አሳዛኝ ዜና
አሁን አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ መንገድ መሀል ላይ
ታክሲ እየጠበቁ የነበሩ ሁለት ልጆች አንድ በፍጥነት
የሚነዳ ታክሲ መኪናውን መቆጣጠር አቃተው ...
እንደአይን ምስክሮች ከሆነ ሁለቱን ወጣት ልጆች በዚህ
በለጋ እድሜያቸው መኪናው ለጥቂት ስቷቸው አለፈ ።
ልጆቹ አሁንም እዛው ቆመው ሌላ ታክሲ እየጠበቁ ነው
አሳዛኝ ዜና አሁን አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ መንገድ መሀል ላይ ታክሲ እየጠበቁ የነበሩ ሁለት ልጆች አንድ በፍጥነት የሚነዳ ታክሲ መኪናውን መቆጣጠር አቃተው ... እንደአይን ምስክሮች ከሆነ ሁለቱን ወጣት ልጆች በዚህ በለጋ እድሜያቸው መኪናው ለጥቂት ስቷቸው አለፈ ። ልጆቹ አሁንም እዛው ቆመው ሌላ ታክሲ እየጠበቁ ነው ።
0 Comments 0 Shares