በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ
ታምሩ ጽጌ
Sun, 07/15/2018 - 15:14
በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ ታምሩ ጽጌ Sun, 07/15/2018 - 15:14
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በሥራ ላይ ለነበሩና ለተሰናበቱ ስምንት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የአምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የአምባሳደርነት ሹመት የተሰጣቸው በቅርቡ ከደኢሕዴን ሊቀመንበርነታቸው በፈቃዳቸው የለቀቁት የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የነበሩት አቶ ያለው አባተ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት አቶ ዮናስ ዮሴፍ፣ እንዲሁም አቶ እሸቱ ደሴና አቶ አዛናው ታደሰ ናቸው፡፡
0 Comments 0 Shares