አንዳንድ ቅዳሜዎች
አንዳንድ ቅዳሜዎች፡በጣም ጠፋሁ አይደል!!; አይ ኖው…. አይ ኖው….አይ ሚስ ዩ ቱ ጋይስ፡፡ያው መጥፋቴ የቢዴና ነገር ሆኖብኝ ነው….አለ አይደል ኑሮን ለማሸነፍ ባይቻል እንኳን አቻ እንኳን ለመውጣት ለአንዲ ማኛ አይነቱ ከጀርባውም ሆነ ከፊቱ ከፖሊስ በቀር ምንም ለሌለው ለፍቶ አዳሪ ከጥዋት እስከ ማታ መዋተት ግድ ነው፡፡አለበለዚያ እንደ ወ/ሮ አዜብ መስፍን ምስኪን ደሃ ሆኖ መቅረትም አለ፡፡ብቻ ሰርቶ ለማደርም ቢሆን ጤና እና ጉልበት የሰጠን አምላክ ተመስገን ከማለት ውጪ ምን ይባላል !;…በነገራችን ላይ ተመስገን ስል ጋዜጠኛው ተመስገን ደስአለኝ ትዝ አለኝ….. ተሜ...
0 Comments 0 Shares