ከቆንጆ ሴቶች ጀርባ
ከቆንጆ ሴቶች ጀርባ ....!«ዘውድአለም ታደሰ» ትናንትም እንደፈረደብኝ አንድ የቀረኝ ጓደኛዬን ድሬ እያጨበጨብኩ ወደቤት ገባሁ! በቃ የኔ ኑሮ እንደድንኳን በየሰርግ ቤቱ መተከል ሆኖ ቀረ ማለት ነው የቶጳ ሂብራታሳብ? ኦሮሮሮሮ አለ ቴዲ አፍሮ!! “ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች” ይባላል። (በርግጥ ከስኬት-አልባ ወንድ ጀርባ ሴትም እሴትም እንደማይኖር የታወቀ ነው) ከስኬታማ ወንዶች ጀርባ ሴቶቹ እንደማይጠፉት ሁሉ ግን ከቆንጆ ሴቶች ጀርባም ቡጢ የጨበጠ ባል አይጠፋም። ትናንት ማሂን ሰርጉ ላይ አገኘኋት! ማሂ የሰፈራችን ክሊዮፓትራ ነች! አረጋሃኝ ወራሽ እስቲ ዘለል ዘለል...
0 Comments 0 Shares