• መልካም ጋብቻ ለተወዳጆቹ ተዋንያን ናታይ ጌታቸው እና ህሊና ደረጄ 🤵👰 || Seifu Show
    መልካም ጋብቻ ለተወዳጆቹ ተዋንያን ናታይ ጌታቸው እና ህሊና ደረጄ 🤵❤️👰 || Seifu Show
    0 Comments 0 Shares

  • ብርጌዱን ተቀላቀሉ | የጋራ ንቃተ ህሊናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንችላለን? @abigirma | EP 180
    ብርጌዱን ተቀላቀሉ | የጋራ ንቃተ ህሊናችንን እንዴት ከፍ ማድረግ እንችላለን? @abigirma | EP 180

  • "እንኳን መጣህ በእርጅናዬ" ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ | ግጥምን በማሲንቆ - አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld
    "እንኳን መጣህ በእርጅናዬ" ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ | ግጥምን በማሲንቆ - አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld

  • ኤርትራ ውስጥ ከ23 ዓመታት በላይ ያለምንም ክስ ታስሮ የሚገኘው እና የስዊድን ዜግነት ያለው ትውልደ ኤርትራዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ፣ ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት ላደረገው ትግል ዛሬ ሰኞ ተሸላሚ ሆኗል። 

    እ.አ.አ በመስከረም 2001 ዓ.ም የኤርትራ መንግስት ባካሄደው ዘመቻ፣ ከፍተኛ የካቢኔ ሚኒስትሮችን፣ የፓርላማ አባላትን እና ነፃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ፣ መንግስት ካሰራቸው ከ24 በላይ ሰዎች መካከል ዳዊት አንዱ ነበር። 

    ሽልማቱን የሰጠው ኤድልስታም የተሰነው ተቋም ሽልማቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፣ ዳዊት 'ኤድልስታም' የተሰኘውን ሽልማት ያገኘው "ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት፣ ለግለሰባዊ እምነት እና ለሰብዓዊ መብት ጥበቃ በመቆም ላደረገው የላቀ አስትዋፅኦ እና ፅናት" መሆኑን አስታውቋል። 

    አምነትስቲ ኢንተርናሽናል ዳዊትን የህሊና እስረኛ አድርጎ የሚቆጥረው ሲሆን፣ ለፕሬስ ነፃነት የሚሟገተው ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን፣ እሱ እና አብረውት የታሰሩት የስራ ባልደረቦቹ በዓለማችን ለረጅም ጊዜ የታሰሩ ጋዜጠኞች መሆናቸውን አስታውቋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመብት ባለሞያዎች በበኩላቸው ኤርትራ በአስቸኳይ ዳውትን ከእስር እንድትፈታ ጠይቋል። 

    ኤርትራ እስካሁን በዳዊት ዙሪያ መላሽ ሰጥታ የማታውቅ ሲሆን፣ ምናልባትም በህይወት ላይኖር ይችላል የሚል ስጋት አለ። በህይወት ካለ ግን አሁን የ60 አመት እድሜ ይኖረዋል። 

    ሽልማቱን ሴት ልጁ ቤተልሔም ይስሐቅ ዳዊትን ወክላ በመጪው ሳምንት ስቶክሆልም ውስጥ በሚካሄድ ሥነ ስርዓት ላይ ትቀበላለች። 

    ዳዊት ከኤርትራ ሸሽቶ ወደ ስዊድን የተሰደደው እ.አ.አ በ1987 ሲሆን፣ የስዊድን ዜግነት ካገኘ በኃላ እ.አ.አ በ2001 በኤርትራ የመጀመሪያ የሆነው የግል ጋዜጣ ሰቲት መሰረተ። ብዙም ሳይቆይ የፖለቲካ ማሻሻያዎችን የሚጠይቁ መጣጥፎች በጋዜጣው መውጣታቸውን ተከትሎ ግን በቁጥጥር ስር ውሏል። 

    ኤርትራ ውስጥ ከ23 ዓመታት በላይ ያለምንም ክስ ታስሮ የሚገኘው እና የስዊድን ዜግነት ያለው ትውልደ ኤርትራዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ፣ ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት ላደረገው ትግል ዛሬ ሰኞ ተሸላሚ ሆኗል።  እ.አ.አ በመስከረም 2001 ዓ.ም የኤርትራ መንግስት ባካሄደው ዘመቻ፣ ከፍተኛ የካቢኔ ሚኒስትሮችን፣ የፓርላማ አባላትን እና ነፃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ፣ መንግስት ካሰራቸው ከ24 በላይ ሰዎች መካከል ዳዊት አንዱ ነበር።  ሽልማቱን የሰጠው ኤድልስታም የተሰነው ተቋም ሽልማቱን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፣ ዳዊት 'ኤድልስታም' የተሰኘውን ሽልማት ያገኘው "ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት፣ ለግለሰባዊ እምነት እና ለሰብዓዊ መብት ጥበቃ በመቆም ላደረገው የላቀ አስትዋፅኦ እና ፅናት" መሆኑን አስታውቋል።  አምነትስቲ ኢንተርናሽናል ዳዊትን የህሊና እስረኛ አድርጎ የሚቆጥረው ሲሆን፣ ለፕሬስ ነፃነት የሚሟገተው ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን፣ እሱ እና አብረውት የታሰሩት የስራ ባልደረቦቹ በዓለማችን ለረጅም ጊዜ የታሰሩ ጋዜጠኞች መሆናቸውን አስታውቋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመብት ባለሞያዎች በበኩላቸው ኤርትራ በአስቸኳይ ዳውትን ከእስር እንድትፈታ ጠይቋል።  ኤርትራ እስካሁን በዳዊት ዙሪያ መላሽ ሰጥታ የማታውቅ ሲሆን፣ ምናልባትም በህይወት ላይኖር ይችላል የሚል ስጋት አለ። በህይወት ካለ ግን አሁን የ60 አመት እድሜ ይኖረዋል።  ሽልማቱን ሴት ልጁ ቤተልሔም ይስሐቅ ዳዊትን ወክላ በመጪው ሳምንት ስቶክሆልም ውስጥ በሚካሄድ ሥነ ስርዓት ላይ ትቀበላለች።  ዳዊት ከኤርትራ ሸሽቶ ወደ ስዊድን የተሰደደው እ.አ.አ በ1987 ሲሆን፣ የስዊድን ዜግነት ካገኘ በኃላ እ.አ.አ በ2001 በኤርትራ የመጀመሪያ የሆነው የግል ጋዜጣ ሰቲት መሰረተ። ብዙም ሳይቆይ የፖለቲካ ማሻሻያዎችን የሚጠይቁ መጣጥፎች በጋዜጣው መውጣታቸውን ተከትሎ ግን በቁጥጥር ስር ውሏል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በእስር ላይ የሚገኘው ኤርትራዊ-ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ተሸለመ
    ኤርትራ ውስጥ ከ23 ዓመታት በላይ ያለምንም ክስ ታስሮ የሚገኘው እና የስዊድን ዜግነት ያለው ትውልደ ኤርትራዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ፣ ሀሳብን በነጻነት ለመግለፅ መብት ላደረገው ትግል ዛሬ ሰኞ ተሸላሚ ሆኗል። እ.አ.አ በመስከረም 2001 ዓ.ም የኤርትራ መንግስት ባካሄደው ዘመቻ፣ ከፍተኛ የካቢኔ ሚኒስትሮችን፣ የፓርላማ አባላትን እና ነፃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ፣ መንግስት ካሰራቸው ከ24 በላይ ሰዎች መካከል ዳዊት አንዱ ነበር። ሽልማቱን የሰጠው ኤድልስታም የተሰነው...

  • በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ልከዋል፡፡

    በቱርክ አስተባባሪነት ለሁለት የተባበሩ መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ለድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ የተላከውና ትላንት ሰኞ ማምሻው ላይ አሶሴይት ፕሬስ እጅ የገባው የሀገራቱ ደብዳቤ፣ “በጋዛ እና በሌሎች የፍልስጤም ግዛቶች እንዲሁም በሊባኖስ እና በቀሪው የመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ያለው ዓለም አቀፍ ህጉን የጣሰ ነው” ሲል እስራኤልን ከሷል፡፡

    ሀገራቱ በደብዳቤያቸው " ዓለም አቀፍ ህግን በመጣስ እስራኤል እየፈፀመች ባለችው ድርጊት ሳቢያ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው አብዛኞቹ ህጻናት እና ሴቶች የሆኑበት አስደንጋጭ የሰላማዊ ሰዎች እልቂት፣ ህሊና የማይቀበለውና የማይታለፍ ነው፡፡” ብለዋል፡፡

    በአካባቢ ሰዎች ላይ የሚደርሰውን ከመጠን ያለፈ ሰብአዊ ስቃይ እና ክልላዊ አለመረጋጋት ለማስቆም አፋጣኝ ርምጃ መውሰድ አለብን” ሲሉም ጠይቀዋል፡፡

    “የተባበሩት መንግሥታት ይህንን ቀውስ ለማስቆም፣ አስቸኳይ የተኩስ ማቆም ማወጅና፣ የሰላማዊ ሰዎችን ህይወት የሚታደግ ርምጃዎችን መውሰድ፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥና ለእስራኤል የሚተላለፈው መሣሪያ እንዲቆም ግልጽ ጥያቄ ማቅረብ አለበት ሲል” የሀገራቱ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡

    በተባበሩት መንግስታት የእስራኤል አምባሳደር ዳኒ ዳኖን የቱርክን ተሳትፎ ውድቅ በማድረግ “በጥፋት ኃይሎች ድጋፍ ግጭትን ለመቀስቀስ ሙከራ ከምታደርግ ሀገር ምን ልንጠብቅ እንችላለን” ብለዋል፡፡

    “የእስራኤል ጥቅሞች ከየትኛው ፖለቲካዊ እና ወታደዊ ጥቃት ለመከላከል መታገላችንን እንቀጥላለን “ሲሉም አምባሳደሩ ሀገራቸው ራሷን ለመከላከል ያላትን አቋም ገልጸዋል።

    ደብዳቤውን ከፈረሙት መካከል የአረብ ሊግ ፣ የእስላማዊ ኮርፖሬሽን፣ ኖርዌ እና ደቡብ አፍሪካ ይገኙበታል፡፡

    ደቡብ አፍሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል ስትል እስራኤልን በመክሰስ ጉዳዩን ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ፊት ማቅረቧ ይታወሳል፡፡

    በጋዛ የእስራኤል ሀማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ43ሺ በላይ ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጤም የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ሴቶችና ህጻናት መሆናቸውን ባለሥልጣናቱ ገልጸዋል፡፡

    ጦርነቱ የተጀመረው እኤአ ጥቅምት 7 2023 ወደ እስራኤል ዘልቀው የገቡ የሃማስ ታጣቂዎች አብዛኞቹ ሰላማዊ የሆኑ 1ሺ200 ሰዎችን ከገደሉና 250 የሚሆኑትን አግተው ከወሰዱ በኋላ ነው፡፡

    በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ልከዋል፡፡ በቱርክ አስተባባሪነት ለሁለት የተባበሩ መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ለድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ የተላከውና ትላንት ሰኞ ማምሻው ላይ አሶሴይት ፕሬስ እጅ የገባው የሀገራቱ ደብዳቤ፣ “በጋዛ እና በሌሎች የፍልስጤም ግዛቶች እንዲሁም በሊባኖስ እና በቀሪው የመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ያለው ዓለም አቀፍ ህጉን የጣሰ ነው” ሲል እስራኤልን ከሷል፡፡ ሀገራቱ በደብዳቤያቸው " ዓለም አቀፍ ህግን በመጣስ እስራኤል እየፈፀመች ባለችው ድርጊት ሳቢያ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው አብዛኞቹ ህጻናት እና ሴቶች የሆኑበት አስደንጋጭ የሰላማዊ ሰዎች እልቂት፣ ህሊና የማይቀበለውና የማይታለፍ ነው፡፡” ብለዋል፡፡ በአካባቢ ሰዎች ላይ የሚደርሰውን ከመጠን ያለፈ ሰብአዊ ስቃይ እና ክልላዊ አለመረጋጋት ለማስቆም አፋጣኝ ርምጃ መውሰድ አለብን” ሲሉም ጠይቀዋል፡፡ “የተባበሩት መንግሥታት ይህንን ቀውስ ለማስቆም፣ አስቸኳይ የተኩስ ማቆም ማወጅና፣ የሰላማዊ ሰዎችን ህይወት የሚታደግ ርምጃዎችን መውሰድ፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥና ለእስራኤል የሚተላለፈው መሣሪያ እንዲቆም ግልጽ ጥያቄ ማቅረብ አለበት ሲል” የሀገራቱ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የእስራኤል አምባሳደር ዳኒ ዳኖን የቱርክን ተሳትፎ ውድቅ በማድረግ “በጥፋት ኃይሎች ድጋፍ ግጭትን ለመቀስቀስ ሙከራ ከምታደርግ ሀገር ምን ልንጠብቅ እንችላለን” ብለዋል፡፡ “የእስራኤል ጥቅሞች ከየትኛው ፖለቲካዊ እና ወታደዊ ጥቃት ለመከላከል መታገላችንን እንቀጥላለን “ሲሉም አምባሳደሩ ሀገራቸው ራሷን ለመከላከል ያላትን አቋም ገልጸዋል። ደብዳቤውን ከፈረሙት መካከል የአረብ ሊግ ፣ የእስላማዊ ኮርፖሬሽን፣ ኖርዌ እና ደቡብ አፍሪካ ይገኙበታል፡፡ ደቡብ አፍሪካ በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል ስትል እስራኤልን በመክሰስ ጉዳዩን ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ፊት ማቅረቧ ይታወሳል፡፡ በጋዛ የእስራኤል ሀማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ43ሺ በላይ ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጤም የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ሴቶችና ህጻናት መሆናቸውን ባለሥልጣናቱ ገልጸዋል፡፡ ጦርነቱ የተጀመረው እኤአ ጥቅምት 7 2023 ወደ እስራኤል ዘልቀው የገቡ የሃማስ ታጣቂዎች አብዛኞቹ ሰላማዊ የሆኑ 1ሺ200 ሰዎችን ከገደሉና 250 የሚሆኑትን አግተው ከወሰዱ በኋላ ነው፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የመሣሪያ ሽያጭና አቅርቦትን እንዲያስቆም ተመድን ጠየቁ
    በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ልከዋል፡፡ በቱርክ አስተባባሪነት ለሁለት የተባበሩ መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ለድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ የተላከውና ትላንት ሰኞ ማምሻው ላይ አሶሴይት ፕሬስ እጅ የገባው የሀገራቱ ደብዳቤ፣ “በጋዛ እና በሌሎች የፍልስጤም ግዛቶች እንዲሁም በሊባኖስ እና...

More Results