መጨከክ
መጨከክ(አሳዬ ደርቤ)ከሰባት ሰማይ ስር ካለ ጎጆ መሃልማጣት፣ መንጣት እንጂ… ኦናነት ታቅፎ -አይቻልም መጉደል፡፡.ልክ እንደ ማረሻው- እንደ መኮትኮቻውአንገቱን ቀልብሶ ምነው ሆዴን በላው?የሰለብኩ ይመስል ቆሎውን ከቃጢው፡፡እንዲህ ነው ሲታጣ- እንዲህ ነው ሲቸግርቁራሽ አልባ ሰፌድ- ጥሬ ያጣ ሴደርየቆፈነው መዳፍ- እንጨት መሰል እግርየተጠማ እንስራ- ያቀረቀረ አንገትምድርን የሚወቅስ- ስቃይ ያዘለ ፊት፤.አሁን እግር ጥሎህ ከጎጆው ብትከትምእግዜሩን አይወቅስም፣ መንግስቱን አያማማምቢጠናም ቀኑን ነው- አቀርቅሮ 'ሚረግም፡፡ግና እንደምታዬው…ከኩበት ኩይሳው- ከወናው ሙሃቻከአመዱ መሃከል- ከምዳጃው...