• አንዳንድ ነገሮች ስለ ግማደ መስቀሉ
    (ዳንኤል ክብረት) ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ ግሼን በሚገኘው በመጽሐፈ ጤፉት የተጻፈውን ባለፉት ዘመናት ስናነበውና ስንሰማው ኖረናል፡፡ እስኪ ዛሬ ደግሞ ሌሎች ምንጮች ስለ ግማደ መስቀሉ አመጣጥ የሚነግሩንን ተጨማሪ ነገር እንፈትሽ፡፡ በ1394 ዓ.ም በሰኔ ወር ላይ የተለያዩ አስደናቂ ስጦታዎችን የያዙ የኢትዮጵያው ንጉሥ የዐፄ ዳዊት 2ኛ(1374-1406) የልዑካን ቡድን ቬነስ ደረሱ፡፡ ታላቁ የቬነስ ሪፐብሊክ ምክር ቤት መዛግብት በነሐሴ 15 ቀን በ1394 ዓም ከቄሱ ዮሐንስ (ፕሪስተር ጆን)[1]የተላኩ መልዕክተኞች እጅግ አስደሳች የሆኑ ስጦታዎችን ይዘው መምጣታቸውን መዝግቦታል፡፡ ከእነዚህ ስጦታዎችም መካከል አራት...
    0 Comments 0 Shares