"ጋብቻውን ፈቅደናል፤ ይሁን ብለናል" ~ ሽማግሌዎቹ
* ልጅት የቢሾፍቱ ወጣት ናት
የሰብለ አድማሱ ገብሬ ቤተሰቦች ኮሜድያን ደረጄ ሀይሌ ለላካቸው
ሽማግሌዎች፤ (አያልነህ ሙላቱ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ሽመልስ በቀለ፣
አለማየሁ ታደሰ እና ታምሩ ብርሃኑ) የጋብቻ "ይሁንታ" ሰጥተዋል።
ሠርጋቸው ለጥቅምት 2010 ቀን ተቆርጧል።
እንኳን ደስ አለህ!!
እስኪ ""መልካም ጋብቻ"" በሏቸው!!!!!

0 Comments
0 Shares