• ጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡
    ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡
    ይሁን እንጂ ከኬኔዲ የጠፈር ማእከል ሊወነጨፍ ተዘጋጅቶ የነበረውን ፋልከን ሮኬት እክል ገጥሞታል፡፡
    አሶስየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ሮኬቶቹን ደግፈው ከያዙት መሳሪያዎች መካከል አንዱን የሚቆጣጠረው የማስወንጨፊያ ክፍል (የማስነሻ ፓድ) ችግር የገጠመው መኾኑን መሀንዲሶች በመናገራቸው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ተልዕኮውን እንዲያዘገይ ተደርጓል፡፡
    ችግሩ የታወቀው ሮኬቱ ከመወንጨፉ ከአራት ሰዐታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲሆን ተልእኮ ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ የተደረገው ከመወንጨፊያ አንድ ሰዓት ያነሰ ጊዜ ሲቀረው መሆኑ ተመልክቷል፡፡
    ስፔስ ኤክስ ተልእኮው እንደገና የሚጀመርበትን ቀን መቸ እንደሚኾን ባይረጋገጥም ቀጣዩ ሙከራ ኅሙስ ምሽት ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል ((ኤፒ)፡፡
    ጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ ከኬኔዲ የጠፈር ማእከል ሊወነጨፍ ተዘጋጅቶ የነበረውን ፋልከን ሮኬት እክል ገጥሞታል፡፡ አሶስየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ሮኬቶቹን ደግፈው ከያዙት መሳሪያዎች መካከል አንዱን የሚቆጣጠረው የማስወንጨፊያ ክፍል (የማስነሻ ፓድ) ችግር የገጠመው መኾኑን መሀንዲሶች በመናገራቸው ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ተልዕኮውን እንዲያዘገይ ተደርጓል፡፡ ችግሩ የታወቀው ሮኬቱ ከመወንጨፉ ከአራት ሰዐታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲሆን ተልእኮ ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ የተደረገው ከመወንጨፊያ አንድ ሰዓት ያነሰ ጊዜ ሲቀረው መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ስፔስ ኤክስ ተልእኮው እንደገና የሚጀመርበትን ቀን መቸ እንደሚኾን ባይረጋገጥም ቀጣዩ ሙከራ ኅሙስ ምሽት ሊደረግ እንደሚችል ተገልጿል ((ኤፒ)፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከታቀደው በላይ የቆዩትን ጠፈርተኞች ለመተካት ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ ተልእኮ ዘገየ
    ጠፈር ላይ ከጊዜያቸው በላይ የቆዩ የ ዩናይትድ ስቴትስ የኤሮኖቲክስ እና ጠፈር ምርምር (ናሳ) ጠፈር ተመራማሪዎችን ለመተካት ወደ ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ መንኮራኩር የሮኬት ማስወንጨፊያ እክል ስለገጠመው ወደ ጠፈር ጣቢያው የሚያደርገው በረራ ዘግይቷል፡፡ ቡች ዊልሞር እና ሱኒ ዊሊያምስ የተባሉት ጠፈርተኞች ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ከመመለሳቸው በፊት እነሱን የሚተካ የጠፈርተኞች ቡድን ከዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ መድረስ ይኖርበታል፡፡ ይሁን እንጂ...
    0 Comments 0 Shares

  • የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡

    የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ  አዲስ እና ተጨባጭ የኾነ  አጋርነትን እንደሚያበስር ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። ሆኖም ተንታኞች ትራምፕ ቀዳሚ በሚያደርጓቸው እንደ ንግድ እና ኢሚግሬሽን ጉዳዮችን በተመለከተ አከራካሪ ነጥቦች  እንደሚኖሩ ተናግረዋል።

    ሞዲ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በያዙ ሳምንታት ጊዜ ውስጥ  ከፕሬዝደንቱ ጋራ እንደሚገናኙ  ቀደም ብሎ የተነገረ ሲሆን፤ የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪክራም ሚሪ  ህንድ እና ዩናይትድ ስቴትስ ጠንካራ  ግንኙነት አላቸው” ብለዋል፡፡ “ዩናይትድ ስቴትስ ከጠንካራዎቹ ዓለም አቀፍ አጋሮቻችን አንዷ ናት” ሲሉም አክለዋል፡፡

    የዋይት ሀውስ የብሔራዊ ምጣኔ ሃብት ምክር ቤት ዳይሬክተር ኬቨን ሃሴት ሰኞ እለት ከሲኤንቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ  “ህንድ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን የሚገድብ ታሪፍ አላት" በማለት ስጋታቸውን ተናግረዋል፡፡

    ይህ በእንዲህ እንዳለ ኒው ደልሂ በእሷ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን የንግድ ውጥረት ለማርገብ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከአሜሪካ የሚገቡ ቅንጡ መኪኖች እና ሞተር ቢስኪሌቶች ላይ የታሪፍ ቅነሳ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡

    ምንም እንኳን ፕሬዝዳንቱ በብረታ ብረት  እና በአሉሚኒየም ምርቶች ላይ የጣሉት የቅርብ ጊዜ 25 በመቶ ታሪፍ በህንድ ላይ ብቻ የተወሰነ ተጽዕኖ ቢኖረውም፤ ህንድ እስካሁን የትራምፕ ታሪፍ ተጽዕኖ አልደረሰባትም፡፡

    የህንድ ባለሥልጣናት እንደሚሉት ለዚህ ምክንያቱ ኒው ዴሊ ለአሜሪካ መጠኑ አነስ ያለ  ብረታ ብረት ላኪ  ሀገር መሆኗ ነው፡፡  በአንጻሩ ህንድ ከዩናይትድ ስቴትስ የጦር መሳሪያዎች እና የመከላከያ ቴክኖሎጂዎችን ትገዛለች፡፡  በቅርቡ ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ጋራ ባደርጉት የስልክ ጥሪ ህንድ የግዢ መጠኗን ከፍ እንድታደርግ ጠይቀዋል፡፡

    በሌላ በኩል የስደተኞች ጉዳይ ሁለቱ ሀገራት የሚያተኩሩበት ጉዳይ ሆኗል፡፡ ምንም እንኳን ህንድ  በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ዜጎቿን ለመቀበል ትብብር ብታሳይም፤ 104 የሚሆኑ ህንዳውያን ከ40 ሰዓት በላይ  በሰንሰለት ታስረው መላካቸው፤ በተለይም በህንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዘንድ ቁጣ አስነስቷል፡፡

    የህንድ ባልሥልጣናት ኒው ደልሂ የተሻለ የስደተኞች አያያዝ እንዲኖር ትጠይቃለች ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ህንድ በዋናነት ለትምሀርት እና ለስራ የሚመጡ ህንዳውያንን እና ኤች ዋን ቢ (H1B) ቪዛም በተመለከተ ለመወያየት አቅዳለች፡፡

    የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ  አዲስ እና ተጨባጭ የኾነ  አጋርነትን እንደሚያበስር ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። ሆኖም ተንታኞች ትራምፕ ቀዳሚ በሚያደርጓቸው እንደ ንግድ እና ኢሚግሬሽን ጉዳዮችን በተመለከተ አከራካሪ ነጥቦች  እንደሚኖሩ ተናግረዋል። ሞዲ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በያዙ ሳምንታት ጊዜ ውስጥ  ከፕሬዝደንቱ ጋራ እንደሚገናኙ  ቀደም ብሎ የተነገረ ሲሆን፤ የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪክራም ሚሪ  ህንድ እና ዩናይትድ ስቴትስ ጠንካራ  ግንኙነት አላቸው” ብለዋል፡፡ “ዩናይትድ ስቴትስ ከጠንካራዎቹ ዓለም አቀፍ አጋሮቻችን አንዷ ናት” ሲሉም አክለዋል፡፡ የዋይት ሀውስ የብሔራዊ ምጣኔ ሃብት ምክር ቤት ዳይሬክተር ኬቨን ሃሴት ሰኞ እለት ከሲኤንቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ  “ህንድ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን የሚገድብ ታሪፍ አላት" በማለት ስጋታቸውን ተናግረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ኒው ደልሂ በእሷ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን የንግድ ውጥረት ለማርገብ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከአሜሪካ የሚገቡ ቅንጡ መኪኖች እና ሞተር ቢስኪሌቶች ላይ የታሪፍ ቅነሳ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ ምንም እንኳን ፕሬዝዳንቱ በብረታ ብረት  እና በአሉሚኒየም ምርቶች ላይ የጣሉት የቅርብ ጊዜ 25 በመቶ ታሪፍ በህንድ ላይ ብቻ የተወሰነ ተጽዕኖ ቢኖረውም፤ ህንድ እስካሁን የትራምፕ ታሪፍ ተጽዕኖ አልደረሰባትም፡፡ የህንድ ባለሥልጣናት እንደሚሉት ለዚህ ምክንያቱ ኒው ዴሊ ለአሜሪካ መጠኑ አነስ ያለ  ብረታ ብረት ላኪ  ሀገር መሆኗ ነው፡፡  በአንጻሩ ህንድ ከዩናይትድ ስቴትስ የጦር መሳሪያዎች እና የመከላከያ ቴክኖሎጂዎችን ትገዛለች፡፡  በቅርቡ ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ጋራ ባደርጉት የስልክ ጥሪ ህንድ የግዢ መጠኗን ከፍ እንድታደርግ ጠይቀዋል፡፡ በሌላ በኩል የስደተኞች ጉዳይ ሁለቱ ሀገራት የሚያተኩሩበት ጉዳይ ሆኗል፡፡ ምንም እንኳን ህንድ  በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ዜጎቿን ለመቀበል ትብብር ብታሳይም፤ 104 የሚሆኑ ህንዳውያን ከ40 ሰዓት በላይ  በሰንሰለት ታስረው መላካቸው፤ በተለይም በህንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዘንድ ቁጣ አስነስቷል፡፡ የህንድ ባልሥልጣናት ኒው ደልሂ የተሻለ የስደተኞች አያያዝ እንዲኖር ትጠይቃለች ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ህንድ በዋናነት ለትምሀርት እና ለስራ የሚመጡ ህንዳውያንን እና ኤች ዋን ቢ (H1B) ቪዛም በተመለከተ ለመወያየት አቅዳለች፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሞዲ እና ትራምፕ ውይይት በንግድ፣ ስልታዊ ግንኙነት እና በስደት ዙሪያ ያተኩራል
    የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሃውስ ያነጋግራሉ፡፡ የኒው ደልሂ ባለስልጣናት የሞዲ ጉብኝት ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ አዲስ እና ተጨባጭ የኾነ አጋርነትን እንደሚያበስር ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል። ሆኖም ተንታኞች ትራምፕ ቀዳሚ በሚያደርጓቸው እንደ ንግድ እና ኢሚግሬሽን ጉዳዮችን በተመለከተ አከራካሪ ነጥቦች እንደሚኖሩ ተናግረዋል። ሞዲ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በያዙ ሳምንታት ጊዜ...

  • ሄይቲ ውስጥ እየጨመረ በመጣው የተደራጁ  የወሮበሎች ቡድን ጥቃት፤ ባለፈው የአውሮፓውያን 2024   ከ5 ሺሕ 600 በላይ ሰዎች መሞታቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ማክሰኞ በአወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም መጎዳታቸውን እና መታገታቸውን አክሎ አመልክቷል፡፡

    የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ በሰጡት መግለጫ "እነዚህ አሃዞች ብቻቸውን በሄይቲ እየተፈጸሙ ያሉትን ፍፁም ዘግናኝ ድርጊቶች ሊያመላክቱ አይችሉም” ብለው  “ነገር ግን ሰዎች እየደረሰባቸው ያለውን የማያቋርጥ ጥቃት ያሳያሉ” ብለዋል።

    ምንም እንኳን በዩናይትድ ስቴትስ እና በተባበሩት መንግሥታት የሚደገፈው የኬንያ የፖሊስ የድጋፍ ተልዕኮ በሂይቲ ድጋፉን ቢቀጥልም  ሁከቱ  ቀጥሏል። ዛሬ ማክሰኞ የወጣው መግለጫ "በታኅሣሥ ወር መጀመሪያ ላይ በዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ ሲት ሶሌ አካባቢ በዋናው የወንበዴ ቡድን መሪ ዋርፍ ጄርሚ በተቀነባበረ ጥቃት በትንሹ 207 ሰዎች ተገድለዋል" ብሏል።

    በጎርጎርሳውያኑ 2024 የመንግሥታቱ ድርጅት የመብት ቢሮ 315 የሚደርሱ እና "የወንበዴ ቡድን አባል ናቸው" የተባሉ ሰዎች ከሕግ አግባብ ውጭ መገደላቸውን መመዝገቡን አስታውቆ፤ አንዳንዴም ሁኔታው በሄይቲ ፖሊስ መኮንኖች አመቻችነት መፈጸሙንም አስፍሯል፡፡ በተጨማሪም  ባለፈው ዓመት ልዩ የፖሊስ አካላትን እንደተሳተፉባቸው የተጠረጠሩ 281 ክሶች መኖራቸውን ሪፖርቱ ገልጿል።

    "በሄይቲ በሰብአዊ መብት ረገጣ እና ጥሰቶች እና በደሎች ጥፋት ያለመከሰስ፣  እንዲሁም ሙስና  ለረዥም ጊዜ መቀጠላቸው  ግልጽ ሆኗል" በማለት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኃላፊው ቮልከር ተርክ ተናግረዋል።

     የሀገሪቱ የፖሊስ ኃይል በዓለም አቀፍ ርዳታ በመብት ረገጣ የተጠረጠሩ ፖሊሶችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ተርክ ጠይቀዋል።

    "ወደ ሄይቲ የሚገቡ የጦር መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ በአሳዛኝ ሁኔታ በወንጀለኞች ቡድን እጅ ይወድቃሉ፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል፡፡ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል፡፡  አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች እና አገልግሎቶች፣ እንደ ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች፣ ተረብሸዋል እንዲሁም ወድመዋል" ብለዋል፡፡ ተርክ በፀጥታው ምክር ቤት የሚጣለው ማዕቀብ እና የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆንም አሳስበዋል።

    አክለውም የሄይቲ ዜጎች  እንዲመለሱ የማድረጉ ሁኔታ መቀጠሉን ገልጸው የተቃወሙ ሲሆን “በሀገሪቱ ያለው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር እና ያስከተለው የሰብአዊ መብት ቀውስ የሄይቲ ዜጎች በሰላም፣ በክብር እና በዘላቂነት እንዲመለሱ አይፈቅድም” ብለዋል።

    ሄይቲ ውስጥ እየጨመረ በመጣው የተደራጁ  የወሮበሎች ቡድን ጥቃት፤ ባለፈው የአውሮፓውያን 2024   ከ5 ሺሕ 600 በላይ ሰዎች መሞታቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ማክሰኞ በአወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም መጎዳታቸውን እና መታገታቸውን አክሎ አመልክቷል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ በሰጡት መግለጫ "እነዚህ አሃዞች ብቻቸውን በሄይቲ እየተፈጸሙ ያሉትን ፍፁም ዘግናኝ ድርጊቶች ሊያመላክቱ አይችሉም” ብለው  “ነገር ግን ሰዎች እየደረሰባቸው ያለውን የማያቋርጥ ጥቃት ያሳያሉ” ብለዋል። ምንም እንኳን በዩናይትድ ስቴትስ እና በተባበሩት መንግሥታት የሚደገፈው የኬንያ የፖሊስ የድጋፍ ተልዕኮ በሂይቲ ድጋፉን ቢቀጥልም  ሁከቱ  ቀጥሏል። ዛሬ ማክሰኞ የወጣው መግለጫ "በታኅሣሥ ወር መጀመሪያ ላይ በዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ ሲት ሶሌ አካባቢ በዋናው የወንበዴ ቡድን መሪ ዋርፍ ጄርሚ በተቀነባበረ ጥቃት በትንሹ 207 ሰዎች ተገድለዋል" ብሏል። በጎርጎርሳውያኑ 2024 የመንግሥታቱ ድርጅት የመብት ቢሮ 315 የሚደርሱ እና "የወንበዴ ቡድን አባል ናቸው" የተባሉ ሰዎች ከሕግ አግባብ ውጭ መገደላቸውን መመዝገቡን አስታውቆ፤ አንዳንዴም ሁኔታው በሄይቲ ፖሊስ መኮንኖች አመቻችነት መፈጸሙንም አስፍሯል፡፡ በተጨማሪም  ባለፈው ዓመት ልዩ የፖሊስ አካላትን እንደተሳተፉባቸው የተጠረጠሩ 281 ክሶች መኖራቸውን ሪፖርቱ ገልጿል። "በሄይቲ በሰብአዊ መብት ረገጣ እና ጥሰቶች እና በደሎች ጥፋት ያለመከሰስ፣  እንዲሁም ሙስና  ለረዥም ጊዜ መቀጠላቸው  ግልጽ ሆኗል" በማለት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኃላፊው ቮልከር ተርክ ተናግረዋል።  የሀገሪቱ የፖሊስ ኃይል በዓለም አቀፍ ርዳታ በመብት ረገጣ የተጠረጠሩ ፖሊሶችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ተርክ ጠይቀዋል። "ወደ ሄይቲ የሚገቡ የጦር መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ በአሳዛኝ ሁኔታ በወንጀለኞች ቡድን እጅ ይወድቃሉ፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል፡፡ በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠሩ ተፈናቅለዋል፡፡  አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች እና አገልግሎቶች፣ እንደ ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች፣ ተረብሸዋል እንዲሁም ወድመዋል" ብለዋል፡፡ ተርክ በፀጥታው ምክር ቤት የሚጣለው ማዕቀብ እና የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆንም አሳስበዋል። አክለውም የሄይቲ ዜጎች  እንዲመለሱ የማድረጉ ሁኔታ መቀጠሉን ገልጸው የተቃወሙ ሲሆን “በሀገሪቱ ያለው ከፍተኛ የፀጥታ ችግር እና ያስከተለው የሰብአዊ መብት ቀውስ የሄይቲ ዜጎች በሰላም፣ በክብር እና በዘላቂነት እንዲመለሱ አይፈቅድም” ብለዋል።  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሄይቲ በአንድ ዓመት በተደራጁ የውንብድና ቡድኖች 5 ሺሕ 600 ሰዎች መግደላቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታወቀ
    ሄይቲ ውስጥ እየጨመረ በመጣው የተደራጁ የወሮበሎች ቡድን ጥቃት፤ ባለፈው የአውሮፓውያን 2024 ከ5 ሺሕ 600 በላይ ሰዎች መሞታቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ማክሰኞ በአወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም መጎዳታቸውን እና መታገታቸውን አክሎ አመልክቷል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ በሰጡት መግለጫ "እነዚህ አሃዞች ብቻቸውን በሄይቲ እየተፈጸሙ ያሉትን ፍፁም ዘግናኝ ድርጊቶች ሊያመላክቱ አይችሉም” ብለው...

  • ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ፣ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን የማኮብኮቢያ ረድፉን ጥሶ ከኮንክሪት አጥር ጋር በመጋጨቱ በትንሹ 179 ሰዎች በእሳት ጋይተው መሞታቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ።

    የጄጁ ኤር ንብረት የሆነው መንገደኛ ጫኝ አውሮፕላን ሙዐን በተባለችው ፣ ከመናገሻዋ ከተማ ሲዮል በስተደቡብ በምትገኝ ከተማ ለማረፍ በሚሞክርበት ቅጽበት ነው አደጋው የተከሰተው። 181 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን ከታይላንድ ባንኮክ እየተመለሰ ነበር።አደጋው በሀገሪቱ የበረራ ታሪክ እጅግ አስከፊ ከሆኑት አንዱ እንደሆነ ተነግሯል ።

    የድንገተኛ አደጋ መከላከል ሰራተኞች ሁለት የአውሮፕላኑን ሰራተኞች ማዳናቸውም ተሰምቷል ። ሁለቱም ሰዎች ለህይወት አስጊ አደጋ እንዳልገጠማቸው ባለስልጣናት ተናግረዋል። ተሳፋሪዎቹ በብዛት ደቡብ ኮሪያውያን ሲሆኑ ፣ ሁለቱ የታይላንድ ዜጎች ነበሩ።

    የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባለስልጣናት ቀደም ብለው ባደረጉት የግንኙነት መሳሪያዎች ግምገማ ፣ የአውሮፕላን ማረፊያው መቆጣጠሪያ ማማ ሰራተኞች ፣ አውሮፕላኑ ለማረፍ ከማቀዱ ጥቂት ቀደም ብሎ አዕዋፍት ከአውሮፕላኑ ጋር ሊጋጩ ይችላሉ የሚል የስጋት ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን እና አብራሪው ሌላ ቦታ እንዲያርፍ መፍቀዳቸውን ያሳያል።

    የታይላንድ አየር ማረፊያዎች ኃላፊ ኬራቲ ኪጅማናዋት በሰጡት መግለጫ የጄጁ ፣ በረራ 7C 2216 አውሮፕላን ፣ ከሱቫርናብሁሚ አየር ማረፊያ ሲነሳ ፣ ምንም የተለየ ሁኔታ እንዳልተመዘገበበት አረጋግጠዋል።

    ጄጁ ኤር በሰጠው መግለጫ ለአደጋው ጥልቅ ይቅርታ ከጠየቀ በኃላ ፣ የድህረ አደጋ ሁኔታዎችን ለመቆጣጠር የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

    በቴሌቭዥን በተላለፈው የጋዜጠኞች ማስገንዘቢያ ላይ የጄጁ ኤር ፕሬዝዳንት ኪም ኢ-ባ ከሌሎች የኩባንያው ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመሆን በይቅርታ ደንብ እጅ በመንሳት የሟቾችን ቤተሰቦች ይቅርታ ጠይቀው ፣ ለክስተቱ “ሙሉ ሀላፊነት” እንደሚሰማቸው ተናግረዋል።

    ኪም አየር መንገዱ በወቅቱ ባደረገው ምርመራ በአውሮፕላኑ ላይ ምንም ዓይነት የሜካኒካል ችግር አለመኖሩን እና የአደጋውን መንስኤ በተመለከተ የመንግስት የምርመራ ውጤቶችን እንደሚጠባበቅ ተናግረዋል።

    (ዘገባው የአሶሼትድ ፕረስ ነው)

    ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ፣ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን የማኮብኮቢያ ረድፉን ጥሶ ከኮንክሪት አጥር ጋር በመጋጨቱ በትንሹ 179 ሰዎች በእሳት ጋይተው መሞታቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ። የጄጁ ኤር ንብረት የሆነው መንገደኛ ጫኝ አውሮፕላን ሙዐን በተባለችው ፣ ከመናገሻዋ ከተማ ሲዮል በስተደቡብ በምትገኝ ከተማ ለማረፍ በሚሞክርበት ቅጽበት ነው አደጋው የተከሰተው። 181 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን ከታይላንድ ባንኮክ እየተመለሰ ነበር።አደጋው በሀገሪቱ የበረራ ታሪክ እጅግ አስከፊ ከሆኑት አንዱ እንደሆነ ተነግሯል ። የድንገተኛ አደጋ መከላከል ሰራተኞች ሁለት የአውሮፕላኑን ሰራተኞች ማዳናቸውም ተሰምቷል ። ሁለቱም ሰዎች ለህይወት አስጊ አደጋ እንዳልገጠማቸው ባለስልጣናት ተናግረዋል። ተሳፋሪዎቹ በብዛት ደቡብ ኮሪያውያን ሲሆኑ ፣ ሁለቱ የታይላንድ ዜጎች ነበሩ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር ባለስልጣናት ቀደም ብለው ባደረጉት የግንኙነት መሳሪያዎች ግምገማ ፣ የአውሮፕላን ማረፊያው መቆጣጠሪያ ማማ ሰራተኞች ፣ አውሮፕላኑ ለማረፍ ከማቀዱ ጥቂት ቀደም ብሎ አዕዋፍት ከአውሮፕላኑ ጋር ሊጋጩ ይችላሉ የሚል የስጋት ማስጠንቀቂያ መስጠታቸውን እና አብራሪው ሌላ ቦታ እንዲያርፍ መፍቀዳቸውን ያሳያል። የታይላንድ አየር ማረፊያዎች ኃላፊ ኬራቲ ኪጅማናዋት በሰጡት መግለጫ የጄጁ ፣ በረራ 7C 2216 አውሮፕላን ፣ ከሱቫርናብሁሚ አየር ማረፊያ ሲነሳ ፣ ምንም የተለየ ሁኔታ እንዳልተመዘገበበት አረጋግጠዋል። ጄጁ ኤር በሰጠው መግለጫ ለአደጋው ጥልቅ ይቅርታ ከጠየቀ በኃላ ፣ የድህረ አደጋ ሁኔታዎችን ለመቆጣጠር የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ አስታውቋል። በቴሌቭዥን በተላለፈው የጋዜጠኞች ማስገንዘቢያ ላይ የጄጁ ኤር ፕሬዝዳንት ኪም ኢ-ባ ከሌሎች የኩባንያው ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመሆን በይቅርታ ደንብ እጅ በመንሳት የሟቾችን ቤተሰቦች ይቅርታ ጠይቀው ፣ ለክስተቱ “ሙሉ ሀላፊነት” እንደሚሰማቸው ተናግረዋል። ኪም አየር መንገዱ በወቅቱ ባደረገው ምርመራ በአውሮፕላኑ ላይ ምንም ዓይነት የሜካኒካል ችግር አለመኖሩን እና የአደጋውን መንስኤ በተመለከተ የመንግስት የምርመራ ውጤቶችን እንደሚጠባበቅ ተናግረዋል። (ዘገባው የአሶሼትድ ፕረስ ነው)
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በደቡብ ኮሪያ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ 179 ሰዎች ሞቱ
    ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ፣ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን የማኮብኮቢያ ረድፉን ጥሶ ከኮንክሪት አጥር ጋር በመጋጨቱ በትንሹ 179 ሰዎች በእሳት ጋይተው መሞታቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ። የጄጁ ኤር ንብረት የሆነው መንገደኛ ጫኝ አውሮፕላን ሙዐን በተባለችው ፣ ከመናገሻዋ ከተማ ሲዮል በስተደቡብ በምትገኝ ከተማ ለማረፍ በሚሞክርበት ቅጽበት ነው አደጋው የተከሰተው። 181 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን ከታይላንድ ባንኮክ እየተመለሰ ነበር።አደጋው በሀገሪቱ የበረራ ታሪክ...
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል በሃማስ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን የገለጹት ጥቃት በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኘውን ትልቅ ሆስፒታል ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን እና የሆስፒታሉን ኃላፊ (ዳይሬክተሩን) በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም ጤና ድርጅት እና የጤና ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ።

    በከማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ተቋሙን “ከጥቅም ውጭ አድርጎታል” በማለት የጋዛን ከባድ የጤና ቀውስ እያባባሰው መሆኑን የፍልስጤም ግዛት የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል።

    የዓለም ጤና ድርጅት ኤክስ ላይ ባወጣው መግለጫ "ዛሬ ጠዋት በካማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈጸመው ጥቃት በሰሜን ጋዛ የሚገኘውን የመጨረሻውን ዋና የጤና ተቋም ከአገልግሎት ውጪ አድርጎታል። የመጀመሪያ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በጥቃቱ ወቅት የሆስፒታሉ አንዳንድ ዋና ዋና ክፍሎች በከፍተኛ ሁኔታ ተቃጥለዋል፣ ወድመዋል" ሲል አርብ ረፋድ ላይ የጀመረውን የእስራኤል ጥቃት በመጥቀስ  ገልጿል። 

    የዓለም ጤና ድርጅት አክሎ እንዳስታወቀው ከ60 የጤና ባለሙያዎች ውስጥ 25ቱ በካባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን አንዳንዶቹም ታማሚዎች፣ በመተንፈሻ መሳሪያዎች ድጋፍ ስር በመሆን ሆስፒታል እንደሚቆዩ አስታውቋል፡፡ 

    ከመካከለኛ እስከ ከባድ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ህሙማን ወደ ወደመውና አገልግሎት ወደማይሰጠው የኢንዶኔዥያ ሆስፒታል መዛወራቸውን ዓለም አቀፉ የጤና ወኪል ገልጾ “ ለደህንነታቸው ከፍተኛ ስጋት ያደረበት መሆኑን” አስታውቋል፡፡

    “የእስራኤል ኃይሎች የሆስፒታሉን ዳይሬክተር ካማል አድዋን እና ሆሳም አቡ ሳፊያን ጨምሮ በርካታ የህክምና ባለሙያዎችን አስረዋል” ሲል የሃማስ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

    እስሩን አስመልክቶ ከእስራኤል ባለሥልጣናት የተሰጠ አስተያየት የለም፡፡

    የእስራኤል ጦር በሆስፒታሉ አካባቢ ያነጣጠረው ጥቃት የሃማስ ታጣቂዎችን በተመለከተ መረጃ ላይ በመመርኮዝ መሆኑን ገልጾ ከጥቃቱ በፊት ሲቪሎች እና ሀኪሞች አካባቢውን እንዲለቁ ሁኔታዎችን አመቻችቷል ብሏል።

    ዘገባው የኤኤፍፒ ነው፡፡

    የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል በሃማስ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን የገለጹት ጥቃት በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኘውን ትልቅ ሆስፒታል ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን እና የሆስፒታሉን ኃላፊ (ዳይሬክተሩን) በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም ጤና ድርጅት እና የጤና ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ። በከማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ተቋሙን “ከጥቅም ውጭ አድርጎታል” በማለት የጋዛን ከባድ የጤና ቀውስ እያባባሰው መሆኑን የፍልስጤም ግዛት የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል። የዓለም ጤና ድርጅት ኤክስ ላይ ባወጣው መግለጫ "ዛሬ ጠዋት በካማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈጸመው ጥቃት በሰሜን ጋዛ የሚገኘውን የመጨረሻውን ዋና የጤና ተቋም ከአገልግሎት ውጪ አድርጎታል። የመጀመሪያ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በጥቃቱ ወቅት የሆስፒታሉ አንዳንድ ዋና ዋና ክፍሎች በከፍተኛ ሁኔታ ተቃጥለዋል፣ ወድመዋል" ሲል አርብ ረፋድ ላይ የጀመረውን የእስራኤል ጥቃት በመጥቀስ  ገልጿል።  የዓለም ጤና ድርጅት አክሎ እንዳስታወቀው ከ60 የጤና ባለሙያዎች ውስጥ 25ቱ በካባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን አንዳንዶቹም ታማሚዎች፣ በመተንፈሻ መሳሪያዎች ድጋፍ ስር በመሆን ሆስፒታል እንደሚቆዩ አስታውቋል፡፡  ከመካከለኛ እስከ ከባድ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ህሙማን ወደ ወደመውና አገልግሎት ወደማይሰጠው የኢንዶኔዥያ ሆስፒታል መዛወራቸውን ዓለም አቀፉ የጤና ወኪል ገልጾ “ ለደህንነታቸው ከፍተኛ ስጋት ያደረበት መሆኑን” አስታውቋል፡፡ “የእስራኤል ኃይሎች የሆስፒታሉን ዳይሬክተር ካማል አድዋን እና ሆሳም አቡ ሳፊያን ጨምሮ በርካታ የህክምና ባለሙያዎችን አስረዋል” ሲል የሃማስ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እስሩን አስመልክቶ ከእስራኤል ባለሥልጣናት የተሰጠ አስተያየት የለም፡፡ የእስራኤል ጦር በሆስፒታሉ አካባቢ ያነጣጠረው ጥቃት የሃማስ ታጣቂዎችን በተመለከተ መረጃ ላይ በመመርኮዝ መሆኑን ገልጾ ከጥቃቱ በፊት ሲቪሎች እና ሀኪሞች አካባቢውን እንዲለቁ ሁኔታዎችን አመቻችቷል ብሏል። ዘገባው የኤኤፍፒ ነው፡፡  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጋዛ ትልቁ ሆስፒታል ከእስራኤል ጥቃት በኋላ መዘጋቱን የጤና ኃላፊዎች ተናገሩ
    የእስራኤል ወታደራዊ ሃይል በሃማስ ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን የገለጹት ጥቃት በሰሜናዊ ጋዛ የሚገኘውን ትልቅ ሆስፒታል ከአገልግሎት ውጭ ማድረጉን እና የሆስፒታሉን ኃላፊ (ዳይሬክተሩን) በቁጥጥር ስር ማዋሉን የዓለም ጤና ድርጅት እና የጤና ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ አስታወቁ። በከማል አድዋን ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው ጥቃት ተቋሙን “ከጥቅም ውጭ አድርጎታል” በማለት የጋዛን ከባድ የጤና ቀውስ እያባባሰው መሆኑን የፍልስጤም ግዛት የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል።...
    0 Comments 0 Shares
  • የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሳዛኝ ክስተት" ሲሉ ለገለጹት በካዛክስታን 38 ሰዎች ለሞቱበት ለአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ የአዘርባጃኑ አቻቸውን ዛሬ ቅዳሜ በስልክ ይቅርታ ጠይቀዋል።

    ክሪምሊን በመግለጫው  ባለፈው ረቡዕ አውሮፕላኑ ለማረፍ በሚሞክርበት ወቅት የሩሲያ ግዛት በሆነችው በቼቺኒያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ግሮዝኒ አቅራቢያ የሚገኙ የአየር መከላከያ መሳሪያዎች ወደ ዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ይተኩሱ እንደነበር ተንናግረዋል፡፡

    አውሮፕላኑ ተመቶ የወደቀው በሩሲያ አየር መከላከያ ነው ግን አላሉም፡፡

    የስልክ ልውውጡን አስመልክቶ ከክሬምሊን የተገኘው መግለጫ እንዳመለከተው ፑቲን የአዘርባጃኑን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭን “አሳዛኙ ክስተት በሩሲያ የአየር ክልል ውስጥ በመፈጠሩ ይቅርታ ጠይቀዋል።” ብሏል፡፡

    አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከአዘርባጃን ዋና ከተማ ከባኩ ወደ ግሮዝኒ በመብረር ላይ እያለ ወደ ካዛኪስታን ዞሮ ለማረፍ ሲሞክር ነበር። 

    ከአደጋው በሕይወት የተረፉ 29 ሰዎች እንደነበሩ ተመልክቷል፡፡

    ትላንት አርብ የአሜሪካ ባለሥልጣን እና የአዘርባጃን ሚኒስትር በየፊናቸው ባወጡት መግለጫ ለአውሮፕላኑ መከሰክስ "የውጭ ኃይል  መሳሪያ " ሲሉ የጠሩትን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡

    የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሳዛኝ ክስተት" ሲሉ ለገለጹት በካዛክስታን 38 ሰዎች ለሞቱበት ለአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ የአዘርባጃኑ አቻቸውን ዛሬ ቅዳሜ በስልክ ይቅርታ ጠይቀዋል። ክሪምሊን በመግለጫው  ባለፈው ረቡዕ አውሮፕላኑ ለማረፍ በሚሞክርበት ወቅት የሩሲያ ግዛት በሆነችው በቼቺኒያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ግሮዝኒ አቅራቢያ የሚገኙ የአየር መከላከያ መሳሪያዎች ወደ ዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ይተኩሱ እንደነበር ተንናግረዋል፡፡ አውሮፕላኑ ተመቶ የወደቀው በሩሲያ አየር መከላከያ ነው ግን አላሉም፡፡ የስልክ ልውውጡን አስመልክቶ ከክሬምሊን የተገኘው መግለጫ እንዳመለከተው ፑቲን የአዘርባጃኑን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭን “አሳዛኙ ክስተት በሩሲያ የአየር ክልል ውስጥ በመፈጠሩ ይቅርታ ጠይቀዋል።” ብሏል፡፡ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከአዘርባጃን ዋና ከተማ ከባኩ ወደ ግሮዝኒ በመብረር ላይ እያለ ወደ ካዛኪስታን ዞሮ ለማረፍ ሲሞክር ነበር።  ከአደጋው በሕይወት የተረፉ 29 ሰዎች እንደነበሩ ተመልክቷል፡፡ ትላንት አርብ የአሜሪካ ባለሥልጣን እና የአዘርባጃን ሚኒስትር በየፊናቸው ባወጡት መግለጫ ለአውሮፕላኑ መከሰክስ "የውጭ ኃይል  መሳሪያ " ሲሉ የጠሩትን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡  
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፑቲን ስለተከሰከሰው አውሮፕላን የአዘርባጃን መሪን ይቅርታ ጠየቁ
    የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሳዛኝ ክስተት" ሲሉ ለገለጹት በካዛክስታን 38 ሰዎች ለሞቱበት ለአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ የአዘርባጃኑ አቻቸውን ዛሬ ቅዳሜ በስልክ ይቅርታ ጠይቀዋል። ክሪምሊን በመግለጫው ባለፈው ረቡዕ አውሮፕላኑ ለማረፍ በሚሞክርበት ወቅት የሩሲያ ግዛት በሆነችው በቼቺኒያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ግሮዝኒ አቅራቢያ የሚገኙ የአየር መከላከያ መሳሪያዎች ወደ ዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ይተኩሱ እንደነበር...

More Results