• "ማስመሰል እንጂ ድምፅ ያለኝ አይመስለኝም ነበር" ጄጄ ካሳ | መገናኛ
    "ማስመሰል እንጂ ድምፅ ያለኝ አይመስለኝም ነበር" ጄጄ ካሳ | መገናኛ
    0 Comments 0 Shares
  • "ማስመሰል እንጂ ድምፅ ያለኝ አይመስለኝም ነበር" ጄጄ ካሳ | መገናኛ
    "ማስመሰል እንጂ ድምፅ ያለኝ አይመስለኝም ነበር" ጄጄ ካሳ | መገናኛ
    0 Comments 0 Shares
  • መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ።
    ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል።
    በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣...
    0 Comments 0 Shares
  • . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ
    ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡
    በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡
    በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡
    ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ።
    የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡ በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
    . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን...
    0 Comments 0 Shares
  • "የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው" - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሹም
    ከህወሓት አመራሮች ውዝግብ ጋራ በተያያዘ ላለፉት መቶ ቀናት በዝግ የቆየው የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በሚመራው ቡድን ቁጥጥር ሥር ውሏል።
    በጊዜያዊ አስተዳደሩ የከተማዋ ከንቲባ እንዲኾኑ የተሾሙት አቶ ብርሃነ ገብረ ኢየሱስ፣ "ጽንፈኛ" ሲሉ የጠሩት ቡድን በወታደራዊ አመራሮች ድጋፍ ጽሕፈት ቤቱን እንደተቆጣጠረ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፤ "የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው፤" ሲሉም ድርጊቱን ኮንነዋል።
    በዶር. ደብረ ጽዮን ሊቀ መንበርነት በሚመራው የህወሓት ቡድን የመቐለ ከተማ ከንቲባ እንዲኾኑ ታጭተው በከተማዋ ምክር ቤት የተሾሙት ዶክተር ረዳኢ በርሀ በበኩላቸው፣ "ወደ ጽሕፈት ቤቱ የገባነው በሰላማዊ መንገድ ነው፤" ሲሉ ተናግረዋል።
    ተቀማጭነታቸው በዐዲስ አበባ ከተማ የኾኑ የዩናይትድ ስቴትን ጨምሮ የ25 አገሮች ኤምባሲዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እያገረሸ ያለውን ውጥረት በቅርበት እየተከታተሉት እንደሚገኙ ገልጸው፣ ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቀዋል።
    ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    "የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው" - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሹም ከህወሓት አመራሮች ውዝግብ ጋራ በተያያዘ ላለፉት መቶ ቀናት በዝግ የቆየው የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በሚመራው ቡድን ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ የከተማዋ ከንቲባ እንዲኾኑ የተሾሙት አቶ ብርሃነ ገብረ ኢየሱስ፣ "ጽንፈኛ" ሲሉ የጠሩት ቡድን በወታደራዊ አመራሮች ድጋፍ ጽሕፈት ቤቱን እንደተቆጣጠረ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፤ "የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው፤" ሲሉም ድርጊቱን ኮንነዋል። በዶር. ደብረ ጽዮን ሊቀ መንበርነት በሚመራው የህወሓት ቡድን የመቐለ ከተማ ከንቲባ እንዲኾኑ ታጭተው በከተማዋ ምክር ቤት የተሾሙት ዶክተር ረዳኢ በርሀ በበኩላቸው፣ "ወደ ጽሕፈት ቤቱ የገባነው በሰላማዊ መንገድ ነው፤" ሲሉ ተናግረዋል። ተቀማጭነታቸው በዐዲስ አበባ ከተማ የኾኑ የዩናይትድ ስቴትን ጨምሮ የ25 አገሮች ኤምባሲዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እያገረሸ ያለውን ውጥረት በቅርበት እየተከታተሉት እንደሚገኙ ገልጸው፣ ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቀዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ
    "የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው" - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሹም ከህወሓት አመራሮች ውዝግብ ጋራ በተያያዘ ላለፉት መቶ ቀናት በዝግ የቆየው የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በሚመራው ቡድን ቁጥጥር ሥር ውሏል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ የከተማዋ ከንቲባ እንዲኾኑ የተሾሙት አቶ ብርሃነ ገብረ ኢየሱስ፣ "ጽንፈኛ" ሲሉ የጠሩት ቡድን በወታደራዊ አመራሮች ድጋፍ ጽሕፈት ቤቱን እንደተቆጣጠረ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፤...
    0 Comments 0 Shares
  • የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ፡፡
    የፓርቲው የውጭ እና ዓለም አቀፍ ዘርፍ ሓላፊ ዶር. መብራቱ ዓለሙ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያውን በመቃወማቸው ታስረዋል የተባሉት አቶ ዮሐንስ ተሰማ፣ የክልሉ ምክር ቤት አባል እንደኾኑ ጠቅሰው፣ ያለመከሰስ መብታቸው ግን እንዳልተነሳ ገልጸዋል፡፡
    በጉዳዩ ላይ፣ ከክልላዊ መንግሥቱ አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
    የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የውጭ እና ዓለም አቀፍ ዘርፍ ሓላፊ ዶር. መብራቱ ዓለሙ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያውን በመቃወማቸው ታስረዋል የተባሉት አቶ ዮሐንስ ተሰማ፣ የክልሉ ምክር ቤት አባል እንደኾኑ ጠቅሰው፣ ያለመከሰስ መብታቸው ግን እንዳልተነሳ ገልጸዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ ከክልላዊ መንግሥቱ አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
    የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተደረገውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ የተቃወሙትን አቶ ዮሐንስ ተሰማን ጨምሮ ሦስት አባላቱ እንደታሰሩበት አስታወቀ፡፡ የፓርቲው የውጭ እና ዓለም አቀፍ ዘርፍ ሓላፊ ዶር. መብራቱ ዓለሙ፣ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያውን በመቃወማቸው ታስረዋል የተባሉት አቶ ዮሐንስ ተሰማ፣ የክልሉ ምክር ቤት አባል እንደኾኑ ጠቅሰው፣ ያለመከሰስ መብታቸው ግን እንዳልተነሳ...
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ።
    የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከቀነኒ ሞት ጋራ በዋና ወንጀል አድራጊነት የጠረጠረው አንዱዓለምን እንደኾነ በመግለጽ፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ የነበረ ሲኾን፣ ከጠበቃው ጋራ ፍርድ ቤት የቀረበው አንዱዓለም ደግሞ፣ የቀነኒ ሕይወት ያለፈው በአደጋ እንደኾነ በመግለጽ ከእስር እንዲፈታ አመልክቶ ነበር።
    ሟች ቀነኒ አዱኛ ዋቆ፣ ሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ 10 ሰዓት ገደማ፣ አምስተኛ ወለል ላይ ከሚገኘው የቤቷ የማብሰያ ክፍል ቨረንዳ በኩል፣ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ኹኔታ ቁልቁል ወደ ምድር ወድቃ ለሕክምና ርዳታ ወደ ያኔት ሆስፒታል እየተወሰደች ባለችበት ወቅት ሕይወቷ ማለፉን፣ የዐዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትላንት አስታውቆ ነበር።
    የምርመራ መዝገቡን ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ፖሊስ፣ ሞዴል ቀነኒ፥ ሕይወቷ ባለፈበት ወቅት፣ ፍቅረኛዋ አርቲስት አንዱዓለም በቤት ውስጥ እንደነበር ጠቅሶ፣ የአስከሬን ምርመራ ውጤትን ጨምሮ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን መርምሮ ለማቅረብ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ነበር።
    "ለምርመራ የሚያበቃ በቂ ምክንያት የለም፤" በሚል ተቃውሞ ማቅረባቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የገለጹት፣ የአርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ጠበቃ አቶ ሊባን አብዲ ሑሴን፣ የቀነኒ ሕይወት ያለፈው "በአደጋ ነው" የሚል ምላሽ መስጠታቸውን አስረድተዋል።
    የግራ ቀኙን ክርክር ያደመጠው ፍርድ ቤቱ፣ የአስከሬን ምርመራ ውጤትን ጨምሮ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን አጠናቅሮ እንዲያቀርብ፣ ለፖሊስ ተጨማሪ የ13 ቀናትን የጊዜ ቀጠሮ በመፍቀድ፣ ለመጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ቀነ ቀጠሮ ሰጥቷል።
    ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ። የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከቀነኒ ሞት ጋራ በዋና ወንጀል አድራጊነት የጠረጠረው አንዱዓለምን እንደኾነ በመግለጽ፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ የነበረ ሲኾን፣ ከጠበቃው ጋራ ፍርድ ቤት የቀረበው አንዱዓለም ደግሞ፣ የቀነኒ ሕይወት ያለፈው በአደጋ እንደኾነ በመግለጽ ከእስር እንዲፈታ አመልክቶ ነበር። ሟች ቀነኒ አዱኛ ዋቆ፣ ሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ 10 ሰዓት ገደማ፣ አምስተኛ ወለል ላይ ከሚገኘው የቤቷ የማብሰያ ክፍል ቨረንዳ በኩል፣ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ኹኔታ ቁልቁል ወደ ምድር ወድቃ ለሕክምና ርዳታ ወደ ያኔት ሆስፒታል እየተወሰደች ባለችበት ወቅት ሕይወቷ ማለፉን፣ የዐዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ትላንት አስታውቆ ነበር። የምርመራ መዝገቡን ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ፖሊስ፣ ሞዴል ቀነኒ፥ ሕይወቷ ባለፈበት ወቅት፣ ፍቅረኛዋ አርቲስት አንዱዓለም በቤት ውስጥ እንደነበር ጠቅሶ፣ የአስከሬን ምርመራ ውጤትን ጨምሮ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን መርምሮ ለማቅረብ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ነበር። "ለምርመራ የሚያበቃ በቂ ምክንያት የለም፤" በሚል ተቃውሞ ማቅረባቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የገለጹት፣ የአርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ጠበቃ አቶ ሊባን አብዲ ሑሴን፣ የቀነኒ ሕይወት ያለፈው "በአደጋ ነው" የሚል ምላሽ መስጠታቸውን አስረድተዋል። የግራ ቀኙን ክርክር ያደመጠው ፍርድ ቤቱ፣ የአስከሬን ምርመራ ውጤትን ጨምሮ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን አጠናቅሮ እንዲያቀርብ፣ ለፖሊስ ተጨማሪ የ13 ቀናትን የጊዜ ቀጠሮ በመፍቀድ፣ ለመጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ቀነ ቀጠሮ ሰጥቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
    ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ። የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከቀነኒ ሞት ጋራ በዋና ወንጀል አድራጊነት የጠረጠረው አንዱዓለምን እንደኾነ በመግለጽ፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ የነበረ ሲኾን፣...
    0 Comments 0 Shares
  • መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ።
    ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል።
    በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
    መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣...
    0 Comments 0 Shares
  • . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ
    ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡
    በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡
    በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡
    ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ።
    የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን ይናገራል፡፡ በለንደን የሚገኙት የፋይናንስ እና የምጣኔ ሀብት ባለሞያ ዶር. አብዱልመናን መሐመድ ሃምዛ ግን፣ የአይኤምኤፍም ኾነ የኢትዮጵያ መንግሥት ቁጥሮች፣ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታው የራቁ ናቸው፤" ይላሉ፡፡ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ አጭር ቆይታ ያደረጉት ዶር. አቡዱልመናን፣ በአይኤምኤፍ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ያለውን የትንበያ ልዩነት አብራርተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ። የቪኦኤ ዋትስአፕ ቻናል ይከተሉ
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
    . ትንበያዎቹ "የተለያዩ ብቻ ሳይኾኑ ከእውነታውም የራቁ ናቸው" - ባለሞያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ያወጣው ትንበያ፣ እ.ኤ.አ በ2025፣ 25 ከመቶ መድረሱን ይገልጻል፡፡ የዋጋ ንረቱ አኹን ካለበት ሁለት አኀዝ ወደ ነጠላ አኀዝ ለመውረድ እስከ 2028 ሊቆይ እንደሚችልም አይኤምኤፍ ተንብይዋል፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የዋጋ ግሽበቱ እየወረደ መምጣቱንና አኹን ከ15 እስከ 16 በመቶ ዝቅ ማለቱን...
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ሕዝብ ወደ ዳግም እልቂት ሲገባ ዝም ብሎ ማየት አይገባውም” ብሏል። በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራ ህወሓት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሦስተኛ ወገን ወደ ክልሉ እንዲገባ መጥራት ተቀባይነት የሌለው እና የፕሪቶርያው ስምምነት የሚጥስ ነው ብሏል።
    በተያያዘ ዜና በክልሉ ደቡብ ምስራቃዊ ዞን ዓዲጉደም በተባለ ከተማ የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱት በተባለ ርምጃ፣ አራት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት እና በርካቶች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ተፈጠረ ያለውን ቀውስና የፌደራል መንግሥቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ የጠየቀበትን መግለጫ ተከትሎ እስካሁን ከአዲስ አበባ በይፋ የተሰጠ ምላሽም ይሁን አስተያየት የለም።
    የአሜሪካ ድምፅ ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት እና ከሌሎች የፌደራል መንግሥት አካላት ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረትም አልተሳካም።
    ከሰሜኑ ጦርነት መጠናቀቅና ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው መጋቢት 2016 ዓ.ም ከትግራይ ክልል ከመጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋራ የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ክልሉን እንደገና ወደ ጦርነት ለመመለስ የሚሠሩ ያሏቸውንና በስም ያልጠቀሷቸውን አካላት በማንሳት የማሳሰቢያ መልዕክት ማስተላለፍቸው ይታወሳል።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ሕዝብ ወደ ዳግም እልቂት ሲገባ ዝም ብሎ ማየት አይገባውም” ብሏል። በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራ ህወሓት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሦስተኛ ወገን ወደ ክልሉ እንዲገባ መጥራት ተቀባይነት የሌለው እና የፕሪቶርያው ስምምነት የሚጥስ ነው ብሏል። በተያያዘ ዜና በክልሉ ደቡብ ምስራቃዊ ዞን ዓዲጉደም በተባለ ከተማ የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱት በተባለ ርምጃ፣ አራት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት እና በርካቶች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ተፈጠረ ያለውን ቀውስና የፌደራል መንግሥቱ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ የጠየቀበትን መግለጫ ተከትሎ እስካሁን ከአዲስ አበባ በይፋ የተሰጠ ምላሽም ይሁን አስተያየት የለም። የአሜሪካ ድምፅ ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት እና ከሌሎች የፌደራል መንግሥት አካላት ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ጥረትም አልተሳካም። ከሰሜኑ ጦርነት መጠናቀቅና ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው መጋቢት 2016 ዓ.ም ከትግራይ ክልል ከመጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋራ የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ክልሉን እንደገና ወደ ጦርነት ለመመለስ የሚሠሩ ያሏቸውንና በስም ያልጠቀሷቸውን አካላት በማንሳት የማሳሰቢያ መልዕክት ማስተላለፍቸው ይታወሳል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ሕዝብ ወደ ዳግም እልቂት ሲገባ ዝም ብሎ ማየት አይገባውም” ብሏል። በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራ ህወሓት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ሦስተኛ ወገን ወደ ክልሉ እንዲገባ መጥራት ተቀባይነት የሌለው እና የፕሪቶርያው ስምምነት የሚጥስ ነው ብሏል። በተያያዘ ዜና...
    0 Comments 0 Shares
More Results