ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍ በወጡ ላይ የፖሊስ መኪና የነዳው ግለሰብ ታስሮ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት
ታምሩ ጽጌ
Sun, 07/15/2018 - 14:15
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍ በወጡ ላይ የፖሊስ መኪና የነዳው ግለሰብ ታስሮ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት ታምሩ ጽጌ Sun, 07/15/2018 - 14:15
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፍ በወጡ ላይ የፖሊስ መኪና የነዳው ግለሰብ ታስሮ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ድጋፍና ምሥጋና መስቀል አደባባይ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በወጣው ሕዝብ ላይ፣ ይዞት የነበረውን ላንድክሩዘር የፖሊስ መኪና ሆን ብሎ በመንዳት ጉዳት አድርሷል ተብሎ የተጠረጠረው ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀርቦ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት፡፡
0 Comments 0 Shares