አንጀሊና ጆሊ እና ሌሎችም 
(አሌክስ አብርሃም) ከሰሞኑ አንዲት አሜሪካ የምትኖር ጠንቋይ የሴቶችን ከንፈር በማየት ብቻ ስለባለከንፈሮቹ ህይዎት ዘክዝኬ እናገራለሁ ማለቷን ተከትሎ አዳሜ እና አዳሚት ከንፈሩን አሞጥሙጦ እየጎረፈ መሆኑን ሰማን ! እና እንደተባለው ከሆነ ሴትዮዋ ካየቻቸው ከሁለት መቶ በላይ ከንፈሮች ስለባለከንፈሮቹ ተናግራ የተሳሳተችው አንዷን ብቻ ነው አሉ! የትምህርት ደረጃቸውን …ስማቸውን … ኧረ ብዙ ነገር ብቻ ብዙ ነገር መጠንቆል እንደቻለች ነው የተመሰከረላት!! ጌታ ይገስጻት አሜን ! ብለን አሁን ስለዴሞክራሲ እናወራልን:) ወገኖቸ ከንፈር ስል ግን ምን ትዝ አለኝ ? ከሰሞኑ ፌስ ቡክ ላይ ዞር ዞር ስል...
0 Comments 0 Shares