በቅርቡ ለመላው አለም በተለይ ለአፍሪካ አሳዛኝ ሆኖ ያለፈው የ 31 አመቱ የቀድሞ የኒውካስትል አማካኝ ቼክ ቲዮቴ በልምምድ ወቅት ተዝለፍልፎ በመውደቅ ህይወቱ ያለፈበት መንገድ ነበር።
ቀብሩ ባሳለፍነው ሳምንት በአገሩ አይቮሪኮስት የተለያዩ አብረውት የተጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾች እና የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ሲፈጸም የብዙዎቹ ፊት በሀዘን እና በቁጭት ስሜት ፊታቸው በእንባ ተሸፍኖ ታይቷል።
ቼክ ቲዮቴን ያጣው በቻይና ሊግ አንድ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ሌላኛው አፍሪካዊ ናይጄሪያዊው ቪክቶር አኒቼቤን ማዛወሩን አሳውቋል።
ግዙፉ ናይጄሪያዊ አጥቂ በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ በኤቨርተን እና በሰንደርላንድ ቆይታ ማድረግ ችሏል።በተለይ በኤቨርተን ተቀይሮ እየገባ ይፈጥር የነበረው ተጽእኖ ምን ያህል እንደነበረ ፕሪምየርሊጉን በቅርበት የሚያውቁት ተመልካቾች ያስታውሱታል።
የ29 አመቱ አኒቼቤ ባሳለፍነው የፕሪምየርሊግ አመት “ጥቋቁሮቹ ድመቶች” ለሚባሉት ሰንደርላንዶች የተጫወተ ሲሆን ክለቡ በመውረዱ እንዲሁም ኮንትራቱ በመጠናቀቁ ወደ ቻይና አቅንቷል።
በቻይና አንደኛ ዲቪዝዮን ለሚሳተፈው ቤጂንግ ኢንተርፕራይዝ ተጫዋቹን ማስፈረሙን የተሰማውን ደስታ ገልጿል።በቅርቡ የተሾሙት የክለቡ አዲስ አሰልጣም በበኩላቸው”በፕሪምየርሊጉ የተጫወተውን ቪክቶርን በማስፈረማችን ደስታ ተሰምቶናል፣ለክለባችንም መልካም የሆነ እድገት ይፈጥርለታል።ተጫዋቹ ፕሪምየርሊጉ ከተጠናቀቀ በኋላ ልምምድ አልሰራም ስለዚህ ከቡድኑ ጋር እስኪዋሀድ በትእግስት ትንሽ መጠበቅ አለብን።” ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጸዋል።
ጆን ኦቢ ሚኬል፣ኦዲዮን ኢጋህሎ፣ኦባፋሚ ማርቲንስ እና ብራውን ኢዲዬ በቻይና እየተጫወቱ ከሚገኙት ናይጄሪያውያን ጥቂቶቹ ሲሆኑ አኒቼቤም ቻይናን የረገጠ ሌላኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።

0 Comments
0 Shares