ነገር የጠፈር ፍርስራሽ አካል አልያም ጸሃይን ከሚዞሩት አነስተኛ አለት መሰል አካላት (ሜትሮይድ) ፍንካች ሊሆን እንደሚችሉ ግምት ያሳደረ መሆኑን ጠቁሟል። ወደ ደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል ወዳለ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘጉ እንደነበረም ‘ደረሰኝ’ ካለው የቪዲዮ ምስል መመልከት መቻሉን ጨምሮ ገልጿል።

    የክስተቱን ምንነት በተጨባጭ ለመረዳት ሁኔታውን በቅርበት እየመረመ መኾኑን ገልጾ፣ የደረሰበትን እንደሚያሳውቅ አመልክቷል።

    ትላንት ከምሽቱ 1 ተኩል አካባቢ በሀገሪቱ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክፍሎች “ሰብሰብ ያለ እና በከፍተኛ ፍጥነት የሚንቀሳቀስ ነገር ሰማይ ላይ መታየታቱን የሚያመለክት ሪፖርት ደርሶኛል” ሲል የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ።   ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጹሑፍ በሰማይ ላይ የታየው ነገር የጠፈር ፍርስራሽ አካል አልያም ጸሃይን ከሚዞሩት አነስተኛ አለት መሰል አካላት (ሜትሮይድ) ፍንካች ሊሆን እንደሚችሉ ግምት ያሳደረ መሆኑን ጠቁሟል። ወደ ደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል ወዳለ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘጉ እንደነበረም ‘ደረሰኝ’ ካለው የቪዲዮ ምስል መመልከት መቻሉን ጨምሮ ገልጿል። የክስተቱን ምንነት በተጨባጭ ለመረዳት ሁኔታውን በቅርበት እየመረመ መኾኑን ገልጾ፣ የደረሰበትን እንደሚያሳውቅ አመልክቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    “ምንነቱ ያልተለየ ነገር ትላንት በኢትዮጵያ በሰማይ ላይ ሲንቀሳቀስ መታየቱን የሚጠቁም መረጃ ደርሶኛል” - የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ
    ትላንት ከምሽቱ 1 ተኩል አካባቢ በሀገሪቱ ደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክፍሎች “ሰብሰብ ያለ እና በከፍተኛ ፍጥነት የሚንቀሳቀስ ነገር ሰማይ ላይ መታየታቱን የሚያመለክት ሪፖርት ደርሶኛል” ሲል የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ። ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ባሰፈረው ጹሑፍ በሰማይ ላይ የታየው ነገር የጠፈር ፍርስራሽ አካል አልያም ጸሃይን ከሚዞሩት አነስተኛ አለት መሰል አካላት (ሜትሮይድ) ፍንካች ሊሆን እንደሚችሉ ግምት ያሳደረ መሆኑን ጠቁሟል። ወደ ደቡባዊ...
    0 Comments 0 Shares
More Results